Worthtelling Tube

  • Home
  • Worthtelling Tube

Worthtelling Tube Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Worthtelling Tube, Broadcasting & media production company, .

ካለንበት የህይወት አመለካከት ዝቅ ብለው የሚኖሩትን መመልከት ስንችል ከፍ እንላለን ! ከፍታ ዝቅታ ላይ ያሉ ወገኖቻችንን ከፍ በማድረግ ብቻ ይገኛል 🙏Motherhood is about raisi...
17/03/2023

ካለንበት የህይወት አመለካከት ዝቅ ብለው የሚኖሩትን መመልከት ስንችል ከፍ እንላለን ! ከፍታ ዝቅታ ላይ ያሉ ወገኖቻችንን ከፍ በማድረግ ብቻ ይገኛል 🙏

Motherhood is about raising and celebrating the child you have, not the child you thought you would have. It’s about understanding that he is exactly the person he is supposed to be. And that, if you’re lucky, he just might be the teacher who turns you into the person you are supposed to be. Says cerebral palsy victim moms 🙏
Infinity charitable organization

0940 00 33 22
0983 50 57 87

CBE 1000329821928

መጋቢት 09 2015
ቅዳሜ
7:00 ጀምሮ
1 የኢንፊኒቲ በጎ አድራጎት ድርጅት መስራች ንግግር
2 የተከበሩ እንግዶች ንግግር
3 ስለ cerbral palsy እናቶች ህይወት የሚገልፅ documentary
4 የእናቶች መድረክ ላይ experience sharing
5 የሚሸለሙ አባቶችን። recognition መስጠት
6 የኢንፊኒቲ በጎ አድራጎት አምባሳደር ሹመት እና ሀላፊነት
7 ከእናቶች ጋ ጊዜ ማሳለፍ
ኢንፊኒቲ የበጎ አድራጎት ድርጅት ማብቂያ (ማለቂያ) የሌለው ደግነት እና መልካምነት ወደ ሰው ልጆች ሁሉ ለማድረስ በ2008 የተመሠረተ በ2012 ጥር 05 በሲቪል ማህበረሰብ ኤጀንሲ ተመዝግቦ ህጋዊ ሰውነት የተረከበ ቦርድ መር ድርጅት ነው ፣
የድርጅቱ አላማ
• የጎዳና ህፃናትን ካሉበት አካላዊ እና ስነልቦናዊ ጉዳት እንዲያገግሙና የተሻለ ማንነታቸውን እንዲገነቡ ማገዝ
• በየሆስፒታሉ ለረጅም ጊዜ ተኝተው ጠያቂ እና አስታዋሽ የሌላቸውን ወገኖቻችን መጠየቅ
• የዐይምሮ ዕድገት ውስንነት ያላቸው ልጆች እና እናቶቻቸውን (አሳዳጊዎቻቸውን) አስፈላጊውን ሁሉ እገዛ ማድረግ
• በተለያዩ ወቅታዊ ችግሮች ውስጥ የመፍትሄ አካል መሆን ነው።
የዐለቱ አጀንዳ = cerebral palsy ህመም

የዐይምሮ ዕክል በተጠቂው ሰውነት ላይ ሲያጋጥም ቋሚ ለሆነ የእንቅስቃሴ መዛባት በልጅነት ያጋልጣል ፣ ምልክቶቹ ከልጅ ልጅ ፤ ከጊዜ ጊዜ ይለያያሉ ። አብዛኛውን ጊዜ የሚታዩት ምልክቶች የጠነከሩ ወይም የደከሙ ጡንቻዎች ናቸው። ማየት ፣ መስማት ፣መዋጥ፣መናገር አሊያም ስሜትን መረዳት አይፈቅድላቸውም። እንደ ዕድሜ እኩዮቻቸውም መገላበጥ ፣ መዳህ ፣ መራመድ አይችሉም። ብሎም ሌሎች ተጓዳኝ ህመሞችንም ይጋብዛል።

08/01/2023

ማድረግ የምትችለውን በሙሉ ማድረግ ማድረግ ያለብህን እንድትዘነጋ ያደርግሀል

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Worthtelling Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share