Begos yelaaga

  • Home
  • Begos yelaaga

Begos yelaaga justice

13/06/2024
21/12/2023

Poor Amahara people have never been free but through only classical propaganda. Fighting for freedom and becoming free is totally different story. አበበ በላው የተባለው ጡረተኛ ጋዜጠኛ ባለፉት አመታት በአገርቱ በነበረው እርስበርስ ጦርነት ቀንደኛ ቀስቃሽ ነበረ::

አማራ ተብሎ የተሰየመው ሕዝብ በታርክ ነፃ ወጥቶ አያውቅም:: ነገር ግን በሙዝቃ ዘፈን ብቻ ነፃነቱ ተዘከረለት:: አሁን የአማራ ክልል ከተባለው አከባቢ የነበሩ ያልሰለጠኑ ጉልበተኞች በዘመነ አፀዎች በቤተሰብ ሀረግ እየተመዘዙ ልጆቻቸውን አሜርካ አውሮፓ እየወሰዱ ሌላውን ድሃ ገበሬ ልጅ ቁንጣ አስለብሰው ሽጉጥ አስይዘው በአዝማሪነት ብቻ ለዛሬ ድህነት ሰቆቃ አበቁ::

ኦሮሞ ነፃ ሳይወጣ ነፃ የምወጣ አማራ የለም:: ዎላይታ ነፃ ሳይወጣ ነፃ የምወጣ ትግራይ አይኖርም :: ለነጻነት መታገልና ነፃ መውጣት ለየት ይላል:: ድሃ ነፃ ልወጣ አይችልም:::

እኔ ከብልፅግና ፓርቲ ፖለቲካዊ ርዕዮተአለም ጋር ችግር ብኖረኝም አንድ የአገር መሪ በሚዲያ እንድህ አይነት የጠጅ ቤት ፉከራ በመደረጉ አዝናለሁ:: ይሄ ሰው እድሜው ወደ 60 የተጠጋ ስሆን ፋኖ ከምሞትለት አላማ ጋር የምጋጭ ይመስለኛል::
ሟቹ አፀሚንልክ ተነካብኝ ብለው አቧራ የምያነሳው አበበ ዛሬ በአብይ ላይ እንድህ አይነት አክሽን ማሳየት ኢ-ሰብአዊ ድርግት ነው::

አሁን ላይ እኔና አበበ በለው ዘግነታችን ኢት/ያዊ አይደለንም ነገር ግን አበበ ለአማራ ሕዝብ እታገላለሁ ስል እኔ ደግሞ ለዎላይታ ሕዝብ እታገላለሁ በማለት እንታወቃለን:: በሙያችን ግን አበበ የወሬ ኤክስፌርት መሆኑ ግልፅ ነው::

እንደዝህ አይነት ዱርዬነት መወገድ አለበት::

አብይ አህመድ በሀሳብ እሟገታለሁ እንጅ እንድህ አይነት ደንቃራነት አለመሰልጠን ነው::

"ዮ-ማስቃላ" የሚባል ነገር የለም^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^አባባሉ የመጣው "ሕያው መስቀል፥ መስቀሉ ሕያው ነው" ከሚለው የክርስትና ባህላዊ ትምህርት ነው። የምንሊክን የቅኝ የመግዛ...
19/09/2023

"ዮ-ማስቃላ" የሚባል ነገር የለም
^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^

አባባሉ የመጣው "ሕያው መስቀል፥ መስቀሉ ሕያው ነው" ከሚለው የክርስትና ባህላዊ ትምህርት ነው። የምንሊክን የቅኝ የመግዛት ወረራ እየቀደሱና የግፍ ወረራውን መንፈሳዊና የጽድቅ ልባስ እየሰጡት፥ ወታደሮችን ተከትለውና "ታቦት" የሚሉትን ነገር ተሸክመው ይዘው ወደ ደቡብ የዘመቱ፥ ነገር ግን በአንደታቸው ታቦትን ከሰማይ የሚያዘንቡና ፀበልን ከመሬት የሚያፈልቁ መንፈሳዊ ወራሪዎችና ቀጣፊ አስመሳይ የሀበሻ ክርስቲያኖች (አንደበታውያን) "ሕያው መስቀል" ያሉትን የእኛዎች "ዮ-ማስቃላ" ብለውታል። ያው ከትናንት ጀምሮ የአማርኛ ቃላትን በትክክል የመጥራት ችግር እንዳለብን አንከራከርም። አያቶቻችን አማሮች "መስቀል" የሚሉትን "ማስቃላ" አሉት፥ እነሱም "ሕያው መስቀል" ያሉትንም "ዮ-ማስቃላ" ያሉት ያንን "ሕያው መስቀል" ለማለት ነበር።

👉🏿 አንተ ደግሞ የብልጽግና ቱቦ፥ ዘንድሮም 'መስቀል'ን "ማስቃላ" ስላልክ የአንተም፣ የጋሞም/የጎፋም አይሆንም።

👌 በመደበኛና እንደ መንግሥት በሚጠበቅበት አገልግሎት የወደቀ መንግሥት ጎልቶ መታያ የለውምና ወደ ሃይማኖት/ባህል ይጠልቃል። ይህ የቁልቁለታም መንግሥት ባህርይ ነውና አይገርመንም።

👉 የመስቀል በዓል የአቢሲኒያ ክርስቲያኖች traditional culture ነው እንጂ የጋሞም የጎፋም የባህል (የሃይማኖት) አካል አይደለም። የመስቀል በዓል የጋሞ/የጎፋ ሆኖስ ቢሆን? መንግሥት አርፏዳሪ መጤ ነውና በሃይማኖታዊ በዓል ምን አገባው? እኔ "ሃይማኖት" ስል፥ ከክርስትና በፊት የጎፋ/የጋሞ ሕዝቦች የሚከተሏቸውን ነባር ሃይማኖቶችን ጭምር እንጂ ክርስትናን ብቻ ለመጥቀስ አይደለም። አዲሱ የኢፌዴሪ መንግሥት (1987 የተመሠረተው) በመርህ ደረጃም ቢሆን ዓለማዊ (secular) እንጂ ሃይማኖታዊ (confessional) አይደለም። ስለዚህ በክርስትናም ሆነ በቅድመ-ክርስትና ሃይማኖታዊ በዓላትም መሪ መሆን የለበትም፥ የመንግሥት ወጭ ሊያወጣበትም አይገባም። በዓላቱን ብዙ ሕዝብ የሚያከብረው ከሆነ፥ መንግሥት በበዓላቱ ቀናት መደበኛ የመንግሥት ሥራ ሊዘጋና የዕረፍት ቀን ሊያደርግ ይችላል። ይህ በየትኛውም ዓለም የተለመደ ነው። ነገር ግን ዓለማዊ መንግሥት በኣዋጅ በተቋቋመበት የትኛውም አገር መንግሥት ከፊት ሆኖ የሃይማኖት/የባህል በዓል አይመራም። አዲሱ የኢፌዴሪ መንግሥት በኣዋጅ ቁጥር 1/1995 የተቋቋመ ዓለማዊ መንግሥት ነውና በሃይማኖት አታጨማልቁት።

👉🏿 'መስቀልን' ስሙን አንሻፍፈህ "ማስቃላ" ስላልክ የአንተ አይሆንም። መቼም የአማራ ስሞችና አጠራሮች በካምባታ፣ በሃዲያ፣ በወላይታ፣ በጋሞ፣ በጎፋ፣ በሲዳማ፣ በወዘተ ማንነቶች በትክክል አይጠሩም። ለምሳሌ፦ አማራ "ገዛኼኝ" ሲል እኛ "ጋዛይኔ" እንላለን፥ አማራ "ተሾመ" ሲል እኛ "ታሾማ" እንላለን፥ አማራ "ከተማ" ሲል እኛ "ካታማ" እንላለን፥ አማራ "ብር" ሲል እኛ "ብራ" እንላለን፥ አማራ "መምህር" ሲል እኛ "ማምህር" እንላለን፥ አማራ "አስተማሪ" ሲል እኛ "አስታማሬ" እንላለን፥ አማራ "ሊቀመንበር" ሲል እኛ "ሊቃምባሬ" እንላለን… አማራ "መስቀል" ሲል እኛ "ማስቃላ" አልነው። እውነቱ ይህ ነው።

© አልቦ-ምክንያት ትውልድ የተበራከተበት ክፉ ዘመን ነው ያለንበት። ዓለማዊ ዩኒቨርሲቲ ገብቶ፣ የዘመኑን ትምህርትና የአስተሳሰብ ብዝሃነትን አስተናግዶ... የዘመናዊ/የዓለማዊ መንግሥት ኃላፊም ሆኖ "ደመራ ደመራ... መስቀል መስቀል..." ይላል። የሃይማኖት/የባህል ጉዳይ ለማስተባበር የመንግሥት ኃላፊ መንጋጋት አይኖርበትም፤ ባህሉ/ሃይማኖቱ የየራሱ መሪ አለውና። የዘመናዊ መንግሥት ኃላፊ ሃይማኖታዊ መሆን የለበትም፤ እሱ ማስተባበርም ያለበት ሃይማኖታዊ ያልሆኑ ዘላቂ ጉዳዮችን ብቻ ነው። የመንግሥት መሪ በራሱ ሰው ስለ ሆነ የራሱ የሆነ የሃይማኖት ነጻነት በግሉ ቢኖረውም "አደባባይ ላይ ሃይማኖታዊ ደስታ ማሳየት አለበት" ብዬ አላምንም (እሱ የሚመራው ብዙ ሃይማኖታዊ እይታ ያለውን ብዙ ሕዝብ ነውና)። ዛሬ ግን የመንግሥት ኃላፊዎችና የፖለቲካ ካድሬዎች የሃይማኖት ደቀመዛሙርትና ዲያቆናት ይመስሉ ስለ መስቀል ቅኔ ይቀኛሉ። የመንግሥት ቴሌቪዥንም ለሃይማኖት በዓል የቀጥታ ሥርጭት የዓየር ስዓት ይሰጣሉ። ማነው ግን ወጪውን የሚከፍለው?

© ስንት መስቀልና ስንት ዓይነት መስቀል ነው ያለው? ስንት ዓይነትስ የመስቀል በዓል ይሁን ያለው? መስቀል የተባለው እንጨት (the wood) ቅርጹ ምን ይመስል ይሆን?

© በቀደመው የክርስትና ትምህርት "ኢየሱስ ተሰቅሎበታል" ተብሎ የሚታመንበት እንጨት አንድ ሰው ተሸክሞት መሄድ የሚችለው መጠነኛ እንጨት ሆኖ የወንጀለኞች መስቀያ ነበር። በብዙ ቀደምት ጽሑፎች ይህ መስቀያም "እንጨቱ" ("The Wood") ይባል ነበር። ዛሬ ግን በዘመናዊው ክርስትና "በተለያዩ ቦታዎች ባሉ አብያተክርስቲያናት አሉ" የሚባሉ የመስቀል ጉማዶች ቢሰበሰቡ በብዙ የባቡር ካርጎ ሊጫኑ እንደሚችሉ ጥናቶች ይጠቁማሉ። አንዳንድ ተረተኞች "መስቀሉ በየወደቀበት ይባዛል" የሚሉትን የሃይማኖቱ ምዕመን ቢያምንም ለጠቅላላው ሕዝብ ይህ እምነት ያለ ፈቀዱ በመንግሥት ቴሌቪዥን ሊነገረው አይገባም፤

© መስቀል ራሱም ሆነ በዓሉ፤ የኢትዮዽያ የተቋማዊ ክርስትና ባህል ነው ወይስ የሕዝቡ በሙሉ ነው? "ክርስቲያን ነኝ" የሚለው የኢትዮዽያ ሃይማኖት "የመስቀል በዓሉ የእኔ ነው" ይላል፤ የአገሩ የኢትዮጵያ መንግሥትም "መስቀል የእኔ ነው" ይልና ለበዓሉ አከባበር ወጪ ያወጣል። ሌላው ደግሞ በአንድ ሃይማኖት የማይገለጸው ሕዝብም በየራሱ "መስቀል የእኔ ነው፣ እንዲያውም UNESCO በስሜ መመዝገብ አለበት፣ አሁን እንቅስቃሴ ጀምረናል" ይላል። በነገራችን ላይ ከዚህ በፊት የመስቀል ምናምን በUNESCO የተመዘገበው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስም ነው ወይስ በኢትዮጵያ መንግሥት ስም ነው? UNESCO እንግዲህ በኢትዮጵያ ለስንቱ Certificate ያድል? እንግዲህ ጋሞም፣ ዛይሤም፣ ጎፋም፣ ኦይዳም፣ ካምባታም፣ ሃዲያም፣ ዳውሮም፣ ወዘተም መስቀልን በስሙ UNESCO ሊያስመዘግብ😂😂😂😂😂😂😂¿¿¿¿

© በነገራችን ላይ መስቀል የክርስትና ባህላዊ በዓል ብቻ ካልሆነ እንዴት ነው ደቡብ ክልል ውስጥ ያሉ ሕዝቦች ባህላዊ በዓል የሚሆነው? ኦሮሚያ፣ ሶማሌ፣ አፋር ጋምቤላ፣ ... ውስጥ ብዙም ባህላዊ በዓልነቱ አይሰማም። ለምንድነው ቆይ "ጋዜ ማስቃላ፣ ዮ ማስቃላ፣ ወዘተ እያሉ የመንግሥት ኃላፊዎች የሚደናበሩት? ለምንድነው ሕዝቡ በመንግሥት ግፊትና ልምድ ሌሎችን የክርስትና በዓላት (የገና/የልደት፣ የፋሲካ፣ የስቅለት፣ የጥምቀት፣ የዘመን መለወጫ፣ ወዘተ) እንደሚያከብር አክብሮት የማያልፈው?

© ዘመናዊ የመንግሥት መዋቅሮች በየአካባቢዎቻቸው ባህል የመፍጠር ግዴታ ካለባቸው አዲስ ነገር ለምን አይሞክሩም? ቃላትና ክር እየቀያየሩ መስቀል ላይ የምን ሽሚያ ነው?

© አንዴ "ለዮ ማስቃላ እንኳን አደረሳችሁ" ብሎ ሲቀጥል ደግሞ "እንኳን ለብርሃነ-መስቀሉ በሠላም አደረሳችሁ" ማለት የተለያየ ነገር ነው። "ብርሃነ-መስቀሉ" ካሉ መስቀሉ መቼም የክርስትናው መሆን አለበት፤ አይመስላችሁም?

በመጨረሻም የእኔ ምልከታ
=================

1. በኢትዮጵያ ደረጃ በየዓመቱ የሚከበረው የመስቀል በዓል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በዓል ነው፤ እንደሚታወቀው መንግሥት በዓሉን ያጅባል እንጂ አይመራውም። የዛሬ መንግሥት በዓሉን የሚያጅበውም ቢሆን እኛ secular መንግሥት ስለሌን እንጂ መንግሥት እዚህ አያገባውም ነበር (በዓሉን ለባለቤቶቹ መተው ነበረበት)፤

2. መጤ የሃይማኖት በዓላትን አገራዊ፣ ሕዝባዊና ባህላዊ ለማድረግ የሚደረገው መንግሥታዊ ሽሚያ መቆም አለበት፤

3. ነባር ባህላዊ በዓላትንም ሆነ ተስፋፊ የሃይማኖት ልምምዶችንም መንግሥት መምራት የለበትም። መንግሥት የሚወደውም ሆነ የሚጠላው ሃይማኖት ሊኖረው አይገባም። መንግሥት በሕገመንግስቱ መሠረት በሃይማኖት ጉዳይ ሊገባ የሚገባው የሕዝብ ሠላም ሲታወክ፣ ሕዝብ ሲመዘበር፣ መሠረታዊ የሰብዓዊ መብቶች በሃይማኖቶች ሲጣስ፣ ሕዝብ በሃይማኖቶች የማታለያ ትምህርት የዘቀጠ የስነልቦናና የሞራል ዝቅጠት ሲደርስበት፣ ከሃይማኖቱ አስተምህሮ የተነሳ በሕዝቡ አመጋገብ፣ የንጽሕና አጠባበቅ የተነሳ የማኅበራዊ ጤና ቀውስ ሲፈጠር ፣ የሕዝብ የጋራና የተፈጥሮ ሀብት በሃይማኖት ድርጅቶች ሲወሰድ፤

4. የመንግሥት ኃላፊዎች ደመወዝ የሚበሉበትን ሥራቸውን ትተው የሃይማኖትና የባህ በዓል የሚያስሱት መሠረታዊ የሕዘብ አገልግሎቶችን ማድረስ ስላልቻሉና በሕዝብ ዘንድ በዚያው ኃላፊነታቸው ጎልተው መታየት ስላልቻሉ በሕዝቡ በራሱ ጉዳይ እየጠለቁ ለመታየት ነው። ለአብነትም እኔ ባለሁበት አካባቢ "ጋሞ ማስቃላ፣ ጎፋ ማስቃላ፣ ወዘተ" እያሉ የመንግሥት ካድሬዎች በመንግሥት ወጪ (የጉዞ ወጪና የቆይታ አበል) ከየወረዳ ማዕከላት ወደ ዞንና ሌሎች መዋቅራዊ ከተሞች እየተዘዋወሩ ጮማ ይቆርጣሉ። ይህ እጅግ የሚወገዝ የመንግሥት ውስልትና ነው፤

5. ባህሎች/ሃይማኖቶች የየራሳቸው መርህና መሪ አላቸውና መንግሥት እውስጣቸው እየገባ እንዳይፈተፍትና የሃይማኖት ካድሬ የመንግሥት ካድሬ እንዳይሆን ልጓም ሊበጅለትም ይገባል፤

6. ሃይማኖታዊ መንግሥትም ሆነ መንግሥታዊ ሃይማኖት አይኑር፥ ይውደም!!!!

[“ታቦት" የሚሉትን ነገር ያልኩት እኔ በዘመናችን ታቦት አለ" ብዬ ስለማላምን ነው]። የእኔ ክርስትና እንደ እሱ አላስተማረኝም።

Dada

07/09/2023

የተቀደሰ ርኩሰት/የረከሰ ቅድስና !
Beware who you trust because the salt and sugar look the same.

Abyssinians rewinded their historical witchcrafts to Ethiopian orthodox. ለራሷ እና ለጳጳሳት 1ሚ የቅድስና ስም በመስጠት ለመቀደስ የምትሞክር ኦርቶማራ; በድሮ ዘመን ጥቋቁሮቹን÷ እነ አቡነ ጴጥሮስን ለታቦት መሸከሚያ ብቻ ሲትጠቀም ቆይታ: በስተኋላ ከሞተ በሗላ ጳጳስነት ሹመት ሰጠች:: ለሞተ ሰው የክብር ዶክተረት የምትሰጥ አገር???????


Religious prostitution or sacred or temple prostitution የተባለው በሮማን and የኦርቶዶክስ ክርስቲናን በፈጠረው በግርክ አገር ውስጥ ከክርስቶስ ልደት በፍት 446 ዓ.ዓ ላይ የተቀደሰ ሽርሙጥና ወይም ለቄሶች እና ለአገር ጌዥዎች ብቻ የተፈቀደ ነበር ይላል ፀሐፊው::

The slaves owned by temple ለዝህ የሚሆኑ ድንግል ልጅገረዶችን በባርነት አምጥተው ለቤተካህናት እንደ ስጦታ የምሰጡ ነበሩ:: እነዚህ ሴቶች ለቄሶቹ ወይም በቄሶቹ ፍቃድ ለአገር ገዢዎች በመጀመርያ ሕይወታቸው/once in-life time sexual in*******se ከተሰው በሗላ ከባርነት ነፃ ይወጣሉ ይላል የግሪክ ፀሐፊው::
በተጨማሪ እነዝህን ሴቶችን በቤተክህነት/በቤተመንግስቱ ጌዢዎች ድንግልናቸው ከተሰዋ በሗላ sacred women / የተቀደሰች ወይም ቅድስት ሴት ትባላለች:: እንደ ታምረማሪያም ÷ እንደ ቅድስት የአርሰማ, ..........

ለ100 አመታት በብሔርብሔረተሰቦች ለደረሰው ግፍ ሁሉ ተጠያቂ የኢት/ያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆኑን ያልተበከለ እውነት ይዜ እመለሳለሁ:: ወደ ሕግ ትቀርባለች:::

በፌክ ክርስቲና ስም: የአብሲኒያውያንን የተቀደሰ superstitious beliefs የኢት/ያ አምላክ ነው ብላ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም የነገደች ÷ የብዙዎቹን ደም ያስገበረች ÷ "ቅድስት ቤተክርስቲያን " ተብላ የምትጠራ በአስቸኳይ አገራዊ ንስኀ ገብታ ÷ መላው ኢት/ያንን÷ ከተከታዮቿም ጭምር ለውሸቷ ይቅርታ ትጠይቅ ::

ይህን ስንል ለሚልዬን ተከታዮቿ ÷ ለመላው ኢት/ያ ሰላምና ድርጅቱ የራሱን ሕልውና ከ3000 ሺ አመት ውሸት በማላቀቅ ወደ ክርስቲና እንድሸጋገር ነው እንጅ ስም ማጥፋት ምናምን የምል ተረት ተረት አይደለም:: ቤተለይም ኦርቶዶክስ ተከታይ የሆኑ መላው ቤተሰቦቼ እና ጓደኞቼ ጉዳይ አሳስቦኝ እንጅ ሌላው ምን አገባኝ::

በኦርቶማራ የምመራው የኢት/ያ ኦርቶዶክስ ምስጥር የገባው ሰሜናዊ ትውልድ ብቻና ብቻ እንጅ ሌላው የእውነት ክርስቲና አምሮት ነው::
በተወለድኩበት በዎላይታ ምድር በ20ኛው ክ/ዘ መጀመርያዎቹ አከባቢ ቅድመ አያቴ ÷ቄስ አላሮ በአከባቢው የኦርቶዶክስ ቄስ ነበር::
በዘመነ ሀይለስላሴ በ1915 ዓ.ም ፕሮቴስታንት ወደ ዎላይታ ከገባ በሗላ ቤተሰቦቼ ግማሹ ቆይተው ወደ ፕሮቴስታንት ተቀየረ:: በ12ኛው ክ/ዘ በኦርቶማራ ያልተበከለውን የክርስቲና እምነት በተቀበለው በዎላይታ ሕዝብ ላይ ኦርቶማራ ታቦቱን ከፍት ለፍት አድርጎ ያደረሰውን ግፍ ለዛሬው ብዙም አላወራም::

ለዎላይታ ሕዝብ አፀሚኒልክም ሆነ ሀይለስላሴ: ራሷን ቅድስት ብላ ከምትጠራው ከእት/ያ ኦርቶዶክስ 100% ይሻሉ ነበር:: ከአፀዎች መውደቅ በሗላ: እኦተቤ ዎላይታን ተበቀለች:: ቆማ በዱርዬዎች አስዘረፈች÷አስደፈረችን:: በሕግ ትጠየቅ እንዳንል ሕግ ራሱ በእነሱ ስለምመራ ሕዝቡ አጥንቱን ገብሮ ፍፁም ነፃ ወጣ::

በኦርቶማራና በአብሲኒያውያን ጥንቆላ የምትመራው የኢት/ያ ኦርቶዶክስ እና ገዢዎች ተባብረው የሚልዬኖችን ድንግልና ቀምተዋል:: ለጌዢዎች አሳልፈው ሰጥተዋል:: አሁን የመጣው ፕሮቴስታንትም ተመሳሳይ ተግባር እንድፈፅም ጫና ፈጥራለች::

የኢት/ያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከአፀሚኒልክ እስከ ዴርግ በመላው ኢት/ያ ውስጥ በየቦታ ከተቀደሰው ከጎንደር ዛፍ የተሠራውን ታቦት ተክላለች::: በታቦቱ ስም ብልዬን ሀብት አስዘርፋለች:: የሴትና የወንድ ልጆችን & የአገሪቱን ድንግልና ወሰደች::
የሰማዪ ፈጣሪ ምስክር ; ሀጥያተኛ ብቻ ሳትሆን ወንጀለኛ በመሆኗ ይቅርታ የማትጠይቅ ከሆነ በአለምአቀፍ ሕግ መከሰስ አለባት::

በጳጳሳሳቱ ትዕዛዝ ከጋምበላ ቤንሻንጉል[ ሻንቅላ] ÷ ከኦሮሞ[ጋላ] ÷ ከዎላይታ [ ዎላሞ] ÷ ከራሱ ወገን የተሸነፈው ትግራይ[ አጋመ] ÷ ሲዳማ-ሀዲያ[ ሀዲሳ]÷ ጋሞ[ገሙ] ÷ ሱማሌ[ ....] ÷ ከራሱ ከአብሲኒያም የድሃ ልጅ [.ጭሰኛ..] .... የአፀ ወታደሮች በቄሶች ተጠምቀው ÷ ሴቶችን እንደፈለጉ ሲደፍሩ ከፍታቸው ታቦት አስቀምጣ ስታስቀድስ ነበር::

የኢት/ያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በአፀዎች ዘመን የሥርዓቱ የክርስትና አባት ነበረች:: አፀሚኒልክ 45ኛው የተዋህዶ ታቦት ነበር:: እሱ ራሱ የኢት/ያ አምላክ ነበር:: ሌላ ነበር የምል ይከራከር እንጅ ምን አገባኝ?

ዎላይታ የተቋቋመው የጎንደረው ዋንዛ የሆነው ታቦት የተባለው "የዎላሞ አውራጃ ስብከተ ማህበር" ይባል ነበር:: እንደዝሁም በኦሮሞ ውስጥ የተተከሉ ስብከተ ማህበር "የጋላ ክ/ሀገር ስብከተ ማህበር ይባላል:: የሌሎችም እንደዛ ::

ያነ ነበር እንግዲህ ከዎላይታ ምድር ከዳሞት ጋሌ ወረዳ የተወለደው አቶ ቦጋለ ዋለሎ በዘመነ ሀይለስላሴ "ስለዎላይታ አውራጃ ..." ታርክ መፅሐፍ ለመፃፍ ሲሞክር ዎላይታ የምል ስም የተከለከለው::

ለማንኛውም ተዋህዶ እንድትለወጥ ፀሎቴ ነው:: በፀሎት ብቻ ሳይሆን እንድትታረም መልዕክት እያስተላለፍኩ ነው:: ከዝህ ውጪ ምን አገባው ለምትሉ አዎ!

በዝህ ሳምንት "የኢኦተቤ " ሌላ ሀይማኖታዊ ሽርሙጥና ፈፅማለች:: A year before በትግራይና በአብይ አህመድ መካከል በነበረው ጦርነት በለው በለው ኢያለች ከዲሲ እስከ ደሴ ድረስ የአለም አቀፍ አርቲስት በሙሉ ሙዝቃ ኮንሰርት ሲያደርግ ÷ ብዙዎቹ የኦርቶማራ ተከታዮች በፌስቡክ እና በዪቲዪብ millionaire ስሆን ምን አልተባለም:: ለጉድ ተሸቀለ:: የሚልዬኖች ሕይወት ጠፋ:: የትግራይ እናቶች በመድሃኒት እጦት በየቀኑ እየሞተ ከጎንደር ጀምሮ አአ እስከ አሜርካና አውሮፓ በቄሶች ሻማ ስለኮስ ነበር::

በጳጳሳት በታዘዘው ጦርነት 500ሺ ልጅገረዶች ለአብይ አህመድ ሥልጣን ÷ ለሻብያ ወታደር እና ፋኖ ለተባሉት ድንግልናቸውንና ሕይወታቸውን ሰውተዋል::

ዛሬ ደግሞ እች ተዋህዶ ናት በአአ የሚደረገውን የዘፈን ኮንሰርት ያሰረዘችው? የትግራይ ሟቾች ለእኦተቤ ምኑ ነው??? የወለጋው ሟቾች ለእኦተቤ ምኑ ነው? በአዋሳ የሞተው የዎላይታዊው ሟቾች ለእኦተቤ ምኑ ነው????

እኦተቤ በሰው ሕይወት ብቻ ሳይሆን በፈጣሪ ቀናቶች ላይ ያደረገችው ውሸት ;
1/ ቀን 5
2/ ቀን 19
3/ ቀን 22
4/ ቀን 21
5/ መስከረም 17 መስቀል የተገኘበት የምል ውሸት
6/ ጳጉሜ .....
ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጪ የሆነ የአብሲኒያ ባሕላዊ ሀይማኖትን ከግርኩ ኦርቶዶክስ የተዋሄደ !

ተዋህዶ ተቀድሳ ለዘለዓለም ትኑር!!!!
ሀቁን ስናወራ "የተዋህዶ ጥላቻ ነው" እያሉ ራሳቸውን እየሸወዱ ኖረዋል!

12/08/2023

A WISE MAN ONCE SAID

1. Don’t call someone more than twice continuously. If they don’t pick up your call, presume they have something important to attend to;

2. Return money that you have borrowed even before the person that borrowed you remember or ask for it. It shows your integrity and character. Same goes with umbrellas, pens and lunch boxes.

3. Never order the expensive dish on the menu when someone is giving you a lunch/dinner.

4. Don’t ask awkward questions like ‘Oh so you aren’t married yet?’ Or ‘Don’t you have kids’ or ‘Why didn’t you buy a house?’ Or why don't you buy a car? For God’s sake it isn’t your problem;

5. Always open the door for the person coming behind you. It doesn’t matter if it is a guy or a girl, senior or junior. You don’t grow small by treating someone well in public;

6. If you take a taxi with a friend and he/she pays now, try paying next time;

7. Respect different shades of opinions. Remember what's 6 to you will appear 9 to someone facing you. Besides, second opinion is good for an alternative;

8. Never interrupt people talking. Allow them to pour it out. As they say, hear them all and filter them all;

9. If you tease someone, and they don’t seem to enjoy it, stop it and never do it again. It encourages one to do more and it shows how appreciative you're;

10. Say “thank you” when someone is helping you.

11. Praise publicly. Criticize privately;

12. There’s almost never a reason to comment on someone’s weight. Just say, “You look fantastic.” If they want to talk about losing weight, they will;

13. When someone shows you a photo on their phone, don’t swipe left or right. You never know what’s next;

14. If a colleague tells you they have a doctors' appointment, don’t ask what it’s for, just say "I hope you’re okay". Don’t put them in the uncomfortable position of having to tell you their personal illness. If they want you to know, they'll do so without your inquisitiveness;

15. Treat the cleaner with the same respect as the CEO. Nobody is impressed at how rude you can treat someone below you but people will notice if you treat them with respect;

16. If a person is speaking directly to you, staring at your phone is rude;

17. Never give advice until you’re asked;

18. When meeting someone after a long time, unless they want to talk about it, don’t ask them their age and salary;

19. Mind your business unless anything involves you directly - just stay out of it;

20. Remove your sunglasses if you are talking to anyone in the street. It is a sign of respect. Moreso, eye contact is as important as your speech; and

21. Never talk about your riches in the midst of the poor. Similarly, don't talk about your children in the midst of the barren.

06/08/2023

Congratulations Efrata Mamo , the former main administrator of Damota Gale, Ato Mamo Godebo and W/ro Sosi!
Their daughter, ኤፍራታ በአሜርካን አገር የመጀመሪያዋ አስገራሚ ልጅ;
1/ በትም/ት ቤት በከፍተኛ ውጤት ተሸለመች
2/ በቤተ/ን ታማኝ ዘማሪ እና ጥንካሬዋ
3/ ቤተሰቦቿን÷ጓደኞቿንና ለሰው ሁሉ የምትሰጠው ክብር::

ድሮ በልጅነት ታርኩን የሰማሁት , የዳሞት ጋሌ ወረዳ ዋና አስተዳደር የነበረው የአቶ ማሞ ጎደቦ እና ባለቤቱ ሶሲ የመጀመሪያ ልጃቸው ምረቃ::

ከአቶ ማሞ ጋር ከተዋወቅን ገና ሳምንታት ብቻ የቆጠረ ብሆንም ስነልቦናው ታላቅ ÷ ፈጣሪንና ሰውን አክባሪ ÷ ትህትናው በጣም አስተማሪ ነው::

የክርስትናና ክርስቲያን ትርጉም የምታይበት ÷በ3ኛው ሰማይ በምገኘው በፈጣሪ ክብር የምያኮራ ÷በተፈለገው ግዜ ሁሉ ያለምንም መከልከል ከሰማያዊ መንግስት ጋር ቀጥታ መገናኘት የምችል ከገብርኤል በላይ የልጅነት ስልጣን የተሰጠን÷ የአጭር ግዜ ምድራዊ ሕይወት ዝቅ ብሎ የሚመለከት አማኝ ነው::

ይሄን ያልኩበት ምክንያት በአጭር ግዜ ውስጥ 3 ግዜ አግኝቼው ይሄ ታላቅ ሰው በጣም በምገርም ሁነታ የሰጠኝ ምላሽ ልቤን አጠነከረ::

እንደ አንድ ዎላይታ ተወላጅና እና እንደ ሰው ከሰው ምንም ልዪ ጥቅም በተፈጥሮ አልፈልግም ነገር ግን መከባበር የመለኮታዊ ትዕዛዝና ሰብአዊ መብት መሆኑን ሰዎች እንዲረዱ ከመታገል ውጪ!

03/08/2023
22/06/2023

ዎላይታ ሲመጣ ወንጌል=አአ ሲመለስ ዊስኪ የምያነሳ ካድሬ
ዎላይታ ስሄድ አማኝ= አአ ሲመለስ አረመኔ ምሁር
ዎላይታ ሲመለስ ዶክተር/ኢንጅነር= አራት ክሎ ሲገባ አሽከር
አአ ላይ ውይሪውራ .....ዎላይታ ሲመለስ ኦንዳ ዳንዳ የምሆን አመራር..
ሕዝባችን በራሱ ገመድ ታነቀ:: በልጆቹ ተዋረደ ::

መማርም ማስተማርም ከንቱ::
With in the last 10 years, የምሁር ቁጥር እየጨመረ የድህነት ደረጃ proportionally ጨመረ::

Wolaitans are your families. Wolaita derriya Tochchiyaa, cimmiyaa and naaqiyaa luxxidagetto nne ayissiyaagetto gomme yeddenna. ለራሴና ለልጆቼ የምሠራው የማንንም ቤተሰብ ለመጉዳት አይደለም::
ዎላይታ የወለደኝ ሕዝቤ ነው::
የገዛ ሕዝባቸውን የምያታልሉ÷ የምያስጨንቁ÷ ለባእድ አሳልፈው የሰጡ የዎላይታ አመራሮች ከሀይሌ እስኬ አክልሉ ሌማ ድረስ ይጠየቃሉ:: የሕዝብን ሰቆቃና ጩኸት ዝምታ የመረጣችሁ ከአገር ውስጥና ውጪ የምትኖሩ ምሁራን ይሄን ቭድዮ ሼር አድርጉ::

Address

Dc
MD

Telephone

+12406676206

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Begos yelaaga posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Begos yelaaga:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share