Gondar times ጎንደር ታይምስ

  • Home
  • Gondar times ጎንደር ታይምስ

Gondar times ጎንደር ታይምስ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gondar times ጎንደር ታይምስ, Media/News Company, .

26/09/2021

ሰበር ዜና...
የኢትዮጵያ ሠራዊት ከአየር ሐይል ጋር በመቀናጀት በቆቦ እና ላሊበላ የተቀናጀ ማጥቃት እያደረጉ ነዉ ፡፡
ጠላት ዙሪያዉን ተከቦ በሠማይ እና በምድር እየተቀጠቀጠ እንደሆነ መረጃዎች ደርሰዉነል
ምናልባት ነገ ከተማዎቹ ከጁንታዉ ነፃ ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል

24/09/2021

አዲሱ የመንግስት ሹመኞች ዝርዝር !!

መስከረም 24/2014 በሚቋቋመው በአዲሱ የአብይ አህመድ መንግስት በተለያዩ የመንግስት መዋቅር ውስጥ ሹመኞች ይሆናሉ ተብሎ የሚጠበቁ ግለሰቦች ምድብና ስም ዝርዝር።
**************
1. ጠቅላይ ሚኒስትር-ዶ/ር አብይ አህመድ
2. ፕረዚዳንት-ገዱ አንዳርጋቸው
3. ም/ጠ/ምኒስትር-ደመቀ መኮነን
4. የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር-ሳህለወርቅ ዘውዴ
5. የመከላካያ ሚኒስትር- ዶ/ር ዓለሙ ስሜ
6. ሰላም ሚኒስትር-አገኘሁ ተሻገር
7. ጠቅላይ አቃቤ ህግ-ሌንጮ ባቲ
8. የፋይናንስ ሚኒስትር-ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ
9. የጤና ሚኒስትር-ዶ/ር አየለ ተሾመ
10. የሳይንስና ቴክኖሎጅ ሚኒስትር-ፍሬህይወት ታምሩ
11. የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስትር-አዲሱ አረጋ
12. የትምህርት ሚኒስትር-ዶ/ር በቀለ ሁሪሳ
13. የከፍተኛ ትምህርት ኮሚሽን-ዶ/ር ታደለ ፈረደ
14. የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር-ሙስጦፌ ኡመር
15. የግብርና ሚኒስትር-ዶ/ር ጌታቸው ጀምበር
16. የገቢወች ሚኒስትር-ሽመልስ አብዲሳ
17. የሴቶች ህጻናት እና ወጣቶች ጉዳይ ሚኒስትር-ፊልሰን አብዱላሂ
18. የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር-ዲ/ን ዳንኤል ክብረት
19. የከተማ ልማት ሚኒስትር-ዶ/ር ግርማ አመንቴ
20. የማዕድን ሚኒስቴር-ዶ/ር ኢንጅነር ጌታሁን መኩሪያ
21. የውኃ መስኖ እና ኢነርጅ ሚኒስትር-ኢንጅነር ስለሽ በቀለ
22. የሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር-ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋየ
23. የደህንነት ሚኒስትር-ተመስገን ጥሩነህ
24. የፌዴራል ፖሊስ-ዘላለም መንግስቴ
25. ጠቅላይ ፍርድ ቤት-መዓዛ አሸናፊ
26. የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊ-ሙፈሪያት ካሚል
27. የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባኤ-ታገሰ ጫፎ
28. የፕረዚዳንት ጽ/ቤት ኃላፊ-ዶ/ር ሂሩት ካሳው
29. የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ-ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ
30. የአዲስ አበባ ም/ከንቲባ-ንጉሱ ጥላሁን
31. የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚዳንት-አዳነች አበቤ
32. የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚዳንት-ዶ/ር ፋንታ ማንደፍሮ
33. የደቡብ ክልል መንግስት ፕረዚዳንት- ርስቱ ይርዳው
34. የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚዳንት- ደስታ ሌንዳሞ
35. የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚዳንት-አወል አርባህ
36. የጋምቤላ ብሔራዊ ክልል ፕሬዚዳንት-ኡሞድ ኡጁሉ
37. የሶማሌ ብሔራዊ ክልል ፕረዚዳንት-አደም ፋራህ
38. የቤንሻንጉል ብሔራዊ ክልል ፕረዚዳንት-አሻድሊ ሀሰን
39. ፕላን ኮሚሽን ኮሚሽነር-ዶ/ር ፍጹም አሰፋ
40. የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር -ምህረት ምንአስብ
41. ኢትዮ ቴሌኮም-ዶ/ር ይናገር ደሴ
42. ብሄራዊ ባንክ-መላኩ ፋንታ
43. ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን-ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ
44. የኢንዱሰትሪ ፓርኮች ኃላፊ-ላቀ አያሌው
45. የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ-መላኩ አለበል
46. ስኳር ኮርፖሬሽን-ኡመር ሀሰን
47. የብረታብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን-አህመድ ሽዴ
48. የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ ድርጅት-ሮባ መገርሳ
49. የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል-ኢንጅነር ታከለ ኡማ
50. የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ-ሮባ መገርሳ
51. የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት-አቶ ጃንጥራር አባይ
52. የኢትዮጵያ ሲቪል አቪየሽን ባለስልጣን-ኢንጅነር ዓይሻ መሐመድ
53. የመረጃ መረብ ደህንነት ኤጀንሲ- ዶ/ር ቀንዓ ያደታ
54. አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ-ደመላሽ ገብረሚካኤል
55. የስነምግባርና እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን -ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ
56. የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን-ዳግማዊት ሞገስ
57. የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ -ዛዲግ አብራሃ
58. መድሓኒት አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን-ዶ/ር ሊያ ታደሰ
59. ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም-ብርጋዴር ጀነራል ተስፋየ አያሌው
60. የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን-ለሊሴ ነሜ
61. የኢትዮጵያ የዜግነት ጉዳይ መምሪያ-ዶ/ር ስዩም መስፍን
62. የመድሐኒት ቅርቦት ኤጀንሲ-ዶ/ር መሰረት ዘላለም
63. የፌዴራል ዋና ኦዲተር-ዶ/ር የሽመቤት ደምሴ
64. ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ-ብርቱካን ሚደቅሳ
65. የአደጋ መከላከል ኮሚሽን-ምትኩ ካሳ
66. የፈተናወች ድርጅት-ሳሙኤል ኡርካቶ
67. የግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ-ዶ/ር አብረሃም በላይ
68. የበጎ አድራጎት ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ-ጂማ ዲልቦ
69. የልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ-ዮኃንስ ቧያለው
70. የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካና ሲቪክ ጉዳዮች ዘርፍ ኃላፊ -አብረሃም አለኸኝ
71. በሚኒስትር ማዕረግ የዲሞክራሲ ጉዳዮች አማካሪ-ኦባንግ ሜቶ

20/09/2021

ትናንት በዳህና ወረዳ ከባድ ውጊያ ተካህዷል፡፡ እንደ ክረምት አግቢ ተግተልትሎ ወደ አምደ ወርቅ ለመግባት የሞከረው የአሸባሪ ሀይል በአማራ ልዩ ሀይልና በዋግ ሚሊሻዎች ከበድ ያለ ምት ደርሶበታል፡፡በርካታ ተሽከርካሪዎችንም ጥሎ ፈርጥጧል!! እንደዚህ ያለ መራር ሽንፈት ያስተናገደው ወራሪ ቡድን ዛሬ ተጨማሪ ሀይል ወደ ሰቆጣ እያስገባ ነው!!
ትኩረት ያሻል!!!

25/08/2021

ሰበር ዜና

አየር ሀይል ጋሸና አካባቢ ተሰባስቦ በነበረ የወራሪው የጦር ሀይል ላይ ከባድ ድብደባ ፈፀመ!!!!

25/08/2021

ልዩ መረጃ‼️

: በርካታ እቃዎችን መኪኖችንና ሊጥና አብሲትን ጨምሮ ክልል በመዝረፍ ወደ ትግራይ በመጏዝ ላይ የነበረው የህወሓት ጁንታ ታጣቂ ላይ የኢትዮጵያ አየር ሀይል ጁንታውን ገረገራ ላይ እህል ውሃ የሚያሰኝ ድብደባ ፈጽሞበት ጁንታው መግቢ መውጫ አጥቷል!

23/08/2021

ጁንታው እየተወቀጠ ነው!!!

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gondar times ጎንደር ታይምስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share