21/06/2024
Christ Embassy Bishoftu, [6/21/2024 6:34 AM]
RHAPSODY OF REALITIES
(Tigrigna)
Friday June 21st, 2024
(አርቢ - ሰነ 14 - 2016)
ንዕኡ ንምሕጓስ ኢና እንነብር
📖 ════════.. ምእንታኹም ጸሎትን ልማኖን ኣየብኰርናን። ብሰናይ ግብሪ ዘበለ ዅሉ፡ ፍረ እናፈሬኹምን ብፍልጠት ኣምላኽ እናዓቤኹምን ብዅሉ ንእግዚኣብሄር ባህ ከተብሉ ንእኡ ብቑዓት ኴንኩም ክትመላለሱ፡ ንጽሊ አሎና። (ቆሎሴ 1፡9-10 NIV)።
ፓስተር ክሪስ
━━━━━━━━━
ንኣምላኽ ከተሐጉስ ህንጡይነት ከም ዘይብልካ ኮይንካ እንተተረኺብካ፡ ንጐይታ የሱስ ዘለካ ፍቕሪ ኣብ ሕቶ ምልክት ይኣቱ ማለት እዩ። ንጐይታ ብሓቂ እንተ ኣፍቂርካዮ፡ ድሌት ልብኻ፡ ኩሉ ግዜ፡ ንዕኡ ምሕጓስ ምኾነ፤ ኣብ ህይወትካ ቀዳማይ ቦታ ኮይኑ ትደልዮ።
ስለምንታይ ኢና ንዕኡ ኸነሐጕሶ ኣገዳሲ ዝዀነ፧ ናቱ ስለ ዝኾንናን ንዕኡ ስለ እንነብርን ኢዩ፡ ብዛዕባ መንነትና ከም ደቁ እዩ። 2ቆሮ 5፡15 "... ድሕሪ ሕጂ እቶም ዘለዉ ነቲ ምእንትኦም ዝሞተን ዝተንስኤን እምበር፡ ንርእሶም ምእንቲ ኸይነብሩ፡ ንሱ ኣብ ክንዲ ዅላቶም ሞተ።" ይብል።
ሰማያዊ ኣቦኻ ጥራይ ዘይኮነስ ጐይታ እውን እዩ፣ እዚ ድማ እዩ ናብ ድሕነትካ ዝመርሓካ-ኣብ ልዕሊ ህይወትካ ጐይትነቱ ምፍላጥ ወይ ምእማን። ስለዚ ንዕኡ ከተሐጉስ ምንባር ባህርያዊ መግለጺ ውፉይነትካ ይኸውን ምኽንያቱ ሕጂ ንሱ ጎይታ ህይወትካን ኩሉ ብዛዕባኻን እዩ።
ጎይታ ኢየሱስ ኣብዛ ምድሪ ክመላለስ ከሎ፡ ከመይ ጌርና ንኣቦ ብኹሉ ነገር ከም ነሕጉሶ ኣለማሚዱና ። ኣብ ዮሃንስ 8፡29 " ... ኵሉ ሳዕ ባህ ዜብሎ እገብር እየ እሞ፡ በይነይ ኣይሐድገንን እዩ። " ኣብ ዮሃ 5፡30 " ....ፍቓድ እቲ ዝለኣኸኒ እምበር፡ ፍቓደይ ኣይደልን እየ እሞ፡ ... "
ኢየሱስ ንኣቦ ንምሕጓስ ቀጻሊ ድሌት ሒዙ ይነብር ስለ ዝነበረ፡ተመሳሳሊ ኣተሓሳስባ ክንሕዝ ወይ ከነማዕብል የተባብዓና። ሕጂ'ውን ኣብ ዮሃንስ 6፡38 " ኣነ ፍቓድ እቲ ዝለኣኸኒ እምበር፡ ፍቓደይ ምእንቲ ኽገብር ኣይኰንኩን ካብ ሰማይ ወሪደ ዘሎኹ። " ሽዑ ኣብ ዮሃንስ 4፡34 ገለ ካብቲ ኣዝዩ ዘነቓቕሕ ቃላት ተዛረበ ቃላት መረጋገጺ ንኣቦ " ብልዔይሲ ፍቓድ እቲ ዝለኣኸኒ ኽገብር ዕዮኡውን ክፍጽም እዩ። "
ጎይታ ከመይ ጌርና ንፍቓድ ኣቦ ብፍጹም ተገዚእና ብኹሉ ነገር ኣሐጒስና ክንነብር ከምዘለና ገሊጹልና። ንዕኡ ክንመስሎ ኢና። ንኣምላኽ ከተሐጉስ ካብ ምንባር ዝዓቢ ሓጎስ ወይ ዕግበት የለን። ካብ ሓደ ብሓቂ ንኢየሱስ ክርስቶስ ዘፍቅር፡ ከምቲ ዝነብሮ ዝነበረ ምንባር ንላዕሊ ዘሐጉሶ የለን።
ጸሎት
━━━━━━━━
ክቡር ኣቦ ስለቲ ዝምህረኒን ዝመርሓንን ፍቓድካ ብቃል ዝገልጸለይን መንፈስ ቅዱስ የመስግነካ ምእንቲ...ተግባራተይ ምስቲ ፍጹም መደብካ ክሰማማዕ። ንዓኻ ምሕጓስ ዝስምዓኒ ሓጎስ ኣብ ህይወተይ ድርኺት ስለ ዝኾነ ኣብቲ ምሉእ ፍቃድካ ክመላለስ ገዛእ ርእሰይ ይውፊ ብስም የሱስ። ኣሜን።
ተወሳኺ መጽናዕቲ:
ቆሎሴ 1፡9-10፤
1 ተሰሎንቄ 4፡1፤
2ይ ቆሮንቶስ 5፡14-15
━━━━━//━━━━━
Christ Embassy Bishoftu, [6/21/2024 6:35 AM]
RHAPSODY OF REALITIES
Friday June 21st, 2024
WE LIVE TO PLEASE HIM
📖 ════════
…We continually ask God…that you may live a life worthy of the Lord and please him in every way: bearing fruit in every good work, growing in the knowledge of God (Colossians 1:9-10 NIV).
Pastor Chris Says
━━━━━━━━━━
If you ever find that you’re not enthusiastic about pleasing God, then your love for the Lord Jesus is questionable. If you genuinely love the Lord, then your heart’s desire, always, would be to please Him; you want Him as the first place in your life.
Why is it important that we please Him? It’s because we belong to Him and we live for Him. It’s about our identity as His children. 2 Corinthians 5:15 says, “…he died for all, that they which live should not henceforth live unto themselves, but unto him which died for them, and rose again.”
He isn’t just your heavenly Father but also the Lord; and this is what led to your salvation—the acknowledgement or confession of His lordship over your life. Therefore, living to please Him becomes a natural expression of your devotion because now He’s Lord of your life and everything about you.
While the Lord Jesus walked this earth, He rehearsed to us how to please the Father in all things. In John 8:29, He said, "…for I do always those things that please him." In John 5:30, He said, "… I seek not mine own will, but the will of the Father which hath sent me."
Jesus lived with the constant desire to please the Father and encouraged us to adopt or cultivate the same mindset. Again, in John 6:38, He said, "For I came down from heaven, not to do mine own will, but the will of him that sent me." Then in John 4:34, He uttered some of the most inspiring words, "…My meat is to do the will of him that sent me and to finish his work."
The Master revealed to us how to live in total submission to the Father’s will, pleasing Him in all things. We’re to emulate Him. There’s no greater joy or fulfilment than living to please God. Nothing pleases Him more than one genuinely loving Jesus Christ and living as He lived.
PRAYER
━━━━━━━━
Dear Father, thank you for the Holy Spirit who teaches, guides, and reveals your will to me in the Word so that my actions align with your perfect plan. The joy of pleasing you is the driving force in my life and I commit to walking in your perfect will always, in Jesus’ Name. Amen.
FURTHER STUDY:
Colossians 1:9-10 AMPC;
1 Thessalonians 4:1;
2 Corinthians 5:14-15
━━━━━//━━━━━
Christ Embassy Bishoftu, [6/21/2024 6:36 AM]
RHAPSODY OF REALITIES
(Amharic)
Friday June 21st, 2024
(አርብ - ሰኔ 14 - 2016)
እርሱን ለማስደሰት እንኖራለን
📖 ════════
ስለዚሁ እኛ ደግሞ ይህን ከሰማንበት ቀን ጀምረን የፈቃዱ እውቀት መንፈሳዊ ጥበብንና አእምሮን ሁሉ እንዲሞላባችሁ እየለመንን፥ ስለ እናንተ ጸሎትን አልተውንም፤ በበጎ ሥራ ሁሉ ፍሬ እያፈራችሁ በእግዚአብሔርም እውቀት እያደጋችሁ፥ (ቆላስይስ 1:9-10/11)
ፓስተር ክሪስ
━━━━━━━━━
እግዚአብሔርን ለማስደሰት ቀናተኛ እንዳልሆናችሁ ከተረዳቹህ ለጌታ ኢየሱስ ያለቹህ ፍቅር አጠራጣሪ ነው። በእውነት ጌታን ከወደዳችሁ፣ የልባችሁ ፍላጎት፣ ሁል ጊዜ፣ እርሱን ማስደሰት ነው። በሕይወታችሁ ውስጥ የመጀመሪያውን ቦታ እንዲይዝ ትፈልጋላችሁ።
እሱን ማስደሰት አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው? የእርሱ ስለሆንንና ለእርሱ ስለምንኖር ነው። ልጆቹ እንደመሆናችን መጠን ስለማንነታችን ነው። 2ኛ ቆሮንቶስ 5፡14 እንዲህ ይላል፡- “በሕይወትም ያሉት ስለ እነርሱ ለሞተውና ለተነሣው እንጂ ወደ ፊት ለራሳቸው እንዳይኖሩ ስለ ሁሉ ሞተ።"
እርሱ የሰማዩ አባታችሁ ብቻ ሳይሆን ጌታም ነው። እናም ይህ ነው ወደ መዳን የሚመራችሁ ያም፣ በህይወታችሁ ላይ የሱን ጌትነት እውቅና በመስጠት ወይም በማወጅ ነው። ስለዚህ፣ እርሱን ለማስደሰት መኖራችሁ የመሰጠታቹ ተፈጥሯዊ መግለጫ ይሆናል ምክንያቱም አሁን እርሱ የሕይወታችሁ እና የሁሉነገራችሁ ጌታ ነው።
ጌታ ኢየሱስ በዚህ ምድር ሲመላለስ፣ አብን በሁሉም ነገር እንዴት ደስ ማሰኘት እንዳለብን ገልፆልናል። በዮሐንስ 8፡29 ላይ “...እኔ ደስ የሚያሰኘውን ዘወትር አደርጋለሁና” ብሏል። በዮሐንስ 5፡30 ላይ፡- “… የላከኝን የአብ ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻም።" ይላል።
ኢየሱስ አብን ለማስደሰት ባለው የማያቋርጥ ፍላጎት የኖረ ሲሆን እኛም ተመሳሳይ አስተሳሰብ እንድንይዝ ወይም እንድናዳብር ያበረታታናል። በዮሐንስ 6:38 “ፈቃዴን ለማድረግ አይደለም እንጂ የላከኝን ፈቃድ ለማድረግ ከሰማይ ወርጃለሁና።” ከዚያም በዮሐንስ 4፡34 ላይ፣ “...የእኔ መብል የላከኝን ፈቃድ አደርግ ዘንድ ሥራውንም እፈጽም ዘንድ ነው” በማለት ለአብ በጣም እጅግ አነቃቂ የሆኑ የማረጋገጫ ቃላትን ተናግሯል።
ጌታ ለአባቱ ፈቃድ ሙሉ በሙሉ ተገዥ በመሆን በሁሉም ነገር እርሱን ለማስደሰት እንዴት መኖር እንዳለብን ገልጦልናል ያም እርሱን በመምሰል እንዳለብን ነው። እግዚአብሔርን ለማስደሰት ከመኖር የበለጠ ደስታ ወይም እርካታ የለም። ኢየሱስ ክርስቶስን ከልብ ከመውደድ እና እሱ እንደኖረው ከመኖር የበለጠ እሱን የሚያስደስተው ምንም ነገር የለም።
ጸሎት
━━━━━━━━
ውድ አባት ሆይ፣ ድርጊቴ ከፍፁም እቅድህ ጋር እንዲስማማ በቃሉ ውስጥ ፈቃድህን ለሚያስተምረኝ፣ ለሚመራኝ እና ለሚገልጥልኝ መንፈስ ቅዱስ አመሰግንሃለሁ። አንተን የማስደሰት ደስታ በህይወቴ ውስጥ የሚያነሳሳኝ ኃይል ነው እናም ሁል ጊዜ በፍጹም ፈቃድህ ለመራመድ ቃል እገባለሁ። በኢየሱስ ስም። አሜን።
ለተጨማሪ ጥናት:
ቆላስይስ 1:9-10;
1 ተሰሎንቄ 4:1;
2ኛ ቆሮንቶስ 5፡14-15
━━━━━//━━━━━