Grace-ጸጋ

Grace-ጸጋ Fear of the lord is beginning of all wisdom SHINES CHRIST ! 🎇✨
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነዉ
Fear of the lord is beginning of all wisdom

03/06/2024

# #ሁሉም ቃርቶብኝ ብገኝልኝ
የሱስ ነዉ ጉጉቴ የናፈቀኝ # #

01/23/2024
❤️ማርቆስ 4¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹³ አላቸውም፦ ይህን ምሳሌ አታውቁምን? እንዴትስ ምሳሌዎቹን ሁሉ ታውቃላችሁ?¹⁴ ዘሪው ቃሉን ይዘራል። ቃልም በተዘራበት በመንገድ ዳር የሆኑት እነዚህ ናቸው፥¹⁵...
01/22/2024

❤️ማርቆስ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ አላቸውም፦ ይህን ምሳሌ አታውቁምን? እንዴትስ ምሳሌዎቹን ሁሉ ታውቃላችሁ?
¹⁴ ዘሪው ቃሉን ይዘራል። ቃልም በተዘራበት በመንገድ ዳር የሆኑት እነዚህ ናቸው፥
¹⁵ በሰሙት ጊዜም ሰይጣን ወዲያው መጥቶ በልባቸው የተዘራውን ቃል ይወስዳል።
¹⁶ እንዲሁም በጭንጫ ላይ የተዘሩት እነዚህ ናቸው፥ ቃሉንም ሰምተው ወዲያው በደስታ ይቀበሉታል፥
¹⁷ ለጊዜውም ነው እንጂ በእነርሱ ሥር የላቸውም፥ ኋላም በቃሉ ምክንያት መከራ ወይም ስደት በሆነ ጊዜ ወዲያው ይሰናከላሉ።
¹⁸ በእሾህም የተዘሩት ሌሎች ናቸው፥ ቃሉን የሰሙት እነዚህ ናቸው፥
¹⁹ የዚህም ዓለም አሳብና የባለጠግነት ማታለል የሌላውም ነገር ምኞት ገብተው ቃሉን ያንቃሉ፥ የማያፈራም ይሆናል።
²⁰ በመልካምም መሬት የተዘሩት ቃሉን ሰምተው የሚቀበሉት አንዱም ሠላሳ አንዱም ስድሳ አንዱም መቶ ፍሬ የሚያፈሩት እነዚህ ናቸው።❤️

“እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ።” ...
01/20/2024

“እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ።”
— መዝሙር 27፥4

01/16/2024

የእግዝኣብሔር ስምህ ብሩክ ይሁን

መዝሙር 146 (አዲሱ መ.ት)¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ ሃሌ ሉያ። ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ።² በምኖርበት ዘመን ሁሉ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፤ በሕይወትም እስካለሁ ለአምላኬ እዘምራለሁ።
01/15/2024

መዝሙር 146 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ሃሌ ሉያ። ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ።
² በምኖርበት ዘመን ሁሉ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፤ በሕይወትም እስካለሁ ለአምላኬ እዘምራለሁ።

የዛሬ መልእክት
01/14/2024

የዛሬ መልእክት

verse of the day
01/12/2024

verse of the day

የዛሬ ማታ መልእክት
01/09/2024

የዛሬ ማታ መልእክት

ሰላም አማራጭ የለዉምእየሱስ የሰላማችን ምንጭ ነዉ
12/29/2023

ሰላም አማራጭ የለዉም
እየሱስ የሰላማችን ምንጭ ነዉ

Night Vrsመዝሙር 95 (አዲሱ መ.ት)¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ ኑ፤ ደስ እያለን ለእግዚአብሔር እንዘምር፤ በድነታችንም ዐለት እልል እንበል።² ምስጋና ይዘን ፊቱ እንቅረብ፤ በዝማሬም እናወድሰው።...
08/15/2023

Night Vrs
መዝሙር 95 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ኑ፤ ደስ እያለን ለእግዚአብሔር እንዘምር፤ በድነታችንም ዐለት እልል እንበል።
² ምስጋና ይዘን ፊቱ እንቅረብ፤ በዝማሬም እናወድሰው።
³ እግዚአብሔር ታላቅ አምላክ ነውና፤ ከአማልክትም ሁሉ በላይ ታላቅ ንጉሥ ነው።
⁴ የምድር ጥልቆች በእጁ ናቸው፤ የተራራ ጫፎችም የእርሱ ናቸው።
⁵ እርሱ ፈጥሮአታልና፣ ባሕር የእርሱ ናት፤ እጁም የብስን አበጀ።
⁶ ኑ፤ እናምልከው፤ እንስገድለትም፤ በፈጣሪያችን በእግዚአብሔር ፊት እንንበርከክ፤
⁷ እርሱ አምላካችን ነውና፤ እኛም በእጁ ጥበቃ ሥር ያለን በጎቹ፣ የመሰማሪያውም ሕዝብ ነን። ዛሬ ድምፁን ብትሰሙ፣

Address

Washington D.C., DC

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Grace-ጸጋ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share