Kehulum.com

Kehulum.com Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kehulum.com, News & Media Website, .

ተለቀቀ🔥
08/02/2024

ተለቀቀ🔥

Efi-ኮ - Amsaly / አምሳለይ - New Tigrigna Music 2024 [Official Video] Check Out New Ethiopian Music Videos by Golden Ethio Music. Subscribe Today and Get All You...

🔥🔥 አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ በቅርብ ቀን 🔥🔥እንኳን ለ 2017 የአዲስ አመት ዋዜማ በዐል በሰላም አደረሳችሁ በፋና ላምሮት ድንቅ ብቃቱን ያሳየን    #አይመሽም የተሰኘውን ቆንጆ ስራውን   በቅ...
03/09/2023

🔥🔥 አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ በቅርብ ቀን 🔥🔥
እንኳን ለ 2017 የአዲስ አመት ዋዜማ በዐል በሰላም አደረሳችሁ በፋና ላምሮት ድንቅ ብቃቱን ያሳየን #አይመሽም የተሰኘውን ቆንጆ ስራውን በቅርብ ቀን ይጠብቁ።

ተዋበች ተዋበች ጎንደር ደረሰ ጥምቀት 😍😍
18/01/2023

ተዋበች ተዋበች ጎንደር ደረሰ ጥምቀት 😍😍

GEM Tv :- Tadesse Mekete - Timket Be Gonder | ጥምቀት በጎንደር - Ethiopian Music 2020 [Official Video]Check Out New Ethiopian Music Videos by Golden Ethio Music. S...

💥💥💥ተለቀቀ💥💥💥ሻምበል በላይን የምትወድት አድናቂዎቹ እና ወዳጆቹ ሼር ላይክ በማድረግ ፍቅራችሁን ግለጹለት።
12/01/2023

💥💥💥ተለቀቀ💥💥💥
ሻምበል በላይን የምትወድት አድናቂዎቹ እና ወዳጆቹ ሼር ላይክ በማድረግ ፍቅራችሁን ግለጹለት።

GEM Tv :- Shambel Belayneh (ሻምበል በላይነህ) - Yewello Lij (የወሎ ልጅ) - New Ethiopian Music 2023 [Official Video] Check Out New Ethiopian Music Vid...

‼️🎶🎶 COMING SOON 🎶🎶‼️"የአባይ ዳር እንኮይ ሎሜከወሎ ልጅ ከዳሜየለም የሚለኝ ማነውብባልም አላምነው"በአጭር ጊዜ ዜማው ተወዶ በTikTok ከ 20,000 በላይ ሰዎች ቪዲዮ የሰሩበት...
20/12/2022

‼️🎶🎶 COMING SOON 🎶🎶‼️
"የአባይ ዳር እንኮይ ሎሜ
ከወሎ ልጅ ከዳሜ
የለም የሚለኝ ማነው
ብባልም አላምነው"
በአጭር ጊዜ ዜማው ተወዶ በTikTok ከ 20,000 በላይ ሰዎች ቪዲዮ የሰሩበት ሙዚቃ ተሰርቶ ሙሉ ቪዲዮ ወደ እናንተ ሊደርስ ቀናቶችን እየጠበቀ ነው።
በቅርብ ቀን በ Golden Entertainment ይጠብቁን...👇 https://youtube.com/

 💥💥💥እንቆቅልሽ ፣ ጫ በል ፣ አለ ነገር , በሚሉ ስራዎቹ የሚታወቀው ዝነኛው የባህል ሙዚቃ አቀንቃኙ ፋሲል ደሞዝ " #ባለሀገር" በሚል አዲስ ስራ እየመጣ ነው።ፋሲል ደሞዝ ስለሀገሩ ፣ ስለ...
22/11/2022

💥💥💥

እንቆቅልሽ ፣ ጫ በል ፣ አለ ነገር , በሚሉ ስራዎቹ የሚታወቀው ዝነኛው የባህል ሙዚቃ አቀንቃኙ ፋሲል ደሞዝ " #ባለሀገር" በሚል አዲስ ስራ እየመጣ ነው።

ፋሲል ደሞዝ ስለሀገሩ ፣ ስለወገኑ እንዲውም ስለአደገበት አከባቢ ባህል በማዜም አሉ ከሚባሉ ድምፃዊያን ግንባር ቀደሙ ነው።

በቅርቡ ደግሞ ብዙ የለፋበትን ባለ _ሀገር የሚል ስራውን ለአድማጭ ለማድረስ ዝግጅቱን ጨርሷል።
Executive Producer Golden Entertainment
👇👇👇
https://youtube.com/c/GoldenEthioMusic

Out Now 💥   Multimedia ​ Click The Link Below 👇👇👇
05/11/2022

Out Now 💥 Multimedia ​
Click The Link Below
👇👇👇

ብሌን ዮሴፍ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ "ሙናዬ" 2022 # blen yosef ...

26/09/2022

ባላገር ❤ Coming Soon...
Fasil Demoz

🔥🔥በመሀል ፒያሳ ሀሙስ ማታ🔥🔥ከተማ ውስጥ አሉ ከተባሉ ተወዳጅ ዘፋኞች እና ከ  #ሮሀና    ጋር እንጠብቅዎታለን! ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር ሰብሰብ ብለው የማይረሳ የደስታ ጊዜ በ   ያሳልፉ!Lo...
15/06/2022

🔥🔥በመሀል ፒያሳ ሀሙስ ማታ🔥🔥

ከተማ ውስጥ አሉ ከተባሉ ተወዳጅ ዘፋኞች እና ከ #ሮሀና ጋር እንጠብቅዎታለን! ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር ሰብሰብ ብለው የማይረሳ የደስታ ጊዜ በ ያሳልፉ!

Located in the heart of Addis Ababa Piassa

📍 on the floor Terrace.

Fore Reservation 📞 + 251 94 411 2211

Early Arrival Highly Recommended!
Doors Open | 4pm


🔥🔥🔥ዛሬ ምሽት ፒያሳ ላይ 🔥🔥🔥   with   &  . The best of both generations. Tonight is set to be epic. Located  in the heart of Add...
09/06/2022

🔥🔥🔥ዛሬ ምሽት ፒያሳ ላይ 🔥🔥🔥

with & .
The best of both generations. Tonight is set to be epic. Located in the heart of Addis Ababa Piassa
📍 on the floor Terrace.
Fore Reservation 📞 + 251 94 411 2211
Doors Open | 4pm


🔥🔥🔥Classic Thursdays🔥🔥🔥   with   &  . The best of both generations. This Thursday is set to be epic. Located  in the hea...
07/06/2022

🔥🔥🔥Classic Thursdays🔥🔥🔥

with & .
The best of both generations. This Thursday is set to be epic. Located in the heart of Addis Ababa Piassa
📍 on the floor Terrace.
Fore Reservation 📞 + 251 94 411 2211
Doors Open | 4pm


✅COMING SOON✅በተለያዩ ስራዋች የምናውቀው    #ምራን በተሰኘ አዲስ ስራ ብቅ ብሏል በቅርብ ቀን ይጠብቁ...
17/04/2022

✅COMING SOON✅
በተለያዩ ስራዋች የምናውቀው #ምራን በተሰኘ አዲስ ስራ ብቅ ብሏል በቅርብ ቀን ይጠብቁ...

❤️ Valentine's Day Gifts from  ❤️Spoil Your Loved Ones with these beautiful baskets. Order  now!አሁኑኑ ይዘዙ: ያሉበት እናደርሳለን::...
13/02/2022

❤️ Valentine's Day Gifts from ❤️

Spoil Your Loved Ones with these beautiful baskets.

Order now!
አሁኑኑ ይዘዙ: ያሉበት እናደርሳለን::

☎️+251 96 408 5656
🚚 Free Delivery

"ሃገሬ"ሃገሬን እናትአለሜ ማረፊያዬንእምዬን………ተወዳጅ ድምፃዊ ጎሳዬ ተስፋዬ ሃገሩን በሚያወሳ ስራው ታጅቦ ሃገሬ እያለ ወደ እኛ እየመጣ ነው።ግጥምና ዜማ፣ መኮንን ዶክትሬማስተሪንግ፣ አበጋዝ...
27/11/2021

"ሃገሬ"

ሃገሬን
እናትአለሜ ማረፊያዬን
እምዬን………

ተወዳጅ ድምፃዊ ጎሳዬ ተስፋዬ ሃገሩን በሚያወሳ ስራው ታጅቦ ሃገሬ እያለ ወደ እኛ እየመጣ ነው።

ግጥምና ዜማ፣ መኮንን ዶክትሬ
ማስተሪንግ፣ አበጋዝ ክብረወርቅ ተጠበዉበታል

በቅርብ ለአድማጭ ተመልካች ይቀርባል።

🆕🎶NEW ALBUM RELEASE🔥የአንድፓ ተሾመ አዲስ አልበም "ማንነው" በ  #አውታር መተግበሪያ ላይ ተለቋል! አውርዳችሁ ተዝናኑ!፥
29/08/2021

🆕🎶NEW ALBUM RELEASE🔥
የአንድፓ ተሾመ አዲስ አልበም "ማንነው"
በ #አውታር መተግበሪያ ላይ ተለቋል! አውርዳችሁ ተዝናኑ!


🔥ማንነው?🔥የ አንድፓ ተሾመ ድንቅ አዲስ አልበም የፊታችን እሁድ ነሀሴ ፣23 ይለቀቃል
26/08/2021

🔥ማንነው?🔥
የ አንድፓ ተሾመ ድንቅ አዲስ አልበም የፊታችን እሁድ ነሀሴ ፣23 ይለቀቃል

 #ዱርዬ በሚለዉ ስራዉ በአጭር ጊዜ ተወዳጅነትን ያተረፈው   አሁን ደሞ   በሚል ስራ መቷል ከታች ባለው ሊንክ ይመልከቱ"👇👇👇Best Music Ethiopia
15/10/2020

#ዱርዬ በሚለዉ ስራዉ በአጭር ጊዜ ተወዳጅነትን ያተረፈው አሁን ደሞ በሚል ስራ መቷል ከታች ባለው ሊንክ ይመልከቱ"👇👇👇
Best Music Ethiopia

Ethiopian Music:- Mykey Shewa - Min Tehogni (ምን ትሆኚ) New Ethiopian Lyrics Music Video 2020 unauthorised use, distribution and re upload of th...

ገዳይ በዚ ሳምንት ይጠብቁ ....
10/10/2020

ገዳይ በዚ ሳምንት ይጠብቁ ....

አኩኩሉ ቁጥር 2 ?በቅርብ ቀን...
07/10/2020

አኩኩሉ ቁጥር 2 ?
በቅርብ ቀን...

አኩኩሉ ቁጥር 2 ?

'' ገዳይ'' በቅርብ ቀን ይጠብቁ...
18/09/2020

'' ገዳይ'' በቅርብ ቀን ይጠብቁ...

Happy New Year
11/09/2020

Happy New Year

https://youtu.be/JuCRVP-4x4Y
10/09/2020

https://youtu.be/JuCRVP-4x4Y

እንዳልክ ስለ ህንደኬ ከ አዳማ ፍርድ ቤት የተቀበለው ሙሉ ማስረጃ እና ከህንደኬ ጋ የነበረዉ የስልክ ልውውጥ

https://youtu.be/nBUM4oG8GbM
22/08/2020

https://youtu.be/nBUM4oG8GbM

በድብቅ የወጣ የቴዲ አፍሮ (ቻል ዘንድሮ) Chale Zendro ለዳዊት ጽጌ የሰጠዉ ዘፈን በማን ያምራል

በአዲስ አበባ አንድ ባለሃብት ለጉምሩክ ሰራተኞች 200 ሺህ ብር ጉቦ ሲሰጥ እጅ ከፍንጅ ተያዘ።የገቢዎች ሚኒስቴር እንዳስታወቀው አንድ ባለሃብት ከ4 ሚሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው ንበረቶችን...
28/06/2020

በአዲስ አበባ አንድ ባለሃብት ለጉምሩክ ሰራተኞች 200 ሺህ ብር ጉቦ ሲሰጥ እጅ ከፍንጅ ተያዘ።

የገቢዎች ሚኒስቴር እንዳስታወቀው አንድ ባለሃብት ከ4 ሚሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው ንበረቶችን ለማስለቀቅ ለጉምሩክ ኮሚሽን ሠራተኞች 200 ሺህ ብር ጉቦ በመስጠት ንግድ ለማጭበርበር የሞከረ ግለሰብ እጅ ከፍንጅ በቁጥጥር ሥር ውሏል።

በአስመጪ ያዴሳ ደሬሳ ትሬዲንግ ጀኔራል ስም በዲክላራሲዮን ቁጥር 8-147/20 የተመዘገበ አገር አቋራጭ ትራንዚት ዕቃ ለዕቃው ዋስትና ብር 4 ሚሊዮን 370 ሺህ ብር በማስያዝ በመተሀር ቡርቤ አድርጎ ወደ ደቡብ ሱዳን እንዲጓጓዝ የትራንዚት ፈቃድ የተሰጠው መሆኑን ሚኒስቴሩ አስታውሷል።

ይሁን እንጂ ከአገር ይወጣሉ ተብለው በትራዚት ላይ የነበሩ በ2 ተሽከርካሪዎች የተጫኑ ዕቃዎች ሳይወጡ እንደቀሩና አስመጪው በህገወጥ መንገድ ዕቃዎቹ ሳይወጡ እንደወጡ በማስመሰል ማረጋገጫ እንዲፃፍለት ሙከራ ማድረጉን ሚኒስቴሩ ገልጿል።

መረጃው ለጉምሩክ ኮሚሽን መሪዎች የደረሰ በመሆኑ ክትትል ሲደረግ ቆይቶ የዕቃው ባለቤት ያስያዘው ዋስትና 4 ሚሊዮን 370 ሺህ ብር እንዲመለስለት እና ዕቃው ከአገር ሳይወጣ እንደወጣ በማድረግ ማረጋገጫ ለማግኘት ሙከራ ሲያርግ በትናንትናው ዕለት በቁጥጥር ሥር መዋሉ ተገልጿል።

የኮሚሽኑ "ኢንተሊጀንስ" ባለሙያዎች ግለሰቡን ጉቦ ለመስጠት ከያዘው 200 ሺህ ብር ከነ ግብረ አበሩ አቶ አብዱልቃድር ዘይኑ ሃሽም ቦሌ ዓለም ሲኒማ አካባቢ በቁጥጥር ሥር ውሎ ጉዳዩ በምርመራ ሂደት ላይ እንደሚገኝ ሚኒስቴሩ አስታውቋል።

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kehulum.com posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share