Gion Abay

Gion Abay Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gion Abay, News & Media Website, .

30/08/2023
26/07/2023

“ለምረቃው ከብት ታርዶ፣ ጠላ ተጠምቆ ዝግጅት ተደርጎ ነበር። እኔም እንደ ጓደኛ እና ጎረቤት ተሳትፎ ሳደርግ ነበር። የረድኤት እናትም ተመርቃ የምትመጣዋን ልጃቸውን ለመቀበል እየጠበቁ ነበር። ጎረቤት በሙሉ ቤት ሲደርሱ ለመቀበል እየተጠባበቅን ነው ይህን መርዶ የሰማነው።”

የትራፊክ አደጋው የደረሰው ወደ መኖሪያ አካባቢያቸው ሊደርሱ 50 ኪሎ ሜትር ሲቀራቸው፣ ሱሉልታ ወረዳ ቆሬ ሮባ ተብሎ በሚጠራ ስፍራ ነው።

ረድኤት ደረጄ ከሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ በኬሚካል ኢንጂነሪንግ ትምህርቷን ተከታትላ ለምረቃ የበቃች ሲሆን፣ ወላጆቿ ከምርቃቷ በኋላ ሥራ ይዛ ትጦረናለች ብለው ተስፋ ሰንቀው እንደነበረ ቢቢሲ ያናገራቸው የሟች ጎረቤት እና ጓደኛ ገልጸዋል።

በአደጋው ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበት የሟቾቹ አቶ ደረጀ ልጅ የረድኤት ወንድም የሆነው የታዳጊ በሆስፒታል ሕክምና እየተደረገለት መሆኑን የተናገሩት አቶ አሸናፊ፤ የረድኤት እናት ደግሞ ቀድሞውኑ ታማሚ ስለነበሩ ይህ መሪር ሐዘን ተጨምሮባቸው የጤናቸው ሁኔታ በጣም አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን አመልክተዋል።

26/07/2023

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን፤ በሱማሌ ክልል ሀገረ ስብከት ፤ የጎዴ(ኦጋዴን) ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን

25/07/2023
25/07/2023

💚💛❤️

25/07/2023

"ወርቅ ይቆሺሻል እንጂ ግራሙ አይቀንስም ፤ የሰው ልጅም ይፈተናል እንጂ ወድቆ አይቀርም" ከሶሻል ማዲያ!!!

ለምረቃው ከብት ታርዶ፣ ጠላ ተጠምቆ ልጃቸውን አስመርቀው ሲመሰሉ የነበሩ አባት በትራፊክ አደጋ ከነልጃቸው ሕይወታቸው አለፈበኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሱሉልታ ወረዳ ባጋጠመ የትራፊክ አደጋ...
25/07/2023

ለምረቃው ከብት ታርዶ፣ ጠላ ተጠምቆ ልጃቸውን አስመርቀው ሲመሰሉ የነበሩ አባት በትራፊክ አደጋ ከነልጃቸው ሕይወታቸው አለፈ

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሱሉልታ ወረዳ ባጋጠመ የትራፊክ አደጋ ልጃቸውን አስመርቀው ሲመለሱ የነበሩ አባት ከተመራቂ ልጃቸው ጋር ሕይወታቸው አለፈ።

አቶ ደረጄ ጌታቸው የተባሉት አባት ከሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተመረቀችውን ረድኤት ጌታቸው የተባለችውን ልጃቸው ይዘው ወደ መኖሪያ ከተማቸው ሲመለሱ ነበር የትራፊክ አደጋው አጋጥሞ ሕይወታቸው ያለፈው።

የ51 ዓመቱ የደብረ ሊባኖስ ወረዳ ሠራተኛ የሆኑት አቶ ደረጄ ሁለተኛ ልጃቸውን አስከትለው በሴት ልጃቸው የምርቃት ሥነ-ሥርዓት ላይ ለመታደም ወደ ሐዋሳ ያቀኑት ባለፈው ሐሙስ ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም. ነበር።

ከምርቃት ሥነ-ሥርዓቱ በኋላ ቅዳሜ ሐምሌ 15/2015 ዓ.ም. አባት እና ሁለት ልጆቻቸው ሰሜን ሸዋ ውስጥ ወደ ሚገኛው መኖሪያ ከተማቸው ሻራሮ እየተመለሱ ሳለ ነው ከአዲስ አበባ በስተሰሜን 20 ኪሎ ሜትር ርቀት ሱሉልታ ውስጥ የትራፊክ አደጋው የደረሰው።

በአደጋው የአቶ ደረጄ እና የልጃቸው ረድኤት ደረጄ ሕይወት ወዲያው ሲያልፍ የ16 ዓመቱ ታናሽ ልጃቸው ላይ ደግሞ ከባድ የአካል ጉዳት ደርሶበታል።

የአቶ ደረጄ የቅርብ ጓደኛ እና ጎረቤት የሆኑት አቶ አሸናፊ አብዲሳ ለቢቢሲ ሲናገሩ የረድኤት ምርቃትን በማስመልከት ድግስ ተደግሶ ወዳጅ ዘመድ ከቤት ሆኖ መምጣታቸው ሲጠበቅ ነው አደጋው መድረሱ የተሰማው።

“ይህ አደጋ እጅግ ሰቅጣጭ ነው። ለቤተሰብ አይደለም፤ ለጎረቤት አይደለም አደጋውን ለሰማው ሁሉ በጣም ከባድ ነው። ልጃቸውን በደስታ አስመርቀው ወደ ቤት ሲመለሱ፣ ልጅ እና አባት እንደወጡ ቀርተዋል” በማለት አቶ አሸናፊ የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ገልጸዋል።

የሱሉልታ ወረዳው ኮሚዩኒኬሽን ጽሕፈት ቤት እንዳለው ለአባት እና ልጅ ህልፈት ምክንያት የሆነው የመኪና አደጋ የደረሰው ሲጓዙበት የነበረው ተሸከርካሪ ከሌላ መኪና ጋር ተጋጭቶ መሆኑን አመልክቷል።

የረድኤት ወላጆች ለመጀመሪያ ልጃቸው ምርቃት ቀድመው ሲዘጋጁ እንደነበረ እኚህ ጎረቤት እና የሟች አቶ ደረጄ ጓደኛ ይናገራሉ።

“ለምረቃው ከብት ታርዶ፣ ጠላ ተጠምቆ ዝግጅት ተደርጎ ነበር። እኔም እንደ ጓደኛ እና ጎረቤት ተሳትፎ ሳደርግ ነበር። የረድኤት እናትም ተመርቃ የምትመጣዋን ልጃቸውን ለመቀበል እየጠበቁ ነበር። ጎረቤት በሙሉ ቤት ሲደርሱ ለመቀበል እየተጠባበቅን ነው ይህን መርዶ የሰማነው።”

የትራፊክ አደጋው የደረሰው ወደ መኖሪያ አካባቢያቸው ሊደርሱ 50 ኪሎ ሜትር ሲቀራቸው፣ ሱሉልታ ወረዳ ቆሬ ሮባ ተብሎ በሚጠራ ስፍራ ነው።

ረድኤት ደረጄ ከሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ በኬሚካል ኢንጂነሪንግ ትምህርቷን ተከታትላ ለምረቃ የበቃች ሲሆን፣ ወላጆቿ ከምርቃቷ በኋላ ሥራ ይዛ ትጦረናለች ብለው ተስፋ ሰንቀው እንደነበረ ቢቢሲ ያናገራቸው የሟች ጎረቤት እና ጓደኛ ገልጸዋል።

“አባቷ ‘ልጄ መመረቂያዋ ደርሷል። ተመርቃ ሥራ ከጀመረች ታሳርፈኛለች’ እያለ ይናግረኝ ነበር” ብለዋል አቶ አሸናፊ፣ ከጓደኛቸው ጋር ያደረጉትን ጭውውት በተሰበረ ስሜት በማስታወስ።

በዚህ አሰቃቂ የትራፊክ አደጋ ሕይወታቸው ያለፈው አባት እና ልጅ ትናንት ሰኞ ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም. የቀብር ሥነ-ሥርዓታቸው በደብረ ሊባኖስ ገዳም ተፈጽሟል።

በአደጋው ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበት የሟቾቹ አቶ ደረጀ ልጅ የረድኤት ወንድም የሆነው የታዳጊ በሆስፒታል ሕክምና እየተደረገለት መሆኑን የተናገሩት አቶ አሸናፊ፤ የረድኤት እናት ደግሞ ቀድሞውኑ ታማሚ ስለነበሩ ይህ መሪር ሐዘን ተጨምሮባቸው የጤናቸው ሁኔታ በጣም አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን አመልክተዋል።

አደጋው አባት እና ልጆቻቸው ሲጓዙበት የነበረው ሚኒባስ ተሽከርካሪ ከሕዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ጋር ተጋጭቶ ነው የደረሰው። በዚህም ሳቢያ አባት እና ልጅን ጨምሮ አምስት ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል።

ከሟቾቹ በተጨማሪም የአቶ ደረጄ ልጅ እና የረድኤት ወንድም የሆነው ታዳጊን ጨምሮ ሦስት ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት የደረሰ ሲሆን፣ በሌሎች ስድስት ሰዎች ላይ ደግሞ ቀላል ጉዳት መድረሱ ተገልጿል።

BBC

25/07/2023

Check out kidist Tesfaye's video.

25/07/2023
የሕጻኑ ቅዱስ ቂርቆስና የእናቱ የቅድስት ኢየሉጣ ዓመታዊ ክብረ በዓል ነገ በደብረ ብርሃን መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተ ክርስቲያን ይከበራል።
25/07/2023

የሕጻኑ ቅዱስ ቂርቆስና የእናቱ የቅድስት ኢየሉጣ ዓመታዊ ክብረ በዓል ነገ በደብረ ብርሃን መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተ ክርስቲያን ይከበራል።

25/05/2023

የ5 አመት ባዶ ስብከት 😭

25/05/2023

ቅዱስ ሚካኤል ምስክሬ ነው እናሸንፋለን!!!
እሸቴነት ይለምልም‼️
ሸዋ💪

09/03/2023
09/03/2023

Address

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gion Abay posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share