Ethio Today News

  • Home
  • Ethio Today News

Ethio Today News Follow Like share በማድረግ በየቀኑ የሚለቀቁ ፈጣንና ታማኝ የመረጃ ምንጭ ባለቤት ይሁኑ!

22/12/2023

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሸዋሮቢት ከተማ ውስጥ በዚህ ሰዓት በከባድ መሳሪያ የታገዘ ከፍተኛ የተኩስ ልውውጥ እየተደረገ ነው።
እስጢፎ ነኝ

22/12/2023

አብይ ሞሽላቃ ሌባ ነው

22/12/2023

ባህር ዳር አሁን ቀበሌ 14 ኤፍራታ አካባቢ ከፍተኛ የተኩስ ድምፅ እንዳለ የመረጃ ምንጮች ነግረውናል። ዝርዝር መረጃ እንደደረሰን ይዘን እንመለሳለን!

22/12/2023

በመዲነዋ አዲስአበባ እና በኦሮሚያ ክልል ወጣቷች እየታፈሱ ነዉ ።

21/12/2023

የድል ዜናዎች

ጀግኖቻችን በከተማውና በአካባቢው የነበረውን አራዊት ሰራዊት ደምስሰው አማኑኤል ከተማን ቀጨም አድርገዋታል። በእውነቱ የደብረ ኤልያስ ደጋሰኘን እና አማኑኤል ፋኖዎች ታሪክእየሠሩ ነው። የተበታተነውን የመለቃቀሙ ስራም በሚገባ መጠናቀቁን ስናበስር ከደብረማርቆስ ንጉሥ ተክለሃይማኖት አደባባይ ላይ በኩራት ቆመን ነው።

ስለደብረማርቆስ ካነሳን አይቀር ደግሞ ውሻጥርስ በሚባለው የከተማው መግቢያ አካባቢ የነበረውን አራዊት ሰራዊት የንጉሥ ተክለሃይማኖት ልጆች መዓት አውርደውበታል ተብሏል።

22/11/2023
መንግሥት ወጣት አርቲስቶች በድፍረት እየወጡ ከተቹት፣ "ምን ሆኜ ነው?" ብሎ ውስጡን መመርመር አለበት። ኢትዮጵያ የወጣት አገር ናት። መንግስት ደግሞ ሰብስቦ የሚያናግረው ሽማግሌዎችን ነው። ...
31/12/2022

መንግሥት ወጣት አርቲስቶች በድፍረት እየወጡ ከተቹት፣ "ምን ሆኜ ነው?" ብሎ ውስጡን መመርመር አለበት። ኢትዮጵያ የወጣት አገር ናት። መንግስት ደግሞ ሰብስቦ የሚያናግረው ሽማግሌዎችን ነው። አልተገናኝቶም።

የኢትዮጵያ ወጣቶች እርስ በርስ ተነጋግረው ችግሮቻቸውን እንዲፈቱ መድረክ ይመቻችላቸው እንጅ፣ ሽማግሌ እየሰበሰቡ የወጣቱን ጥያቄ እመልሳለሁ ማለት ከንቱ ድካም ነው። ትናንት ወጣት የነበሩት የዛሬ ሽማግሌዎች መቼ ዛሬም ድረስ የትናንት ልዩነቶቻቸውን ፈቱና ነው የአዲሱን ትውልድ ችግር ይፈታሉ ተብሎ የሚታመነው? Take the bull by the horns.

አርቲስትን፣ ያውም ወጣት አርቲስስትን፣ ማሰር መዘዙ ብዙ ነው።
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሁን ተባብሮ አብሮ ለኢትዮጵያ መፍትሔ መሰራት ነው መረጃ እንለዋወጥ

21/12/2022

ዳግም ጦርነት በህወሀት በወልቃይት ግድም ጀመረች

21/12/2022

የአብን አመራሮች ፊት ለፊት ተፋጠጡ❗️

ባህርዳሬ
17/12/2022

ባህርዳሬ

ዐበይት ዜናዎች‼️1፤ የአሜሪካ ዜግነት ያላቸው የትግራይ ብሄር ተወላጆች ከኢትዮጵያ ለመውጣት ሲሞክሩ በመታሰር ላይ ናቸው ሲል የፈረንሳይ ዜና ወኪል ዘግቧል። ዘገባው መንግሥት ሰዎቹን የሚያስ...
17/12/2022

ዐበይት ዜናዎች‼️

1፤ የአሜሪካ ዜግነት ያላቸው የትግራይ ብሄር ተወላጆች ከኢትዮጵያ ለመውጣት ሲሞክሩ በመታሰር ላይ ናቸው ሲል የፈረንሳይ ዜና ወኪል ዘግቧል። ዘገባው መንግሥት ሰዎቹን የሚያስረው ለብሄራዊ ደኅንነት ሲል መሆኑን ክአሜሪካ መንግሥት የኢሜል መልዕክቶች ተመልክቻለሁ ብሏል። አሜሪካ አምና በልዩ የአውሮፕላን በረራ ዜጎቿን ልታስወጣ የያዘችውን ዕቅድ የሰረዘችው በዚሁ የመንግሥት አቋም የተነሳ መሆኑን ዘገባው ጠቅሷል። አምና በየካቲት መንግሥትና የአሜሪካ ባለሥልጣናት 217 የአሜሪካ ዜጎችንና የስደት አመልካቾችን ከትግራይ ወደ አዲስ አበባ መውሰዳቸውን የጠቀሰው ዜና ምንጩ፣ ጦርነቱ ከተቀሰቀሰ ወዲህ ስንቶቹ አሜሪካ እንደገቡ ወይም የታሰሩ ስለመኖራቸው ግን ከአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ማረጋገጫ ማግኘት አልቻልኩም ብሏል።

2፤ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንቶኒ ብሊንከን የኤርትራ ወታደሮች ከኢትዮጵያ ይወጣሉ ብለን እየጠበቅን ነው ሲሉ አዲስ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተናግረዋል። በኤርትራ ወታደሮች የመውጣት አስፈላጊነት ላይ፣ በሰሞኑ የአፍሪካና አሜሪካ መሪዎች ጉባኤ ከተገኙ መሪዎች ጋር መነጋገራቸውን ብሊንከን ጠቅሰዋል። ብሊንከን በኢትዮጵያ መንግሥትና በትግራይ ኃይሎች መካከል የተደረሰው የግጭት ማቆም ስምምነት፣ በፍጥነትና ውጤታማ በሆነ ሁኔታ መተግበር አለመተግበሩን ማረጋገጥ እንደሚያስፈልግ ጠቁመዋል። ብሊንከን በተያዘው ሳምንት፣ በዋሽንግተን ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ስምምነቱን ለመተግበር በሚያስችል ፍኖተ ካርታ ላይ ተነጋግረናል ብለዋል።

3፤ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት ካለፈው አንድ ሳምንት ወዲህ ሥራ አቁሞ መሰንበቱን ዶይቸቨለ ዘግቧል። የከተማዋ የባቡር ትራንስፖርቱ የተቋረጠው፣ ሰሞኑን በከተማዋ ትምህርት ቤቶች ከኦሮሚያ ክልል ባንዲራና መዝሙር ጋር በተያያዘ የተነሳው ሁከት በአገልግሎቱ ላይ የደኅንነት ስጋት በመፍጠሩ እንደሆነ ዘገባው ጠቅሷል። የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎቱንና የተሳፋሪዎችን ደኅንነት ለመጠበቅ ሃላፊነት ያለባቸው የከተማዋ ጸጥታ ኃይሎች በሌላ ኃላፊነት ተመድበው እንደነበር የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ድርጅት ለዜና ምንጩ ተናግሯል። ከቃሊቲ ወደ ምኒሊክ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጠው ባቡር ግን፣ ትናንት ሥራ መጀመሩንና ሁለተኛው መስመርም ዛሬ እንደሚጀምር ድርጅቱ ገልጧል ተብሏል።

4፤ የሱማሊያ መንግሥት አልሸባብ ሰላማዊ ነዋሪዎችን ከመንደሮችና ከተሞች በጅምላ ከቀያቸው ያፈናቅላል ሲል መክሰሱን የአገሪቱ ዜና ምንጮች ዘግበዋል። አልሸባብ የተቆጣጠራቸውን አካባቢዎች የመንግሥት ኃይሎች መልሰው ሊቆጣጠሯቸው ይችላሉ በሚል ስጋት፣ በርካቶችን በጅምላ እያፈናቀለ መሆኑን ዘገባዎቹ ገልጸዋል። ቡድኑ ነዋሪዎችን የሚያፈናቅለው፣ ከመንግሥት ጋር ተባብረው ይወጉኛል በሚል ስጋት እንደሆነ ተገልጧል።

5፤ የደቡብ አፍሪካ ገዢ ፓርቲ የአፍሪካ ብሄራዊ ኮንግሬስ ከትላንት ጀምሮ ለአምስት ቀናት በሚያካሂደው ጉባዔ የፓርቲውን ፕሬዝዳንት ይመርጣል። አዲስ የሚመረጡት የፓርቲው ፕሬዝዳንት ከአንድ ዓመት ዓመት በኋላ በሚደረገው አገራዊ ምርጫ፣ ለአገሪቱ ፕሬዝዳንትነት ዕጩ ተወዳዳሪ ሆኖ ይቀርባል። ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎዛ የፓርቲውን ፕሬዝዳንትነት ምርጫ ያሸንፋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ተንታኞች ገልጸዋል። ፓርቲው ፕሬዝዳንቱን የሚመርጠው፣ የፓርላማው መርማሪ ኮሚሽን ራማፎዛ ከሥልጣን እንዲነሱ ድምጽ ሊያሰጥባቸው የሚችል የስነ ምግባር ጥሰት ሳይፈጽሙ አልቀሩም የሚል ውንጀላ ባቀረበባቸው ማግስት ነው። [ ዋዜማ]

17/12/2022

አሳዛኝ የግድያ ሰበር መረጃ

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Today News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share