ኢትዮጲክ - Ethiopique

  • Home
  • ኢትዮጲክ - Ethiopique

ኢትዮጲክ - Ethiopique በዲሲ-ሜትሮ አካባቢ ያሉ መልካም አጋጣሚዎችንና መረጃዎችን በአንድ ቦታ። ጥያቄ እንቀበላለን። መልሱን እኛ ባናቀው ተከታታዮቻችን ያውቁታል።
(2)

28/12/2024

ለአዲስ አመት ዋዜማ ምሽት ዲሲ ሜትሮ ነፃ ነው:: ከ8pm-2am

☔️🌧️🌧️🌂🌧️💧☔️
28/12/2024

☔️🌧️🌧️🌂🌧️💧☔️

ሼር ያረጋችሁትን በሙሉ እናመሰግናለን። ተፈላጊው ተገኝተዋል።
28/12/2024

ሼር ያረጋችሁትን በሙሉ እናመሰግናለን። ተፈላጊው ተገኝተዋል።

ተገኝተዋል:: መረጃውን ያጋራችሁትን በሙሉ እናመሰግናለን::
———
የአፋልጉኝ ማስታወቂያ ከሞንጎምሪ ካውንቲፖሊስ
----
Detectives from the Montgomery County Department of Police – 3rd District Investigative Section are asking for the public's assistance in locating Ahmed M****, a missing 70-year-old.

https://bit.ly/4gMOYsG

በዲሲና አካባቢው ያሉ ዜናዎችና መልካም አጋጣሚዎች በአንድ ቦታ። ጥያቄ እንቀበላለን። መልሱን እኛ ባናቀው ተከታታዮቻችን ያውቁታል። ላይክና ፎሎው አርገው መረጃዎቻችንን እዚሁ ያግኙ።
28/12/2024

በዲሲና አካባቢው ያሉ ዜናዎችና መልካም አጋጣሚዎች በአንድ ቦታ። ጥያቄ እንቀበላለን። መልሱን እኛ ባናቀው ተከታታዮቻችን ያውቁታል። ላይክና ፎሎው አርገው መረጃዎቻችንን እዚሁ ያግኙ።

ሜጋ ሚልየንስ ዛሬ ምሽት 11pm ላይ እጣው ይወጣል። የትኬት ሽያጩ ማሻቀቡን ተከትሎም የዚህ ሳምንት ጃክፓት ወደ 1.22 ቢልየን ዶላር አድጓል። እድለኛ የሆነ ሰው ሙሉ ገንዘቡን በየወሩ ለ3...
27/12/2024

ሜጋ ሚልየንስ ዛሬ ምሽት 11pm ላይ እጣው ይወጣል። የትኬት ሽያጩ ማሻቀቡን ተከትሎም የዚህ ሳምንት ጃክፓት ወደ 1.22 ቢልየን ዶላር አድጓል። እድለኛ የሆነ ሰው ሙሉ ገንዘቡን በየወሩ ለ30 አመት በደመወዝ መልክ መውሰድ ይችላል። አይ አልፈልግም ካለ በካሽ 549.7$ ዶላር በአንድ ጊዜ መውሰድ ይችላል። የቆረጣችሁ ካላችሁ መልካም እድል።

27/12/2024

ማስታወቂያ
------------
ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ እቃ ለመላክ ፈልገዋል ?

አድራሻ
50 S Pickett Street Unit #225 Alexandria VA 22304

ስልክ 👇
571-579-1286

ዋሳ ኤክስፕረስ - የልብ አድርስ

26/12/2024

"መቻል ከዲሲ" በአዲሱ የኢትዮጲክ ቨርቿል ስቱዲዮ -- በ2025 ኢትዮጲክ ይዛቸው ከምትመጣቸው ፕሮጀክቶች ቀዳሚው ነው። We hope you missed him, as he did!

ተገኝተዋል:: መረጃውን ያጋራችሁትን በሙሉ እናመሰግናለን::———የአፋልጉኝ ማስታወቂያ ከሞንጎምሪ ካውንቲፖሊስ----Detectives from the Montgomery County Department...
26/12/2024

ተገኝተዋል:: መረጃውን ያጋራችሁትን በሙሉ እናመሰግናለን::
———
የአፋልጉኝ ማስታወቂያ ከሞንጎምሪ ካውንቲፖሊስ
----
Detectives from the Montgomery County Department of Police – 3rd District Investigative Section are asking for the public's assistance in locating Ahmed M****, a missing 70-year-old.

https://bit.ly/4gMOYsG

26/12/2024
Kwanzaa is an annual holiday celebrated primarily in the United States from December 26 to January 1. It emphasizes the ...
26/12/2024

Kwanzaa is an annual holiday celebrated primarily in the United States from December 26 to January 1. It emphasizes the importance of the Pan-African family and corresponding social values.
We wish everyone with african origin and heritage a

እንኳን ለፈረንጆች ገና አደረሳችሁ!!          🎄
24/12/2024

እንኳን ለፈረንጆች ገና አደረሳችሁ!! 🎄

የኮስኮ ኪርክላንድ እንቁላል በባክቴርያ ምክንያት እንዲመለስ ተጠየቀ (የኛን አካባቢ አይመለከትም... ድንገት ወደነዛ አካባቢ ከሄዳችሁ ወይም የምታቁት ሰው ካለ)የብሄራዊ ምግብና መፍኃኒት ቁጥ...
24/12/2024

የኮስኮ ኪርክላንድ እንቁላል በባክቴርያ ምክንያት እንዲመለስ ተጠየቀ (የኛን አካባቢ አይመለከትም... ድንገት ወደነዛ አካባቢ ከሄዳችሁ ወይም የምታቁት ሰው ካለ)

የብሄራዊ ምግብና መፍኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን በኖቨምበር 27 በኮስኮ የንግድ ስያሜ በኪርክላንድ የተሰየሙና በሀንድሳም ብሩክ አርቢዎች የሚመረቱ ቁጥራቸው ከ10 ሺህ በላይ የሆኑ ባለ24 እሽግ እንቁላሎች የጤና እክል ሊያስከትሉ ስለሚችሉ እንዲመለሱ ጠይቆ ነበር። እኚህ እንቁላሎች በተለይም በዋናነት ሳልሞኔላ በተባለ በሽታ አማጭ ባክቴርያ ሊጠቁ እንደሚችሉ ጥርጣሬ እንዳለና ይህም ባክቴርያ ህጻናትን፤ የሰውነታቸው የመከላከል አቅም የተጎዱ ሰዎችንና አዛውንቶችን ለከባድ ህመም ሊዳርግ እንደሚችል ተነግሯል። ይህ ጥርጣሬ እስካሁን ያልተረጋገጥ ቢሆንም የብሄራዊ ምግብና መፍኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ታዲያ ዛሬ እንደ አዲስ ባወጣው መግለጫ እኚህ እንቁላሎች በእርግጥም በዚህ በሽታ አማጭባክቴርያ ተለክፈው ሊሆን እንደሚችልና ሰዎች እንዳይጠቀሟቸው አስታውቀዋል።
እኚህ የእንቁላል ምርቶች በዋናነት የተሸጡት በአላባማ፤ ጆርጂያ፤ ኖርዝ ካሮላይና፤ ሳውዝ ካሮላይናና ቴኔሲ ነው ይላል የብሄራዊ ምግብና መፍኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን መግለጫ።

የአዲሱ አመት መጀመርን አስመልክቶ አዳዲስ ህጎች በሜሪላንድ ተግባራዊ ይሆናሉ። አንዳንዶቹ ህጎች ልክ አመቱ ሲጀምር ጃንዋሪ 1 የሚጀምሩ ሲሆን የተወሰኑት ደሞ ቀስ ብለው ከወራትና ሳምንታት በ...
24/12/2024

የአዲሱ አመት መጀመርን አስመልክቶ አዳዲስ ህጎች በሜሪላንድ ተግባራዊ ይሆናሉ። አንዳንዶቹ ህጎች ልክ አመቱ ሲጀምር ጃንዋሪ 1 የሚጀምሩ ሲሆን የተወሰኑት ደሞ ቀስ ብለው ከወራትና ሳምንታት በኋላ ይጀምራሉ። እነዚህ ህጎች የሚከተሉት ናቸው።👇🏾👇🏾👇🏾

https://ethiopique.com/?p=4866

24/12/2024

አመታዊው የሳንታ ጉዞ - በቀጥታ ከኖራድ። ሳንታ ክላውስ ስጦታዎቹን በአለም በሙሉ የሚያድልበት ምናባዊ ጉዞ።

በ2025 የቨርጂንያ ነዋሪዎችና የንግድ ተቋማት በርካታ አዳዲስ ህጎች ያጋጥሟቸዋል። እነዚህን ህጎች አንድ በአንድ እነሆhttps://ethiopique.com/?p=4863
24/12/2024

በ2025 የቨርጂንያ ነዋሪዎችና የንግድ ተቋማት በርካታ አዳዲስ ህጎች ያጋጥሟቸዋል። እነዚህን ህጎች አንድ በአንድ እነሆ

https://ethiopique.com/?p=4863

24/12/2024

ዲሲና አካባቢው
---
አሪፍ ኬክ የት ይገኛል?

ማስታወቂያ » 🎓 Transform Your Future with PennMax! 🚀Why wait for change when you can be the change? At PennMax, we empower l...
24/12/2024

ማስታወቂያ »
🎓 Transform Your Future with PennMax! 🚀
Why wait for change when you can be the change? At PennMax, we empower lifelong learners like you to take control of your journey and unlock new opportunities. Don’t wait for tomorrow—start building your future today!
✨ Take Action with Our Cutting-Edge Courses:
🔹 AI & Generative AI – Lead the revolution.
🔹 Data Science – Harness the power of data.
🔹 Machine Learning & Cybersecurity – Shape the digital frontier.
🔹 DevOps & Full Stack Web Development – Build what matters.
🔹 Cloud Computing (AWS, Azure, GCP) – Master the cloud.
🔹 Tutoring for Grades 1-12 – Empower young minds.
🔥 Your Future is Waiting – Here’s How We’ll Help You Get There:
💡 Expert Guidance: One-on-One & Group Tutorials
📜 Results-Driven Certifications: Stand out in your field
🎤 Confidence Builders: Interview Prep & Public Speaking Workshops
🤝 Collaborative Growth: Peer Study Sessions & More
⏰ The Time to Start is NOW!
Our courses start on January 22 — and so does your journey to success. Don’t just dream of a better future. Create it with PennMax.
👉 Join the Movement. Be the Change. Start Today. 🎓✨
Call us today:
+945-274-8134

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኢትዮጲክ - Ethiopique posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ኢትዮጲክ - Ethiopique:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share