Ethiopian Christians Plus All (ECPA)

  • Home
  • Ethiopian Christians Plus All (ECPA)

Ethiopian Christians Plus All  (ECPA) "Where we give thanks, praise and worship God and have fellowship with one another " "Yediabilosen sira yaferis zend yeEgziabher Lij tegelete" I John 3:8

የጌታችንንና የመድኀኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን የጥምቀትን በዓል መታሰቢያ  እያከበራችሁ ያላችሁ በአገር ቤትና በመላው ዓለም የምትገኙ ወገኖቼ ሁሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳች...
20/01/2024

የጌታችንንና የመድኀኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን የጥምቀትን በዓል መታሰቢያ እያከበራችሁ ያላችሁ በአገር ቤትና በመላው ዓለም የምትገኙ ወገኖቼ ሁሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ፡፡ በዓሉ የሰላምና የፍቅር ይሁንላችሁ፡፡

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ  አደረሳችሁ!Merry Orthodox (Ethiopian) Christmas on January 7
06/01/2024

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ!
Merry Orthodox (Ethiopian) Christmas on January 7

መልካም የፈረንጆችና የዲያስፖራ  አዲስ ዓመት !Happy New year
31/12/2023

መልካም የፈረንጆችና የዲያስፖራ አዲስ ዓመት !
Happy New year

ማሳሰቢያ በፓልቶክ የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ለሁሉም ተሳታፊዎች ክፍል 2002-2024 (Ethiopian Christians Plus all Room in paltalk Room )  2002-2024 ht...
28/12/2023

ማሳሰቢያ በፓልቶክ የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ለሁሉም ተሳታፊዎች ክፍል 2002-2024 (Ethiopian Christians Plus all Room in paltalk Room ) 2002-2024
https://www.paltalk.com/g2/group/734955135/DisplayGroupDetails.wm
በየዓመቱ እንደምናደርገው የአመቱን ቃል ክፍል ውስጥ እኩለ ሌሊት ላይ ለሚገኙ ሀሉ እንሰጣለን፡፡ ለመገኘት የማትችሉ በኢሜይላችሁ ልክ እኩለ ሌሊት ላይ ስለምንልካችሁ በ [email protected] ከፈለጋችሁ ከ 1 - 110 ያለ የካርድ ቁጥር ጠቅሳችሁ ወይም ካርድ ብቻ ብላችሁ ከላካችሁ አንልክላችኋለን፡፡ ቁጥር ጠቅሳችሁ ከላካችሁ ያንን በላካችሁት ቁጥር የተመዘገበውን ካርድ እንልካለን ማለት ነው፡፡
መልካም አዲስ አመት

19/12/2023
17/11/2023

Words by Horatio G. Spafford (1873). Music by Philip P. Bliss (1876). Public Domain (adm worldwide at www.CapitolCMGPublishing.com, excluding the UK & Europe...

እንኳን ለጌታችንና ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
25/12/2021

እንኳን ለጌታችንና ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

“ የቅዱሳኑ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው።”መዝሙረ ዳዊት 116:15
06/03/2021

“ የቅዱሳኑ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው።”
መዝሙረ ዳዊት 116:15

19/06/2020

ለምን ይዋሻል?
የዶክተር ማሙሻ ፋንታ ሃሳብም መልዕክትም ሃሳውያኑና ተከታዮቻቸው
እንደሚሉትም እንደሚያሰራጩት በጪራሽ አይደለም፡፡ሰሞኑን በፌስቡክና በዩቴብ ላይ ዶክተር ማሙሻ ፋንታ “ጥቃቅን ልዩነታችንን ትተን አንድ
የሚያደርጉን ነገሮች ላይ ብናተኩር መልካም ነዉ መጪዉ ጊዜ አይደለም ተለያይተን አንድ ሆነንም ከባድ ጊዜ ነዉ!" በሚል የተናገረውን በመለጠፍና በመቀባበል ዶክተር ማሙሻ ፋንታ ከነ መንፈስ ነን ባዮች ጋር ፣ ከነ ትንንሽ እግዚአብሔር ነን ባዮች ጋር ፣ ክርስቶስ ሰይጥኗልባዮች ጋር ፣ እነ ኔም ኢት ክሌም ኢት ባዮችጋር ጥቃቅን ልዩነት ነው ያለን እንዳለ በማስመሰል ጮቤ እየረገጡና ለተከታዮቻቸውም ይህንኑ በማስተላለፍና በማደናገር ላይ ይገኛሉ፡፡
የዶክተር ማሙሻን ሃሳብ በወቅቱ ሲናገረው ሰምቻለሁ ያለው አሁን በፌስ ቡክ ከሚባለው ጋር ጪራሽ ግንኙነት የለውም፡፡ ይሁንና ዶክተር ማሙሻ ብቻ ሳይሆን ማንም ለክርስቶስ አካል የሚያስብ አገልጋይ ዕድሜ ልክ የሃሳብ ልዩነት ካላቸው ቡድኖችጋር በጎሪጥ እየተያዩ ከመኖር የካውንስሉ አደረጃጀት ከሚኖረው ጠቀሜታ አንዱ እነዚህንም ሆነ ሌሎችም ለክርስቶስ አካል አንድነት ችግር የሆኑትን ለመድረስና ወደ ትክክለኛው መሰረታዊ የክርስትና አስተምህሮ ለመመለስ ከሆነ አቅርቦ መርዳቱ ይጠቅማል፡፡ ለመቀራረብና ለመተራረም መገናኛ መድረክም ይሆናል ከሚል
ግንዛቤ ይመስለኛል፡፡፡ይሁንና ሜዲያ በእጃቸው ስላለና ቀድመው ሜዲያ ወጥተው ብዙ የስሕተት ቋቶች ስላፈሩና ከታዋቂ አገልጋዮች ጋር ስራዬ ብለው ለዚህ መሰሪ ስራቸው ለመጠቀም አብረው የሚነሱትን ፎቶ እየለጠፉ የዶክተር ማሙሻን፣ የፓስተር ንጉሴ ቡልቻን፣ የዶክተር ምሕረትን ወዘተ.. ቃል እየቆረጡ እያወጡ ካውንስሉም ሆነ እነዚህ ወንድሞች አስተምህሯቸውን እንደተቀበሏቸው በማስመሰል ሰውን የማሳሳት ተግባር በሰፊው ተያይዘውታል ፡፡ ለዚህም የነሱ አጫፋሪ የሜዲያ ባለቤቶችም ሕዝቡን እያወናበዱ ይገኛሉ፡፡ ይህን አስመልክቶ ካውንስሉ ተገቢውን ርምጃ ይወስዳል ብዬ አስባለሁ፡፡ ዶክተር ማሙሻም በዚህ ላይ ማብራሪያ እንዲሰጥ ገለልተኛ ክርስቲያን ሜዲያዎች ቢያነጋግሩት መልካም ነው፡፡ገለልተኛ ሜዲያ ያልኩበት ምክንያት በአሁኑ ሰዓት ሃሳውያኑ የሚፈነጩባቸውን ሜዲያዎች ከትክክለኞቹ መለዬት እንደሚያስፈልግ ለመጠቆም ነው፡፡
ይህንን ጽሑፍ ከመለጠፌ በፊት ዶክተር ማሙሻን አነጋግሬው “ ከላይ በጻፍከው ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ፡፡ በሶሻል ሜዲያ ላይ የሚወጡት አብዛኞቹ ለክፉ ስራና በክፋት ዓላማ በሚንቀሳቀሱ ሰዎች የሚፈጠሩ የክፉ ስራ ውጤቶች ናቸው፡፡ እኔን በተመለከተ ተቀዳሚ ተግባሬ እስካሁን እንዳደረግሁት ሁሉ ወደፊትም በእግዚአብሔር ቃል ጽኑ መሠረት ላይ ቆሜ ለፍጥረት ሁሉ ክርስቶስን ማወጅ ነው ፡፡ “ ብሏል፡፡

ለዶክተር ጌታቸው ኪሮስ የፍቅር መታሰቢያ
16/06/2020

ለዶክተር ጌታቸው ኪሮስ የፍቅር መታሰቢያ

የኢትዮጵያ ክርስቲያን ዘማሪዎችና መሣሪያ ተጫዋቾች ሕብረት 9ኛ  አመታዊ አለም አቀፍ ስብሰባ ከጁን 26-27 በቀጥታ በኢንተርኔት
14/06/2020

የኢትዮጵያ ክርስቲያን ዘማሪዎችና መሣሪያ ተጫዋቾች ሕብረት 9ኛ አመታዊ አለም አቀፍ ስብሰባ ከጁን 26-27 በቀጥታ በኢንተርኔት

የኢትዮጵያ ክርስቲያን ዘማሪዎችና መሣሪያ ተጫዋቾች ሕብረት 9ኛ አመታዊ አለም አቀፍ ስብሰባ ከጁን 26-27 በቀጥታ በኢንተርኔት

11/06/2020

ከሚላኖ(ጣሊያን) የደረሰ መልካም ዜና
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !

01/06/2020

ለእኔ ከባሕልም ሆነ ከዕምነት አንጻር እንደዚህ አይነት የአልጋልብስና ትራስ መቀበል ይከብደኛል፡፡ እርዎስ?

እንደማያልፍ የለም የኮሮናው ወረርሽን ያልፋል፡፡ነገር ግን ቤት ውስጥ የምንውል ምግባችንንም ሆነ እንቅስቃሴያችንን በተመለከተ እየተስተዋለ ቢሆን አይከፋም፡፡Sooner or later the Co...
12/05/2020

እንደማያልፍ የለም የኮሮናው ወረርሽን ያልፋል፡፡ነገር ግን ቤት ውስጥ የምንውል ምግባችንንም ሆነ እንቅስቃሴያችንን በተመለከተ እየተስተዋለ ቢሆን አይከፋም፡፡Sooner or later the Covid 19 will go away. Let us think of our weight.

በኒክ ኔም ብቻ ከመተዋወቅ ወደ ዙሪክ ብቅ
29/05/2019

በኒክ ኔም ብቻ ከመተዋወቅ ወደ ዙሪክ ብቅ

With brother Yilma Gethahun  General Secretary of the Bible Society of Ethiopia Let us support translation, Printing, an...
19/02/2019

With brother Yilma Gethahun General Secretary of the Bible Society of Ethiopia
Let us support translation, Printing, and Distribution of The Holy Bible in affordable price for the people of Ethiopia.

coming soon...
12/07/2018

coming soon...

15th ANNUAL CONFERENCE, July 28 - 30, 2017 Paris - France,Ethiopian Christians Plus All Room in Paltalk Participants ann...
14/07/2017

15th ANNUAL CONFERENCE, July 28 - 30, 2017 Paris - France,Ethiopian Christians Plus All Room in Paltalk Participants annual conference.
ከጁላይ 28-30 2017 በፓል ቶክ የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ለሁሉም ክፍል ተሳታፊዎች
15ኛ ዓመታዊ ኮንፈረንስ ፓሪስ ፈረንሳይ
Adress
Address
Centre international kellermann
17 boulevard kellermann
Transport
Métro (line7) -- porte d'Italie
Bus 184 ----- stop Damesne
Tramway T3a--- porte d'Italie

From the International Ethiopian Pastors congress, Atlanta Ga, from 6-10 March 2017
11/03/2017

From the International Ethiopian Pastors congress, Atlanta Ga, from 6-10 March 2017

R.I.P
19/02/2017

R.I.P

18/01/2017
01/06/2016

Glory to God 2

01/06/2016

Glory to God.

Address

Ethiopian Chrstians Internet Ministry
Postboks 6547 Rodelløkka
0501

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Christians Plus All (ECPA) posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethiopian Christians Plus All (ECPA):

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share