Gojo media

Gojo media Gojomedia የሁላችን ቤት

በሶሻል ሚዲያ ሙስሊም ያልሆኑ ሰዎች እናንተን እያባሉ እንዲውሉ ያደረጋችሁት እናንተ ናችሁ ክብራችሁን ዝቅ ያደረጋችሁት እናንተ ናችሁ‼
21/07/2022

በሶሻል ሚዲያ ሙስሊም ያልሆኑ ሰዎች እናንተን እያባሉ እንዲውሉ ያደረጋችሁት እናንተ ናችሁ ክብራችሁን ዝቅ ያደረጋችሁት እናንተ ናችሁ‼

17/06/2022

ምሽቱን ሶሻል ሚድያ ላይ የተለቀቀው ቪድዮ ልብ የሚሰብር ነው ኢትዮጵያ ስንቱን ጨካኝ አረመኔ ይዛለች ያሳዝናል ሰው በጠራራ ፀሃይ ሲረሸን😭

Ethiopia
16/06/2022

Ethiopia

👉ያለ ጥርጥር ሀገር በሰላም በአንድነት ፀንታ እንድትኖር ከተፈለገ የቊ ...ማንጅራት መች  እንስቶችን ከብረት አጥር ውስጥ ማስቀመጥ ግድ ነው ‼👉በዶ/ ር አቦይ መንግሥት  የምናደደው ራሱን ...
29/05/2022

👉ያለ ጥርጥር ሀገር በሰላም በአንድነት ፀንታ እንድትኖር ከተፈለገ
የቊ ...ማንጅራት መች እንስቶችን ከብረት አጥር ውስጥ ማስቀመጥ ግድ ነው ‼

👉በዶ/ ር አቦይ መንግሥት የምናደደው
ራሱን የማይከላከል ዲሞክራሲ በኢትዮጵያ አመጣለሁ ብሎ መሞከሩ ነው ።

👉የኢትዮጵያ ሕዝብ የተለማመደው በውጭ ባዕዳን ለመገዛት ባይፈቅድም
ሀገር በቀል ቅኝ ገዥ ተሸክሞ የኖረ ነው ።

👉የትላንቱ #የደርግ አንባ ገነን ቆራጭ ፈላጩ
👉የትናንቱ #የሕወሓት የገማ ዘረኛ ጥንብ የከረፋ የጥቁር አፓርታይድ በሀበሻዋ ምድር ለ27 ዓመታት ያራመደ
የማዕከላዊ ሰቆቃ በታሳሪ ላይ ከኮሌኔያሊስቶች የቀደውን ተሞክሮ የግብረ ሰዶም ፍፀማው ተረሳና ዛሬ ላይ ምን እየሆነ ነው? በኢትዮጵያ፣ዛሬ ላይ ሕዝብ የሚፈራው የሚሸበረው በሀገር መከላከያ ነው?
ወይስ የብሔር የጎሳ አበጋዝ ግንግስተር ነው ❓
አቢይ አህመድ አፋኝ ነው የሚለው ጩኸት የግፍ ነው ።

ታፈነ ሲባል በሕወሓት ዘመን ለአውሬ ተጥለህ በጅብ ተበልተህ ነው የምትገኘው

እንደ #ጎበዜ ሲሳይ #መዓዛ መሀመድ #ተፈራ ማሞን ታፈኑ ብለህ ስትበጠረቅ ቆይተህ
ታፈኑ የተባሉት ምንም አልሆነም ብለው ሲመጡ 😂
ሀፍረት የማይሰማህ ትውልድ ነህ 😂
ማፈር አለብህ

27/05/2022

#ጎጆ

04/05/2022

#ጎጆ

የምን ብልፅግና
26/03/2022

የምን ብልፅግና

23/03/2022

ከጦእነቱ መለስ ብለን ስለ አባያችን ምርጥ ግጥም
28/02/2022

ከጦእነቱ መለስ ብለን ስለ አባያችን ምርጥ ግጥም

20/02/2022

ኢትዮጵያ ተደሰተች
20/02/2022

ኢትዮጵያ ተደሰተች

#ጎጆ

ዛሬ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ትልቁን የሀይል ማመንጫ ግድብ ስራ አስጀምራለች ይህ ግድብ ለኛ ተስፋ  እንደሆነና በሰው ሀገር ለሚንከራተቱ እህት ወንድሞችም የስቃያቸው ማብቂያ እንደሆነ መገመት አያዳ...
20/02/2022

ዛሬ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ትልቁን የሀይል ማመንጫ ግድብ ስራ አስጀምራለች ይህ ግድብ ለኛ ተስፋ እንደሆነና በሰው ሀገር ለሚንከራተቱ እህት ወንድሞችም የስቃያቸው ማብቂያ እንደሆነ መገመት አያዳግትም
እንኳን ደስ ኣለሽ ሀገሬ ❤️❤️💪🇪🇹🇪🇹

ሰበር ዜናታላቁ የህዳሴ ግድብ የኤሌክትሪክ አመነጨ ። ታላቁ የህዳሴ ግድብ ከተሳካ የኤሌክትሪክ ሀይል ሙከራ ቡኋላ ወደ ሙሉ በመሉ የኤለክትሪክ ሀይል ማመንጫ ተሸጋግሯል። ግድቡ በዘንድሮው አመ...
12/02/2022

ሰበር ዜና
ታላቁ የህዳሴ ግድብ የኤሌክትሪክ አመነጨ ። ታላቁ የህዳሴ ግድብ ከተሳካ የኤሌክትሪክ ሀይል ሙከራ ቡኋላ ወደ ሙሉ በመሉ የኤለክትሪክ ሀይል ማመንጫ ተሸጋግሯል። ግድቡ በዘንድሮው አመት ያመነጨዋል ከተባለው 300 ሜጋዋት ውስጥ 180 ሜጋውቱ አምንጭቶ ከጣና በለስ ቅርጫፍ መስመር ጋር እየሰራ ሲሆን፣ ከዋናው የአዲስ አበባ ቅርጫ ጋር ተገናቶ መሉ መሉ በስራ ላይ መሆኑን አረጋግጫለሁ።

እንኳን ደስ ያላችሁ !

😭😭😭  መንግስት ተብዬው አሁንም ዝም እንዳለ ነው አይይይይ
09/02/2022

😭😭😭 መንግስት ተብዬው አሁንም ዝም እንዳለ ነው አይይይይ

01/02/2022

ፋኖ የሀገር ባለውለታ ነው።

ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ዝግጅቷን አጠናቃ እንግዶቿን መቀበል ጀምራለች‼️የአፍሪካዊያን መዲና የሆነችው አዲስ አበባም ከወትሮው ለየት ብላ አሸብርቃ ለእንግዶቿ ምቹ ሆናለች።የከተማዋ የ...
01/02/2022

ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ዝግጅቷን አጠናቃ እንግዶቿን መቀበል ጀምራለች‼️

የአፍሪካዊያን መዲና የሆነችው አዲስ አበባም ከወትሮው ለየት ብላ አሸብርቃ ለእንግዶቿ ምቹ ሆናለች።

የከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች በኢፕድ ዓይን እንዲህ ተቃኝተዋል‼️

ኢትዮጵያ ትቅደም
03/01/2022

ኢትዮጵያ ትቅደም

22/12/2021

#ጎጆ

አሯሯ ለደብረፀዮን ግጥም ተፃፈለት🤠🤠🤠🤠🤣🤣
13/12/2021

አሯሯ ለደብረፀዮን ግጥም ተፃፈለት🤠🤠🤠🤠🤣🤣

gojo media ለጁንታው መሪ ደብረፅዮን የተፃፈ ግጥም

Ethiopia_ዬ ምርጥ አዲስ ግጥም ተጋበዙልኝ
10/12/2021

Ethiopia_ዬ ምርጥ አዲስ ግጥም ተጋበዙልኝ

Ethiopia ዬ በአይነቱ ለየት ያለ ግጥም ነው ፀሃፊና አቅራቢ Gojo_media temamNnuri ፈጣሪ ሀገራችንን ከመጥፎ ጠብቆ ያቆይልን subscribelikesharecom...

ለጀግናው መከላከያችን አጭር ግጥም ተፃፈለት 🇪🇹😍🇪🇹😍🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
04/12/2021

ለጀግናው መከላከያችን አጭር ግጥም ተፃፈለት 🇪🇹😍🇪🇹😍🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

#መከላከያ

29/11/2021

ሰበር ዜና ለዶ/ር ••💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍
27/11/2021

ሰበር ዜና ለዶ/ር ••💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍

ለመጀመሪያ ግዜ ለዶ/አብይ ግጥም ተፃፈላቸው

A massive demonstration has been held in Addis Abeba, condemning the US government's belligerent meddling in Ethiopia's ...
07/11/2021

A massive demonstration has been held in Addis Abeba, condemning the US government's belligerent meddling in Ethiopia's internal affairs and the spreading of anti-Ethiopia fake news by Western media,such as CNN and the BBC.
🇪🇹.

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gojo media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share