GK News

GK News Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from GK News, Media/News Company, .

እረ  መንንግስት ያለህ                           የካራ  ኮተቤ  የአስፓልት  መንገድ  ሥራ  ሁለት  አስርተ ዓመታትን  ሊያስቆጥር  ነው!!የአከባቢው  ነዋሪ  በጋ በአዋራ ፤...
18/03/2022

እረ መንንግስት ያለህ የካራ ኮተቤ የአስፓልት መንገድ ሥራ ሁለት አስርተ ዓመታትን ሊያስቆጥር ነው!!የአከባቢው ነዋሪ በጋ በአዋራ ፤ክረምት በጭቃና በሚደርሰው የመኪና አደጋ ጭምር በመሰቃየት ላይ ይገኛልና መንግስት አፋጣኝ መፍትሔ እንዲፈልግልን!!

13/02/2022

በፎቶ የምትመለከቱት ወንድማችን ወጣት ወርቁ ውርቱ ይባላል ወጣት ምሁርና መምህር እንዲሁም በወጣትነቱ በቸለያዩ የመንግስት መሥሪያቤት በኃላፌነት ያገለገለና እየገለገለ የነበረ ሲሆን ባለትዳርና የሦሰት ሕጻናት ልጆች አባት ነው።ይህ ወጣት በድንገት ሕመም ሲሰማው ወደ ሐኪም ቤት ሄዶ ምርመራ ሲያደርግ ሁለቱም ኩላሊቶቹ ከጥቅም ውጭ ሆኖ ይገኛል ።ይህ የኩላሊት ነቅሎ ተከላ ውጭ ሐገር ሔዶ መደረግ አለበት ብሎ የሐኪሞች ቦርድ የወሰነ በመሆኑ ለዚህ ሕክምና 25000 የሜሪካነ ዶለር የሚየስፈግ በመሆኑ ወጣቱም ሆነ ቤተሰቡ ይህንን ወጪ ለመሸፈን የማየቻል በመሆኑ ለእግዚአብሔር ያደሩ አትዮጵያውያውያንን ማስቸገር ግድ ስለሆነብን የሚቻላችሁን የአረዳታ እጃችሁን እንትዘረጉ በእግዚአብሔር ስም አንጠይቃለን!! የአትዮጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር -

የየካው  ንጉስ  በቃና ዘገሊላ  እለት  ሲከብር!!
01/02/2022

የየካው ንጉስ በቃና ዘገሊላ እለት ሲከብር!!

ኢትዮጵያ  ለዘላለም  ትኑር!!
01/02/2022

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!

15/12/2021
አሜሪካና  ምእራባውያን  ያለሙት  ኢትዮጵያን  የመበታተን  ሴራ  ከሽፎባቸዋል  ምክንያቱም  እኛ  አንድ  ሆናልና!!
15/12/2021

አሜሪካና ምእራባውያን ያለሙት ኢትዮጵያን የመበታተን ሴራ ከሽፎባቸዋል ምክንያቱም እኛ አንድ ሆናልና!!

15/12/2021
ኢትዮጵያዊ   መቼም  ቢሆን ከሰንደቅ  አላማው  ስር  ነው!!
13/12/2021

ኢትዮጵያዊ መቼም ቢሆን ከሰንደቅ አላማው ስር ነው!!

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when GK News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share