Urjii Barii

Urjii Barii Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Urjii Barii, Digital creator, .

This is what we have as Ethiopian citizen‼️
17/01/2024

This is what we have as Ethiopian citizen‼️



የሞት አዋጅ በመግለጫ አይረክስም👎 እኛ የምናዉቀዉ ሰላም ፣ ህይወት ፣ አንድነት የሚሰጥ እምነት እና አስተምህሮ  እንጂ  የሞት አዋጅ የሚሲሳዉጅ የእምነት ተቋም አናዉቅም፡፡ ለሞት አዋጅ መግ...
04/01/2024

የሞት አዋጅ በመግለጫ አይረክስም👎

እኛ የምናዉቀዉ ሰላም ፣ ህይወት ፣ አንድነት የሚሰጥ እምነት እና አስተምህሮ እንጂ የሞት አዋጅ የሚሲሳዉጅ የእምነት ተቋም አናዉቅም፡፡ ለሞት አዋጅ መግለጫ መልስ አይሆንም ፡፡ በመሆኑም:-

1.የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ይሄ ሀሳብ አይመለከተኝም በማለት
ይሄ መግለጫ በወጣ ተከታታይ 5 ቀናት ውስጥ ይሄንን ሰው አውግዛ እና የሰውዬው ሀሳብ የቤተክርስቲኒቱ ሀሳብ አለመሆኑን በሚዲያ እንድትገልፅ እንጠይቃለን

2. የኚህ ሀይማኖት አባት ሹመት ተገፎ ከቤተክርስቲያን እንድታገድ

3.ቤተክርስቲያኒቱ በሚዲያ የኦሮሞን ህዝብ ይቅርታ እንዲጠይቅ

ከላይ የተዘረዘሩትን የእርምት እርምጃዎች በ 5ቀናት ውስጥ ካልተፈፀመ የእራሳችንን እርምጃ ለመውሰድ እንገደዳለን! የየኢኦተቤ መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት/ EOTC Broadcasting Service Agency/

25/12/2023
12/12/2023

ኦቦ ታዬ በሁለት ቢላዋ መብላት ከመጀመራቸዉ በፊት


ሰበር ዜና   በጃል መሮ እና በጃል ሰኚ መካከል የተፈጠረው ክፍፍል ወደ ወታደራዊ  #ውጊያ ማደጉ ተሰምቷል።ከታማኝ ምንጮች ያገኘነው  #መረጃ እንደሚያስረዳ ከሆነ በአለፉት ሶስት ቀናት   በ...
01/12/2023

ሰበር ዜና

በጃል መሮ እና በጃል ሰኚ መካከል የተፈጠረው ክፍፍል ወደ ወታደራዊ #ውጊያ ማደጉ ተሰምቷል።

ከታማኝ ምንጮች ያገኘነው #መረጃ እንደሚያስረዳ ከሆነ በአለፉት ሶስት ቀናት በሚባል #ወለጋ እና #ሸዋ አዋሳኝ ድንበር ላይ በጃል መሮ የሚመራ ቡድን ከላይ በተሰጠው ትዕዛዝ በጃል ሰኚ በሚመራው የሸዋ #ሸኔ ክንፍ ላይ ውጊያ እንደከፈተ ነው ከስፍራው እየወጡ ያሉ #መረጃዎች የሚያስረዱት።

ታጣቂዎች በአለሰቡት ሰዓት እኩለ ሌሊት ላይ በተከፈተባቸው ውጊያ ብዙዎች የሞቱ ሲሆን በሁለተኛ ቀን ውሎ ውጊያ የጃል ሰኚ ቡድን ታጣቂዎቹን በማስተባበር በወሰደው መልሶ #ማጥቃት በወለጋ በኩል ከመጣው የጃል መሮ ታጣቂዎችም መካከልም ቀላል የማይባል ቁጥር መሰዋቱን ሰምተናል።

እንደ አይን እማኞች ገለፃ ከሆነ እስካሁንም የሞቱት ታጣቂዎች #ሬሳ እንዳልተነሳ እና ሽታው አከባቢውን እየረበሸ መሆኑ ተሰምቷል።

የሁለቱ ቡድኖች ግጭት የጀመረው ሰሞኑን ጃል ሰኚ ራሱን ችሎ ጥያቄ ማቅረቡ ከተሰማ በኋላ ነው።


ትግል ወይስ እክል‼️በኦሮም ህዝብ ስም እና ትግል በሚባል የዳቦ ስም የሚንቀሳቀሱ ሀይሎች የትግላቸዉ ግብ በዉል የማይታወቅ ከሆነ ሰነባበቷል፡፡ ኦነግ እንደ መርህ ይዞት ትግል የጀመረባቸዉ አ...
24/11/2023

ትግል ወይስ እክል‼️

በኦሮም ህዝብ ስም እና ትግል በሚባል የዳቦ ስም የሚንቀሳቀሱ ሀይሎች የትግላቸዉ ግብ በዉል የማይታወቅ ከሆነ ሰነባበቷል፡፡ ኦነግ እንደ መርህ ይዞት ትግል የጀመረባቸዉ አብዛኞቹ ጥያቄዎች ከዚህ ቀደም በነበሩ መንግስታት እና ስርዓቶች በሚገባ መልስ ማግኘት ባለበቻላቸዉ የትጥቅ ትግል መጀመር እንደ ምክንያት ይጠቀሳል፡፡

ባለፉት በሀገራችን ከተፈጠረዉ ሁሉን አቀፍ ለዉጥ ማግስት #የኦነግ ከፍተኛ አመራሮች ጭምር በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ወደ ሀገር የሚገቡበት ሁኔታ በመመቻቸቱ ትጥቅ ፈተዉ የሀሳብ ትግል ከጀመሩ ሰነባብተዋል ፤ አለፍ ሲልም የሀገረቱ እስከመሆን የደረሱ የኦነግ ታጋዮች ብቅ ማለት ችለዋል ፡፡ 🫡

በሃሳብ ድርቀት የላሸቀዉ እና ቆሞ ቀርነት የተጠናወተዉ ሸኔ ግን በሰለጠነ ዘመን ጫካ ለጫካ እየተልከሰከሰ ይገኛል፡፡ ነገሩ እና ግቡ ለየቅል ቢሆንም እንኳን ከትግሉ አልፎ የኦሮሞን ህዝብ የማሳረፍ አቅም ባይኖረዉም ፣ በአፈሙዝ የሚያስመልሰዉ ጥያቄ እንደሌለ አለም እያወቀ ሀገር ለማፍረስ እና የኦሮሞን ህዝብ ለማሳነስ ግን አቅም አላነሰዉም፡፡



22/11/2023
Mootummaan Shaneen safuu akka hin beekne osoo beeku garuu ammoo aarsaa ummanni keenya sababa humna shororkeessaa kanaan ...
22/11/2023

Mootummaan Shaneen safuu akka hin beekne osoo beeku garuu ammoo aarsaa ummanni keenya sababa humna shororkeessaa kanaan guyyaa guyyaatti kaffalaa jiru irraa ka'uun, akkasumas, harka lamaan hojjennee Badhaadhina hawwinu mirkaneessuuf gara bal'inaan hanga aangoo qoodutti kutannoo nageenyaaf qabu mirkaneessee jira. Shaneen dhiiga ummata Oromoo dhuguu barte carraa nageenyaa kennameef kana fashaleessiteetti. Yeroon gara jabina ol'aanaadhaan humna kana Oromiyaa keessaa qulqulleessinu amma

Qellem Wallaggaatti Sosochii Deggarsa Hidha Haaromsaan Birrii Miiliyoona 17 ol Walitti qabuuf hojjetamaa jira jedhameGod...
06/11/2023

Qellem Wallaggaatti Sosochii Deggarsa Hidha Haaromsaan Birrii Miiliyoona 17 ol Walitti qabuuf hojjetamaa jira jedhame

Godina Qellem Wallaggaatti sosochii deggarsa hidha haaromsaa gaggeeffamuun gurgurtaa boondiin qarshii miiliyoona 17.5 walitti qabuuf karoorfamee hojjetamaa jiraachuun himame.

Sosochiin deeggarsa Hidha Haaromsaa, gamaggama raawwii inisheetiivota garaagaraa fi raawwiin hojiilee hundaa qaamolee adda addaa aanaalee Godinichaa hirmaachise Godina Qellem Wallaggaa magaalaa Dambi Doollootti guyyaa har’aa gaggeeffamaa jira.

Godinichattis Sossochii guyyoota lamaan darban gaggeffameen boondiin birrii miiliyoona 2 oliin bitameera.

Bulchaan Godina Qellem Wallaggaa Obbo Gammachuu Gurmeessaa, hidhi haaromsaa wabii sabaa fi sab-lammiilee akkasumas uummattoota biyyattii ta'uu himanii, hojiin hidhichaa akka xumuramuuf, hoggansi ofii hirmaachuun akkasumas hawaasa qindeessuun gahee adda durumaa bahachuu akka qabu dhaamanii, raawwii hojiiwwan hundaafis ciminaan hojjetamuu akka qabu dubbataniiru.

Godinichatti sadarkaa garagaraatti sosochii gaggeeffamuun, gurgurtaa boondii fi arjoomaan birrii miiliyoona 17.5 walitti qabuuf karoorfamee hojjatamaa jira.

🇪🇹🇪🇹🇪🇹116ኛው የሰራዊት ቀን🇪🇹🇪🇹🇪🇹የሀገራችንን ሉዓላዊነትና ነፃነትን ደሙን  በመፍሰስ፣ አጥንቱን በመከስከስ እና  የህይወት  #መስዋዕትነት  በግንባር  ቀደምትነት በመክፈል   #ኢትዮ...
26/10/2023

🇪🇹🇪🇹🇪🇹116ኛው የሰራዊት ቀን🇪🇹🇪🇹🇪🇹

የሀገራችንን ሉዓላዊነትና ነፃነትን ደሙን በመፍሰስ፣ አጥንቱን በመከስከስ እና የህይወት #መስዋዕትነት በግንባር ቀደምትነት በመክፈል #ኢትዮጵያ ከትውልድ ወደ ትውልድ በሉዓላዊነትና በነፃነት እንድትሸጋገር ላደረጉልን ጀግኖች የመከላከያ ሰራዊት አባላት ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ!

እናመሰግናለን 🙏🙏



የውሸት ማሽን😂 #ጦርነት ጨዋታ መስሎት  #በፉከራ ሰክሮ ወደ ግጭት የገባው  #ጃውሳ መሬት ላይ ባለው ውጊያ የመከላከያን ምት እና ረሃቡን መቋቋም ሲያቅተው  #የተካነበትን የውሸት ፕሮፖጋንዳ...
14/09/2023

የውሸት ማሽን😂

#ጦርነት ጨዋታ መስሎት #በፉከራ ሰክሮ ወደ ግጭት የገባው #ጃውሳ መሬት ላይ ባለው ውጊያ የመከላከያን ምት እና ረሃቡን መቋቋም ሲያቅተው #የተካነበትን የውሸት ፕሮፖጋንዳ እየነዛ ይገኛል።

ይሄ የውሸት #ማሽን የሆነው #ጃውሳ የተለያዩ የቆዩ #ምስሎችን በመጠቀም አሁን እንደተደረጉ በማስመሰል ህዝብ እያደናገረ ይገኛል።

ሰራዊታችን ግን ወንበዴው የገባበት ገብቶ እየለቃቀመ የአማራን ክልል እያፀዳ ይገኛል💪




#ጃውሳ

13/09/2023
10/09/2023
  ዛሬ ከማንም በላይ አንድ ነብሱን  #መስዕዋትነት ከፍሎ ሀገርን እያስቀጠለ ያለውን   የምናመሰግንበት  ቀን መሆን አለበት።ሌላው ዜጋ  #ካለው ነገር ላይ ለሀገር ይሰጣል ወይም በጉልበቱ አ...
07/09/2023



ዛሬ ከማንም በላይ አንድ ነብሱን #መስዕዋትነት ከፍሎ ሀገርን እያስቀጠለ ያለውን የምናመሰግንበት ቀን መሆን አለበት።

ሌላው ዜጋ #ካለው ነገር ላይ ለሀገር ይሰጣል ወይም በጉልበቱ አሊያም በእውቀቱ። ያሸነፈው ከርታተው ግን አንዲያ #ነፍሱን ለሀገሩ ክብር ለመገበር በየዱር ገደሉ ይንከራተታል😭😭

በእናንተ መስዕዋትነት እየቀጠለች ነው!! እናመሰግናለን 🙏




#መስዕዋትነት

05/09/2023

የአማራ ህዝብ ጦርነት በቃኝ ብሏል እኛ የምንፈልገው ሰላም እና መረጋጋትን ነው እድገት እና ብልጽግናን ነው ብለውል።




#ጃውሳ

ከአዲሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ብዙ እንጠብቃለንየአማራ ክልል ምክርቤት ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ አዲስ ርዕሰ መስተዳደር መርጧል።አቶ አረጋ ከበደ አዲሱ የአማራ ክልል ፕረዚዳንት ሆነ...
26/08/2023

ከአዲሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ብዙ እንጠብቃለን

የአማራ ክልል ምክርቤት ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ አዲስ ርዕሰ መስተዳደር መርጧል።

አቶ አረጋ ከበደ አዲሱ የአማራ ክልል ፕረዚዳንት ሆነው ተሾመዋል ፤ አቶ አረጋ በተለያዩ የስራ ዘርፎች ያገለገሉ ሲሆን በአማራ ክልል ላለው ምስቅልቅል ፈጣን መፍትሄ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል::



ከBRICS አባልነት የሚገኝ ጥቅም እና ኢትዮጵያ  #ኢትዮጵያ BRICS እንድትቀላቀል በቀረበላት ጥሪ መሰረት BRICSን ተቀላቅላለች። ይህ ምንአልባትም ከለዉጡ በኋላ ከተገኙ ስኬቶች ዉስጥ ከ...
25/08/2023

ከBRICS አባልነት የሚገኝ ጥቅም እና ኢትዮጵያ

#ኢትዮጵያ BRICS እንድትቀላቀል በቀረበላት ጥሪ መሰረት BRICSን ተቀላቅላለች። ይህ ምንአልባትም ከለዉጡ በኋላ ከተገኙ ስኬቶች ዉስጥ ከታላቁ የህዳሴዉ ግድብ ቀጥሎ ትልቁ ስኬት ነዉ ሊባል ይችላል።

ምክኒያቱም BRICS ማለት አዲስ ለመፍጠር የተቋቋመ እና እንደ ያሉ ሃያላን ሀገራት ያካተተ ነዉ። ከዚህ በተጨማሪ የአለም ኢኮኖሚ ላይ ትልቅ ተፅኖ ያላቸዉ እንደነ #ህንድ፣ #ብራዚል፣ #ደቡብ አፍሪካን ያካተተ በመሆኑ የዚህ ትብብር አካል መሆን ጠቀሜታዉ የጎላ ነዉ።

እንዲሁም የBRICS አባል ሀገራ በአንድ የመገበያያ ገንዘብ ለመገበያየት እቅድ መያዛቸዉ በዶላር እጥረት ምክኒያት ለሚፈጠሩ የዋጋ ንረቶች መፍትሄ እንደሚሆን ሲሆን፤ ከዚህ በተጨማሪ የBRICS አባል ሀገራት ለወደፊቱ እንደ ያለ የመገንባት እቅዳቸዉ #ኢትዮጵያን በምስራቅ አፍሪካ ላለዉ #የጂኢፖለቲካ እንቅስቃሴ Power House ያደርጋታል።



#ጃውሳ

  🔥ኢትዮጵያ ብሪክስን ተቀላቅላለች።በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ ያለው 15ኛው የብሪክስ አባል ሀገራት ጉባኤ ኢትዮጵያን ጨምሮ አርጀንቲና፣ ግብጽ፣ ኢራን፣ ሳዑዲ አረቢያን እና የተባበሩት አረብ...
24/08/2023

🔥

ኢትዮጵያ ብሪክስን ተቀላቅላለች።

በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ ያለው 15ኛው የብሪክስ አባል ሀገራት ጉባኤ ኢትዮጵያን ጨምሮ አርጀንቲና፣ ግብጽ፣ ኢራን፣ ሳዑዲ አረቢያን እና የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶችን በአዲስ አባልነት መቀበላቸውን ታውቋል።

BRICS በብራዚል፣ ሩስያ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ቻይና፣ ህንድ ምጣኔኃብት ተኮር ሆኖ የተፈጠረው ቡድን ነው።

21/08/2023
ጃውሳው ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ቀይ መስመር አልፏል የሰው በላው ጃውሳ ታጣቂ ቡድን በዛሬው እለት የኦሮሚያ ክልል ድንበር ውስጥ በመግባት ከሰሜን ሸዋ አርብ ገበያ (Gabaa Jimaataa) ከተማ...
18/08/2023

ጃውሳው ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ቀይ መስመር አልፏል

የሰው በላው ጃውሳ ታጣቂ ቡድን በዛሬው እለት የኦሮሚያ ክልል ድንበር ውስጥ በመግባት ከሰሜን ሸዋ አርብ ገበያ (Gabaa Jimaataa) ከተማ ተሳፋሪዎችን አሳፍሮ ወደ መንዲዳ ከተማ ይጓዝ የነበረና የሰሌዳ ቁጥሩ ኦሮ- 58419 የሆነ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪን ከነተሳፋሪዎቹ አግቶ ወዳልታወቀ ስፍራ ወስዷል።

የአብቹና ኛአ ወረዳና የመንዲዳ ከተማ ነዋሪዎች የሆኑት እነዚህ ንጹሀን ዜጎች በአሁኑ ሰዓት በምን ሁኔታ ውስጥ እንዳሉ አይታወቅም። ጃውሳው ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ተሳፋሪዎቹንና ተሽከርካሪውን በአስቸኳይ እንዲለቅ እናሳስባለን!
#ጃውሳ

17/08/2023

በአማራ ክልል የሚንቀሳቀስ ጃዉሳ ላይ ህጋዊ እርምጃ ባይወሰድበት ምን ያክል ጥፋት እንደሚከሰት መገመት አይከብድም ። ጃዉሳዉ ላይ እየተወሰደ ያለዉ እርምጃ ህጋዊና ህገ መንግስቱ በሚፈቅደው መልኩ ብቻ ነዉ ።
#ጃውሳ

16/08/2023

ቅጥ ያጣው የአማራ ፖለቲካ መድረሻው ምን ሊሆን ነው ?

#ጃውሳ

15/08/2023

የገዱ
ከዱ
ጉዱ ሲፈተሽ

#ጃውሳ

ማፊያው ቡድን #የጃውሳው ቡድን ላለመሞት እየተንፈራገጠ ነው።  እራሱ በቆሰቆሰው እሳት♨️♨️♨️ እየተለበለበ ያለው  #ጃውሳው ቡድን በአሁኑ ሰዓት መውጫ መግቢያው ግራ ገበቶት ባተሌ ሆኗል። ...
14/08/2023

ማፊያው ቡድን

#የጃውሳው ቡድን ላለመሞት እየተንፈራገጠ ነው። እራሱ በቆሰቆሰው እሳት♨️♨️♨️ እየተለበለበ ያለው #ጃውሳው ቡድን በአሁኑ ሰዓት መውጫ መግቢያው ግራ ገበቶት ባተሌ ሆኗል። በዚህ ምክኒያት በአማራ ክልል የታወጀዉ አስቸኳይ የጊዜ አዋጅ እንዳይፀድቅ ሌላ እሳት እየቆሰቆሰ ነው።

#ጃውሳው ቡድን የአስቸኳይ ጊዘ አዋጁ እንዳይወሰን ለማድረግ የማፊያነት ስራውን ተያይዞታ!

ጃውሳው ሙሉ ለሙሉ ተፀድቶ ሀገሪቱ ሰላም ትሆናለች። ካሁን በኋላ ሽፍታን የሚታገስበት እና የሚሸከምበት ጫንቃ የለውም።

#ጃውሳ

 #ጃውሳው ለህዝብ የማያስብ  #ደንቆሮ ነው የምንለው በምክንያት ነው።ለህዝብህ የምታስብ ከሆነ ቢያንስ ለምትወስዳቸው  #እርምጃዎች ትጠነቀቃለህ!ጃውሳው   ቀማኛና ወንበዴ መሆኑን በጥቂት ምሳ...
13/08/2023

#ጃውሳው ለህዝብ የማያስብ #ደንቆሮ ነው የምንለው በምክንያት ነው።

ለህዝብህ የምታስብ ከሆነ ቢያንስ ለምትወስዳቸው #እርምጃዎች ትጠነቀቃለህ!
ጃውሳው ቀማኛና ወንበዴ መሆኑን በጥቂት ምሳሌ ብገልፀው

1. የሆኑ #የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተና ላይ እያሉ ጦርነት መጀመሩ (ለትውልድ ስነ ልቦና የማይጨነቅ ወንበዴ መሆኑን ያሳያል)

2. #ክረምቱን ጠብቀው ከክረምቱም #ለገበሬው እጅግ ወሳኝ የሆነ የእርሻ ሰዓት ላይ ጦርነት መክፈቱ (ጃውሳው ራሱ መዝረፍ ከቻለ እና የስልጣን ጥሙን ካሳካ #ለህዝብ #መራብ እና #መቸገር ግድ የማይሰጠው ፀረ_ህዝብ መሆኑን ቁልጭ አርጎ ያሳያል)

3. #ለሀይማኖቱ እጅግ ከፍተኛ ግምት በሚሰጥ #ህዝብ መካከል ሆኖ ወቅት ጠብቆ ጦርነት መክፈቱ ለሀይማኖቱ እና #ሀይማኖታዊ ስርዓቱ ያለውን ንቀት ቁልጭ አድርገው ያሳየ ነው። (በነገራችን ላይ በአብይ ፆም ወቅትም ህዝቡ ተረጋግተው ወደ #አምላኩ እንዳይፀልይ በአማራ ክልል ሰላማዊ ሰልፍ እያሉ በየከተሞች ጥይት ወደ ሰማይ እየተኮሱ ህዝቡን #ሲያሸብሩ መቆየታቸው የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው።)

እንግዲህ ትውልድ #ተምሮ ሀገር እንዳይለውጥ ካደረክ፣አርሶአደር አርሶ እንዳይበላ እና በረሀብ እንዲያልቅ ከፈረድክበት እንዲሁም ወደ አምላኩ እንዳይቀርብ እንቅፋት ከሆንክበት... ሳጥናኤልስ ከዚህ የባሰ ምን ሊያረግ ይችላል?

#ጃውሳ

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Urjii Barii posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share