መተከል አማራ ሚድያ ማእከልMetekel Amhara Media Networkመአሚማ/MAMN

  • Home
  • መተከል አማራ ሚድያ ማእከልMetekel Amhara Media Networkመአሚማ/MAMN

መተከል አማራ ሚድያ ማእከልMetekel Amhara Media Networkመአሚማ/MAMN የመተከል አማራን ነፃነት እና ፍትሀዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ?

13/09/2022

ታላቅ የድል ብስራት የሚመጣው በህዝብ አንድነት እና በመሪ ብቃት ብቻ ነው ።

well come peace
13/06/2022

well come peace

11/06/2022

metekel teregagach

21/03/2022

ሰበር ዜና
መአሚማ
መጋቢት 11 2014 አ.ም በድባጢ ወረዳ በጋሌሳ ቀበሌ ከህውሀት ፈረሶች ጋር ከፍተኛ ፍጥጫ ውስጥ መግባታቸው አንድ አርሶ አደር ለሚድያችን መአሚማ ተናግረዋል።
ዋናው የፍጥጫው ምንጩ ሰሞኑን በግፍ እንድነሱ የተረጉት የአማራ ልዩ ሀይሎች ከተነሱ በሃላ ነው። ዛሬ መከላከያ ወደ ቦታው እዬገባ መሆኑንም አርሶ አደሮች ተናግረዋል።

07/03/2022

አማራዬ

05/03/2022

ታላቅነት በታሪክ ብቻ አይለካም
ታላቅነት የዛሬው ትውልድ ምን ሰራን?፤ ምን አዎቅን?፤ ምን አሳዎቅን?፤ ምን ፈጠርን? እና ወዘተ ላይ መሰረት አድርገን መሄዱ የአባቶቻችን ታሪክ እዬዘከርን ታሪክ ሰርተን ማለፍ ይጠበቅብናል።

14/04/2021

በአዊ ዞን የሰፈረው የአማራ ልዩ ሃይል በተጠንቀቅ ሊቆም ይገባል ተባለ።
አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ በመተከል የአማራ ተወላጅ የሆኑ በገዛ በአማራ ግዛት በነበሩ መሬቶች የሚኖሩ የአማራ ንፁሃን ላይ በመተከል ተደጋጋሚ ጭፍጨፋዎች እዬተደረጉ ይገኛሉ።
አማራን በመጨፍጨፍ ኦነግና ጉምዝ ታጣቂዎች የአንበሳውን ድርሻ ይውሰዱ እንጅ ሌሎችም በሎጅስቲክ በትጥቅ በተለያዩ ስውር ትብብሮች እያደረጉ ይገኛሉ። ያም ይሁን ይሄ ከመተከል አልፎ በቻግኒ፣ በዚገም፣ በጃዊ በሚገኙ በመተከል አደናባሪዎች ጥቃት እዬተፈፀመ ስለሆነ የአማራ ልዩ ሃይል ቢያንስ ህውሀት ባጠረን ክልል ውስጥ ያለውን ህዝብ እንድያድን ፋኖ ደግሞ ጎጃም ክፍለ ሃገር የሆነውን መተከልን እንድያስመልስ የጋራ ትብብራችን እናድርግ።
እንደ ንስር እንታደሳለን።
በጋራ አማራነት ይለምልም።

09/04/2021

በመተከል ብዙ ጀግኖች ተሰውተው በሚሊዮኖች ተፈናቅለው አሁንም አማራ ጥፋተኛ ለማስመሰል የሚጥሩ አካላት ይቆጠቡ።

07/04/2021

ሰበር መረጃ
በአማራ ህዝቦች ላይ ዳግም ጥቃት ተፈፀመ

29/03/2021

መልካም ዜና
አማራ ጠል ትርክት ሊጠፋ ተቃርቧል ተባለ

23/03/2021

አሳዛኝ ዜና
አሁን ከሰአታት ቀደም ብሎ በአዊ ዞን በመንታውሃ ቀበሌ የአቶ ገንዘብ ገደፋው ልጅ ቀፎ ቆረጣ እንደወጡ በጉምዝ ታጣቂዎች እርምጃ ተወስዶባቸው መሞቱ ተረጋግጧል።
ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን እንመኛለን።
የአማራ የግፍ ሞት በአስቸካይ ይቁም

23/03/2021

በአጣዬ በከሚሴ በሸዋ በመተከል በደቡብ በአዊ በወለጋ በአድስአበባ በድሬደዋ በሚደረጉ አማጠል ፖሊሲዎች እራስዎትን እንድያገሉ ከመተከል ህዝቦች ጥሪ ቀረበ።
ጥሪው የቀረበው በራንች መጠለያ የተጠለሉ የአማራ ተፈናቃዮችና በመተከል በተለያዩ መጠለያ ጣቢያ እንድሁም በመተከል የሚኖሩ የአማራ ህዝቦች ሲሆኑ በተለያዬ አከባቢ የሚኖሩ የአማራ ህዝቦችን ያገለለን ማንኛውንም አይነት ጉዳይ እንደማይታገሱና ለኢትዮጵያ ሲሉ የመከራን ሂይወት እያሳለፉ እንደሆነ ነው እዬተናገሩ ያሉት እኛም ተፈናቃዮች የተለያዬ መከራና ግፍ እያሳለፉ መሆናቸውን ለመታዘብ ችለናል።

18/03/2021

የአማራን ማንነት የሚያስከብርለት ፓርቲ ሳይሆን አማራ እራሱ ነው።

06/03/2021

ይድረስ ለምርጫ ቦርድ
ታላቁ የመተከል ህዝብ በተለያዩ መጠለያ ካምፖችና በተለያዩ የአማራ ክልል ከተሞችና አንፃራዊ ሰላም በሚታዩባቸው የቤንሻጉል ከተሞች ተጠግተው ይገኛሉ። ይህን ተከትሎ በሰላም ምክንያት ከዞኑ ውጭ ያለው የመተከል ህዝብ በብዛት በሚገኝበት አከባቢ የምርጫ ጣቢያ ተቋቁሞ ህዝቡ በያለበት ሁኖ ተወካዩን ይመርጥ ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።

03/03/2021

አድዋ በአል በድምቀት እዬተከበረ ይገኛል

27/02/2021

የአማራ ተበታትኖ መስፈር ሚስጥሩ ያልገባቸው ሁሉ አማራ ተስፋፊ ነው አማራ ወራሪ ነው አማራ አሃዳዊ ነው እያሉ ይደሰኩራሉ ነገር ግን ያልተገለጠ እውነታ አለ እሱም የአማራ ህዝቦች ጀግና ስለሆኑ ገዥ መደብ የሆኑት ንጉሶች አማራ የሀገራቸውን ሉአላዊነት ከውጭ ለሚመጡ ቅኝ ገዥዎች መከታ ከለላ ስለሚሆኑት በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች ተሰደው ይገኛሉ ይህን ተከትሎም የነበራቸውን ይዞታ ሌሎች ሰፍረውበት በህውሃት የተፈበረከው ህገመንግስትም የአማራ ርስት የሆኑ ይዞታዎችን ለሌላ አድስ ሰፋሪዎች አስረክቧል በዚህም ምክንያት በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍል ያሉ አማራዎች ከናዚዎች ጭፍጨፋ ባልተናነሰ እዬተጨፈጨፉ ይገኛሉ።
ዋናው መፍትሄ ህገመንግስቱን መቀዬር ላይ ይሆናል።

17/02/2021

የመተከል ግፍ እንዴቀጠለ ነው። የአማራም ግፍ እንደቀጠለ ነው።

17/02/2021

ለምርጫ ቦርድ ቦርድ አድርሱልኝ
ተፈናቃዮች ከምርጫ በፊት ሀገራቸው መመለስ አለባቸው አልልም ነገር ግን መጠለያ ጣቢያዎች ላይ ሁነው ተወካዮቻቸውን እንድመርጡ ሊደረግ ይገባል።

10/02/2021

ይድረስ ለምክትል ጠቅላይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን ሀሰንና ለሚመለከታችሁ ሁሉ
በአማራ ክልል በአዊ ዞን gaungau ወረዳ ይማሊ ቀበሌ ትልቅ ውጥረት ተነሽቷል ይህ ነገር ወዴት እያመራ ይገኛል?
የውጥረቱ መነሻ ያው እንደሚታወቀው በጉምዝና በአማራ ህዝቦች መካከል የቆዩው ትርክትና የአማራ ህዝቦችን የማዎከብና የመጨፍጨፍ ተግባር በአማራ ክልል በአዊ ዞን በሚኖሩ የአማራ ህዝቦች ላይ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
ስለዚህ አንዳንድ የወረዳና የዞን ባንዳዎች ጥርቅም እንድፈተሽልንና የታሰሩት የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች በአስቸካይ እንድፈቱልን በተጨማሪም በአስቸካይ በይማሊ ቀበሌ እዬተፈናቀለ ያለው የአማራ ህዝብ እንድረጋጋ እንድደረግና ተገቢውን ጥበቃ እንድደረግለት ብሎም አንዳንድ አመራሮች የአማራን ትጥቅ ለመንጠቅ ደፋ ቀና እያሉ ይገኛሉ በአከባቢው ልዩ ሃይል ባይኖርም በግሉ በገዛው መሳሪ ገበሬው እያደረገ ያለውን ተጋድሎ ከመደገፍ ይልቅ ትጥቅ ለመንጠቅ ገበሬውን እያሳደዱ ይገኛሉ ይህን ስራቸውን በአስቸካይ የማያቆሙ ከሆነ ውጥረቱ ይሰፋል ስለዚህ የሚመለከታችሁ ሁሉ ጉዳዩን በጥልቀት እንድትመለከቱት አሳስባለሁ።
አማራነት ብቻውን ያሳርዳል፣ ያፈናቅላል፣ በጅምላ ያስቀብራል፣ ከስራ ያባርራል፣ ያሳስራል፣ ማግኜት ያለብህን ያሳጣል፣ ተገቢውን ውክልና እንድናጣ ያስደርጋል እረ ስንቱ
ትኩረን ይማሊ ቀበሌ የአማራ ህዝቦች

01/02/2021

ታላቅ የድጋፍ ጥሪ
መተከል አማራ ሚድያ ማእከል ትናንትና ዛሬ በሚያደርገው የራንች ተፈናቃዮችን የመጠዬቅና አቅሙ በፈቀደ ለሚያደርገው ድጋፍ የተለመደው እገዛችሁን እንድታደርጉ እያልን ከመተከል ተፈናቅለው ቻግኒ እራንች መጠለያ ካንፕ የሚገኙ የአማራና የአገው ህዝቦች የሁሉም ኢትዮጵያዊ ትብብርና እርዳታ ስለሚያስፈልጋቸው ሁሉም ኢትዮጵያዊ አቅሙ በፈቀደ በቡድንም ሆነ በተናጠል አቅሙ የፈቀደውን እንድያግዛቸውና እሴታችን የሆነውን የመረዳዳት የመደጋገፍ ባህላችን እያዳበርን ለተፈናቃዮች የለት ምግብና የለት ልብስ የሚሆን እንድሁም በዘላቂነት ወዴ ቃያቸው ተመልሰው እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ በሃገራቸው የሚኖሩበትን እድል ማመቻቸት ብሎም አቃፊነት ባህላችንን አዳብረን ህገ_መንግስታችንን ቀይረን የተናጠል ወይም የአከባቢያዊ አሃዳዊነትን ትተን ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በዬትኛውም ቦታ ከዬትኛውም ኢትዮጵያዊ ጋር በኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ጉዳዮች እኩል ተጠቃሚ ነው ነው የሚለውን ህገመንግስታችን እስከ ምናፀድቅ ድረስ በጋራ ይሄን ከባድ ጊዜ በቁርጠኝነት እንወጣው።
በሌ ነኝ ከቻግኒ እራንች መጠለያ
Share like follow አይርሱ

27/01/2021

በመተከል ትይእንት ኦነግ ያርዳል ጉምዝ ይደበደባል አማራ ይታረዳል ይፈናቀላል ኦሮሞ ተረጋግቶ ተቀምጧል

27/01/2021

የግድያ ሙከራ አስደንጋጭ ዜና
የቀድሞው የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት የአሁኑ የፌደራል የደህንነት ተቋም ላይ የሚሰሩት የተከበሩ አቶ ተመስገን ጥሩነህ ላይ የግድያ ሙከራ እንዴተደረገ ከታማኝ ምንጮች ማረጋገጥ ችለናል።
ሙሉ መረጃ ሲደርሰን ሙሉ መረጃውን የምናቀርብ ይሆናል።

26/01/2021

ሰበር ዜና
ጥር 18 2013
ፌደራል ፖሊስ ወዴ ድባጢ፣ ቡለን፣ ወምበራ ወረዳዎች በአሁኑ ሰአት እዬገባ ይገኛል።

25/01/2021

ህዝብህን አድን የድረሱልን ጥሪውን ስማ የመተከልን አማራ እድን

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when መተከል አማራ ሚድያ ማእከልMetekel Amhara Media Networkመአሚማ/MAMN posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share