Dagu - ዳጉ

  • Home
  • Dagu - ዳጉ

Dagu - ዳጉ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dagu - ዳጉ, News & Media Website, .
(1)

ጌታቸው ረዳ ላይ የግድያ ሙከራ! የሽመልስ የግል እስርቤቶች ጉድ! በርካታ የአማራ ታሳሪዎች ወረርሺኝ ሞ*ቱ!
15/09/2023

ጌታቸው ረዳ ላይ የግድያ ሙከራ!
የሽመልስ የግል እስርቤቶች ጉድ!
በርካታ የአማራ ታሳሪዎች ወረርሺኝ ሞ*ቱ!

news on youtube,degu media,dagu tube,ዳጉ,tigray,ethiopia,ethiopian review,shukshukta news,eritrea news,seifu on ebs...

ጌች ለፋኖ አመራሮች ሽማግሌ ላከማይክ ሃመር ድርድሩን አስጀመሩ! የሕዳሴ ግድብ ሃላፊ ሰበር መግለጫ
13/09/2023

ጌች ለፋኖ አመራሮች ሽማግሌ ላከ
ማይክ ሃመር ድርድሩን አስጀመሩ!
የሕዳሴ ግድብ ሃላፊ ሰበር መግለጫ

news on youtube,degu media,dagu tube,ዳጉ,tigray,ethiopia,ethiopian review,shukshukta news,eritrea news,seifu on ebs...

የአገኘሁ ተሻገር እርምጃ ተወሰደባቸው!  አፈጉባኤው ሚስጥሩን አሰጡት!  ኢሱ ጆሮ የደረሰው ሰበር መረጃ
13/09/2023

የአገኘሁ ተሻገር እርምጃ ተወሰደባቸው! አፈጉባኤው ሚስጥሩን አሰጡት! ኢሱ ጆሮ የደረሰው ሰበር መረጃ

news on youtube,degu media,dagu tube,ዳጉ,tigray,ethiopia,ethiopian review,shukshukta news,eritrea news,seifu on ebs...

Ethiopia - {ውስጥ አዋቂ} እውቁን ባለሃብት ምን ሰወራቸው! ወርቁ አይተነው በቁም እስር ላይ?!
14/05/2023

Ethiopia - {ውስጥ አዋቂ} እውቁን ባለሃብት ምን ሰወራቸው! ወርቁ አይተነው በቁም እስር ላይ?!

news on youtube,degu media,dagu tube,ዳጉ,tigray,ethiopia,ethiopian review,shukshukta news,eritrea news,seifu on ebs...

Ethiopia - አሜሪካን ያንቀጠቀጠው የመጀመሪያው ጥቁር ጋንግስተር! | Leza Weg
29/03/2023

Ethiopia - አሜሪካን ያንቀጠቀጠው የመጀመሪያው ጥቁር ጋንግስተር! | Leza Weg

ለዛ ወግ የመዝናኛ እና የቁምነገር ቻናልን ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሰራ የሚፈልጉት ሃሳብ ካለም ኮሜንት ላይ ያካፍሉን:: ቪድዮውን ላይ ማድረግ አይዝንጉ! እናመሰግናለን Subcribe and join Leza Weg family her...

ፈጣን እና ታማኝ መረጃዎችን ለመከታታል ዳጉ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ =›› shorturl.at/dpXZ1
05/08/2022

ፈጣን እና ታማኝ መረጃዎችን ለመከታታል ዳጉ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ =›› shorturl.at/dpXZ1

ውድ የዳጉ መዲያ ቤተሰቦች በሳምንት የተመረጡ ሃገራዊ ጉዳዮች እና አለማቀፋዊ አጀንዳዎች ፣ የጤና መረጃዎች ፣ አስገራሚ ታሪኮች ፣ የመጽሃፍት ዳሰሳዎች ይቀርብላችኋል ሰብስክራይብ በ.....

Ethiopia - "የልጆቼን ኩላሊት ለመሸጥ ተገድጃለው" ለማመን የሚከብደው ቤተሰብ ታሪክ!
23/07/2022

Ethiopia - "የልጆቼን ኩላሊት ለመሸጥ ተገድጃለው" ለማመን የሚከብደው ቤተሰብ ታሪክ!

news on youtube,degu media,dagu tube,ዳጉ,tigray,ethiopia,ethiopian review,shukshukta news,eritrea news,seifu on ebs...

ሰበር! ዛላምበሳ: ራማ: ባድሜ! ኢሱ ጦሩን አስገባ፣ ዶ/ር አብይ ብንዴት ጦፈዋል!
18/04/2022

ሰበር! ዛላምበሳ: ራማ: ባድሜ!
ኢሱ ጦሩን አስገባ፣ ዶ/ር አብይ ብንዴት ጦፈዋል!

Ethiopia news dagumedia GERD tigray amhara news dagumedia GERD

ሰበር | መቀሌ ምን ተፈጠረ?ፋር ግዲኮማ፤ ኤሬብቲ ስበር ውጊያ መረጃ!የብልፅግና ባለልስጣኖች ዩክሬን ገቡ! Ethiopia news
17/03/2022

ሰበር | መቀሌ ምን ተፈጠረ?ፋር ግዲኮማ፤ ኤሬብቲ ስበር ውጊያ መረጃ!የብልፅግና ባለልስጣኖች ዩክሬን ገቡ! Ethiopia news

Ethiopia news dagumedia GERD tigray amhara news dagumedia

11/03/2022

we offer services in the field of web designing, software development, project-based solutions, etc. we consistently deliver state-of-the-art solutions in various areas. we believe that It is our mission to make the world a little smarter every day!!!

12/02/2022

: የ7ተኛ ክፍል ተማሪ ህፃን አቢኔዘር ታደሰ መገኘቱን ከቤተሰቦቹ መስማት ችለናል። በርካቶች የህጻን አቤኔዘር አጠፋፍ እንዳሳዘናቸው ሲገልጹ ቆይተዋል። ህጻን አቤኔዘር በአዲስ አበባ መገናኛ አከባቢ እንደተገኘ ነው የተነገረን።

" እማዬ አንቺን ማሳፈር ስለማልፈልግ ጠፋሁበጣም ነው የምወድሽ!በህይወትሽ ደስተኛ ሁኚ " - ልጅ" እባካችሁ ብቸኛ ልጄን እንዳላጣው አፋልጉኝ " - እናት  #ሼር በማድረግ እንፈልገው🙏ይህ የ...
12/02/2022

" እማዬ አንቺን ማሳፈር ስለማልፈልግ ጠፋሁ
በጣም ነው የምወድሽ!በህይወትሽ ደስተኛ ሁኚ " - ልጅ

" እባካችሁ ብቸኛ ልጄን እንዳላጣው አፋልጉኝ " - እናት

#ሼር በማድረግ እንፈልገው🙏

ይህ የ13 ዓመት የ7ተኛ ክፍል ተማሪ ህፃን አቢኔዘር #ታደሰ ይባላል! ትላንት አርብ የካቲት4 እንደተለመደው አዲሱ ገበያ የሚገኘው ብርሀነ ህሊና ት/ቤት ይሄዳል።

የሂሳብ ትምህርት መምህሩ ደግሞ ወደ ክፍል ሲገባ አቢኔዘርን ጠርቶ "ውጤትህ ዝቅ ያለ ስለሆነ 7ተኛ ክፍልን መድገምህ አይቀርም" ይለዋል።

የተደናገጠው ተማሪ አቢኔ ወደ ቤቱ 10 ሰዓት አካባቢ ይገባና ዩኒፎርሙን ቀይሮ ከላይ ሸሚዝ ለብሶ ፎጣ በነጭ ፌስታል ይዞ ለሚወዳት እናቱም ይህን ደብዳቤ ፅፎ ጠፍቷል ቤተሰብ ሁሉም ተረብሿል።

ህፃኑ የፃፈው ደብዳቤ እንዲህ ይላል ፦

" እማዬ በጣም ነው የምወድሽ! ዛሬ እንደሚያስወድቁኝ ነገሩኝ! ስለዚህ አንቺን ማሳፈር አልፈልግም! ስለዚህ ነው የጠፋሁት። በተደጋጋሚ ወላጅ አምጣ ከተባልክ ታሳፍረኛለህ ስትይኝ ነበር!ስለዚህ ጠፋሁኝ! በጣም ነው የምወድሽ! በህይወትሽ ደስተኛ ሁኚ እሺ! በጣም እወድሻለሁ!አባቴንም ቻው በይልኝ እሺ እማዬ እወድሻለሁ ቻው love you mom "

ተረባርበን በማድረግ የእናቱን እንባ እንብስለት።

"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"

0910501427-አባይነሽ ነጋ
0943567813-ፀሀይነህ ሙሉ

Ethiopia: የቀን ወጪዎት ስንት ነው? የአዲስ አበቤዎች አስደንጋጭ ምላሽ! Betegna | ቤተኛ
31/01/2022

Ethiopia: የቀን ወጪዎት ስንት ነው? የአዲስ አበቤዎች አስደንጋጭ ምላሽ! Betegna | ቤተኛ

betegna ቤተኛ ethiopia interview questions public comment

Ethiopia: በጣም የናፈቃችሁ ምንድነው? የአዲስ አበቤዎች አስቂኝ ምላሽ
18/12/2021

Ethiopia: በጣም የናፈቃችሁ ምንድነው? የአዲስ አበቤዎች አስቂኝ ምላሽ

Ethiopia today amharic interview betegna

10/12/2021

ለመላው ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች የተላለፈ መልእክት!
ጉዞ ወደ ሃገር ቤት በሚል ለፈረንጆቹ አዲስ አመት ወደ እናት ሃገር እንድንመጣ የተዘጋጀውን እንቅስቃሴ ተቀብለው የሚመጡ ከሆነ ለሃገራዊ መረጃ ይጥቅም ዘንድ greathomecoming.et ላይ በመግባት እንቅስቃሴውን እንደተቀላቀሉ እና ከየት ሃገር እንደመጡ እዲያሳውቁ እንጠይቃለን! የሚለውን ሃሽታግ በመጠቀም ለወዳጅዎ ያጋሩ!
https://greathomecoming.et/

Ethiopia: {ውስጥ አዋቂ} የሳማንታ የአዳማ ሚስጥራዊ ስብሰባና ፍቃዳቸው የተነጠቀው 3ቱ ድርጅቶች
05/08/2021

Ethiopia: {ውስጥ አዋቂ} የሳማንታ የአዳማ ሚስጥራዊ ስብሰባና ፍቃዳቸው የተነጠቀው 3ቱ ድርጅቶች

Ethiopia Tigray Today news dagumedia GERD

{ውስጥ አዋቂ} ሚስጥራዊው የጀ/ል ጻድቃን እና ሳማንታ ፓወር የሱዳን ድርድር!=>ከዶ/ር ድብርጾዮን እውቃና ውጪ ስለተቋቋመው የህውሃት ሁለተኛ ክንፍ => ሌ/ጀ ጻድቃንን ከሰማንታ ፓወር ጋር ...
05/08/2021

{ውስጥ አዋቂ} ሚስጥራዊው የጀ/ል ጻድቃን እና ሳማንታ ፓወር የሱዳን ድርድር!

=>ከዶ/ር ድብርጾዮን እውቃና ውጪ ስለተቋቋመው የህውሃት ሁለተኛ ክንፍ
=> ሌ/ጀ ጻድቃንን ከሰማንታ ፓወር ጋር እስከማገናኘት የደረሰውን ስውር መረብ በዝርዝር የሚያስቃኝ
=> የዚሁ ቡድን አባል የሆኑ ሶስት ወሳኝ ሰዎችን እና ከአዲስ አበባ እስከ መቀሌ የተዘራጋው ኔቶርካቸውን በዝርዝር ለማወቅ ሊንኩን ይጫኑ👇

Ethiopia Tigray Today news dagumedia GERD

💛ወደ ቢጫ ይቀይሩ! የማይረሳ ስጦታ ይስጡ!💛🎁ፎቶ ይላኩልን ስለን አትመን እንልካለን!            🥳ከ400 ብር ጀምሮ 🥳https://t.me/simpsonme_bot?start=faceboo...
22/07/2021

💛ወደ ቢጫ ይቀይሩ! የማይረሳ ስጦታ ይስጡ!💛
🎁ፎቶ ይላኩልን ስለን አትመን እንልካለን!
🥳ከ400 ብር ጀምሮ 🥳
https://t.me/simpsonme_bot?start=facebook

በማክሰኞ የፓርላማ ውሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ “ባለፉት ሳምንታት በሰሜን ሸዋ እና በጎጃም ያያችሁት ዝናብ የተፈጥሮ ሳይሆን እኛ ያዘነብነው ነው ማለታቸው የሚታወስ ነው እርግጥ ኢትዮ...
25/03/2021

በማክሰኞ የፓርላማ ውሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ “ባለፉት ሳምንታት በሰሜን ሸዋ እና በጎጃም ያያችሁት ዝናብ የተፈጥሮ ሳይሆን እኛ ያዘነብነው ነው ማለታቸው የሚታወስ ነው እርግጥ ኢትዮጵያ ዝናብ አዝንባለች በብዙዎች መነጋገሪያ ስለሆነው ጉዳይ ሰፋ ያለ ዳሰሳን ካልተሰሙ መረጃዎች ጋር ይዘናል መልካም ንባብ ⬇️⬇️

በርግጥ ኢትዮጵያ ዝናብ አዝንባለች? ጎጃምና ሸዋ ላይ እንዴት ዘነበ? March 25, 2021 admin በዛሬው (ማክሰኞ) የፓርላማ ውሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ “ባለፉት ሳምንታት በሰሜን ሸዋ እና በጎ....

{ይደመጥ!!} የቴዲ ቡናማው እሃት እና አብሮ አደጉ ይድረስልን ያሉት ጥብቅ መልክት!
19/03/2021

{ይደመጥ!!} የቴዲ ቡናማው እሃት እና አብሮ አደጉ ይድረስልን ያሉት ጥብቅ መልክት!

{ይደመጥ!!} የቴዲ ቡናማው እሃት እና አብሮ አደጉ ይድረስልን ያሉት ጥብቅ መልክት! |Teddy Bunamaw | Ethiopia news on youtube,degu media,dagu tub...

እኔ እንደማስበው ሴቶች ከወንዶች እኩል ነን ብለው ማሰባቸውና ራሳቸውን ማሳመናቸው ሞኝነት ነው፡፡ ሁልጊዜም ቢሆን ሴቶች ከወንዶች በጣም የላቁና የበለጡ ናቸው፡፡ ለሴት ልጅ ምንም ነገር ብትሠ...
08/03/2021

እኔ እንደማስበው ሴቶች ከወንዶች እኩል ነን ብለው ማሰባቸውና ራሳቸውን ማሳመናቸው ሞኝነት ነው፡፡ ሁልጊዜም ቢሆን ሴቶች ከወንዶች በጣም የላቁና የበለጡ ናቸው፡፡ ለሴት ልጅ ምንም ነገር ብትሠጣት እጥፍ ድርብ አድርጋና አባዝታ ትመልስልሃለች፡፡ ለምሣሌ ዘርህን ብትሠጣት ልጅ ትሠጥሃለች፤ ቤት ብትሠጣት የሞቀ ጎጆ አድርጋ ታስረክብሃለች፤ ግሮሠሪ ብትሠጣት ምግብ ቤት አድርጋ ግሮሠሪህን በደንበኛ ታጥለቀልቀዋለች፤ ፈገግታህን ብትሠጣት ልቧን ትቸርሃለች፡፡ ማንኛውንም ነገር ለሴት ልጅ ብትሠጣት አባዝታ እና አተልቃ ታስረክብሃለች፡፡ ብትሠድባት እንኳን ብዙ ቶን ስድቦችን በማዥጎድጎድ ልክህን ትነግርሃለች፡፡
ዊሊያም ጎልዲንግ
መልካም የሴቶች ቀን ተመኘን!!

Ethiopia: {ውስጥ አዋቂ }የአምባሳደሮቹ አሻጥር እና የኢትዮጵያ አሳዛኙ የዲፕሎማሲ ኪሳራ!!
08/03/2021

Ethiopia: {ውስጥ አዋቂ }የአምባሳደሮቹ አሻጥር እና የኢትዮጵያ አሳዛኙ የዲፕሎማሲ ኪሳራ!!

Ethiopia: {ውስጥ አዋቂ }የአምባሳደሮቹ አሻጥር እና የኢትዮጵያ አሳዛኙ የዲፕሎማሲ ኪሳራ!! news on youtube,degu media,dagu tube,ዳጉ,tigray,ethiop...

Ethiopia: ከድንገተኛው የአብይና ኢሳያስ ጉብኝት ጀርባ ያለው ሚስጥራዊው የጦር ስምምነት!ዶ/ር አብይ ድንገት ደቡብ ሱዳን ለምን ተገኙ?የደቡብ ሱዳኑ የጦር ስምምነት!ኢሳያስ እና ዶ/ር አ...
06/03/2021

Ethiopia: ከድንገተኛው የአብይና ኢሳያስ ጉብኝት ጀርባ ያለው ሚስጥራዊው የጦር ስምምነት!
ዶ/ር አብይ ድንገት ደቡብ ሱዳን ለምን ተገኙ?
የደቡብ ሱዳኑ የጦር ስምምነት!
ኢሳያስ እና ዶ/ር አብይ ደቡብ ሱዳን የወሰዳቸው ታላቁ ሚስጥር!

Ethiopia: ከድንገተኛው የአብይና ኢሳያስ ጉብኝት ጀርባ ያለው ሚስጥራዊው የጦር ስምምነት! news on youtube,degu media,dagu tube,ዳጉ,tigray,ethiopia...

05/02/2021

Ethiopia: ብርቱካንን ከዶ/ር አብይ ጋር ያኮራረፋት ከባዱ ፈተና!

“በትግራይ ያለው ሁኔታ በጽኑ ያሳስበኛል”-አንቶኒዮ ጉቴሬዝየተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በትግራይ ያለው ሁኔታ እንደሚያሳስባቸው ገለጹ፡፡ጉቴሬዝ በቃል አቀባይ ጽህ...
04/02/2021

“በትግራይ ያለው ሁኔታ በጽኑ ያሳስበኛል”-አንቶኒዮ ጉቴሬዝ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በትግራይ ያለው ሁኔታ እንደሚያሳስባቸው ገለጹ፡፡

ጉቴሬዝ በቃል አቀባይ ጽህፈት ቤታቸው በኩል ባወጡት መግለጫ ድርጅታቸው አስቸኳይ ሰብዓዊ ፍላጎቶችን ለማሟላት በኢትዮጵያ ጽህፈት ቤቱ በኩል ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ያለውን ጥብቅ ትስስር ጠቃሚነት አንስተዋል፡፡

አሁንም ለችግር የተጋለጡትን ለመጠበቅ እና ሰብዓዊ ሁኔታዎችን ለማቅለል ቀጣይነት ያላቸው አስቸኳይ እርምጃዎች እንደሚያስፈልጉ ነው ዋና ጸሃፊው አስምረው የተናገሩት፡፡

ጉቴሬዝ በዚህ ሁኔታ የኢትዮጵያ መንግስት ከሰሞኑ ጉብኝት ያደረጉትን የድርጅቱን ከፍተኛ አመራሮች ተቀብሎ ያስተናገደበትን አዎንታዊ ሁኔታ አድንቀዋል፡፡

አመራሮቹ ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ስለ ሁኔታው የጎበኙት ዋና ጸሃፊው በተጎዱ የክልሉ አካባቢዎች፣ለሃገር ውስጥ ተፈናቃዮች እና ለመጠለያ ጣቢያዎች ያልተቆራረጠ እና ዘላቂ ሰብዓዊ አቅርቦት እንዲኖር ለመንግስት ባቀረቡት ጥሪ መሰረት ነው፡፡

ከሰሞኑ የድርጅቱ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ እና የደህንነት ዋና ጸሀፊ ጊልስ ሚካድ ኢትዮጵያን ጎብኝተዋል፡፡ (AlAiN)

Ethiopia: የነጃዋር የርሃብ አድማ እና መንግስትን ያሰጋው የጤናቸው መታወክ!
03/02/2021

Ethiopia: የነጃዋር የርሃብ አድማ እና መንግስትን ያሰጋው የጤናቸው መታወክ!

Ethiopia: የነጃዋር የርሃብ አድማ እና መንግስትን ያሰጋው የጤናቸው መታወክ!

03/02/2021

Ethiopia: ኢንተርፖል ስለ ማይካድራው ጭፍጨፋ ይፋ ያደረገው አስደንግጭ ሪፖርት news on youtube,degu media,dagu tube,ዳጉ,tigray,ethiopia,ethiop...

03/02/2021

Ethiopia: አደገኛው የብልፅግና አካሄድና ከሰልፉ ጀርባ የሚታየው አስደንጋጭ የሀገራችን ሁኔታ!

Ethiopia: መከላከያ አምርሯል!! ለነ ልደቱ ያልተጠበቀ ማስጠንቀቂያ ልኳል!!
02/02/2021

Ethiopia: መከላከያ አምርሯል!! ለነ ልደቱ ያልተጠበቀ ማስጠንቀቂያ ልኳል!!

Ethiopia: መከላከያ አምርሯል!! ለነ ልደቱ ያልተጠበቀ ማስጠንቀቂያ ልኳል!!

Ethiopia: ዶ/ር ደብረጺዮን ለትራምፕ የላኩት ያልተጠበቀው ደብዳቤ!
02/02/2021

Ethiopia: ዶ/ር ደብረጺዮን ለትራምፕ የላኩት ያልተጠበቀው ደብዳቤ!

Ethiopia: ዶ/ር ደብረጺዮን ለትራምፕ የላኩት ያልተጠበቀው ደብዳቤ!

በትግራይ ክልል 'ሰብዓዊ እርዳታ እየቀረበ አይደለም' የሚሉ አካላት የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት አስበው ነው - ዶክተር ሙሉ ነጋ በትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታ እየቀረበ እንዳልሆነ የሚናገሩ አ...
21/01/2021

በትግራይ ክልል 'ሰብዓዊ እርዳታ እየቀረበ አይደለም' የሚሉ አካላት የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት አስበው ነው - ዶክተር ሙሉ ነጋ
በትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታ እየቀረበ እንዳልሆነ የሚናገሩ አካላት የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት አስበው ነው ሲሉ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ ተናገሩ።
ዶክተር ሙሉ ነጋ ከኢዜአ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት÷ጊዜያዊ አስተዳደሩ ስራውን ሲጀምር ለዜጎች ሰብዓዊ እርዳታ ለማድረስ ትኩረት አድርጎ ነው።
ነገር ግን የሰብአዊ ድጋፍ ስርጭቱ በሚፈለገው ፍጥነት እንዳይደርስ የጥፋት ቡድኑ እንቅፋት እንደነበረ አስታውሰዋል።
የጥፋት ቡድኑ የጭነት ተሽከርካሪዎችን አውድሞና የቀሩትን ይዞ መጥፋቱን ጠቅሰዋል።
አርሶ አደሩ እህል በሚያጭድበትና በሚሰበስብበት ወቅት የጥፋት ቡድኑ ችግሩን በመፍጠሩም ለሰብዓዊ ቀውሱ መባባስ አንድ ምክንያት መሆኑንም አውስተዋል።
በጥፋት ቡድኑ ምክንያት ህዝቡ ያለ መብራትና ውሃ በመቆየቱ ለከፍተኛ ችግር ተዳርጓል ያሉት ዶክተር ሙሉ÷ የፌደራል መንግስት ችግሩን ለመፍታት ከክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ጋር በቁርጠኝነት እየሰራ መሆኑን አብራርተዋል።
በትግራይ ክልል የሰብዓዊ እርዳታ እየቀረበ እንዳልሆነ ተደርጎ የሚናፈሰው ወሬም ከእውነት የራቀ መሆኑንም ነው የገለጹት ።
'ድጋፉ እየቀረበ አይደለም' በሚል ሃሰተኛ መረጃ የሚያናፍሱ አካላት የፖለቲካ ትርፍ በመፈለግ የሚፈጽሙት ድርጊት እንደሆነም ጠቁመዋል።
በክልሉ የመብራት፣ የውሃ እና የባንክ አገልግሎቶች በበርካታ አካባቢዎች መጀመራቸውን አንስተው÷ አገልግሎት ባልተጀመረባቸው አንዳንድ አካባቢዎች ደመወዝ ላልተከፈላቸው የመንግስት ሰራተኞች እንዲከፈላቸው እየተሰራ መሆኑንም ተናግረዋል።
የትግራይ ክልልን መልሶ በመገንባት ሂደት ሁሉም ኢትዮጵያውያን የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያደርጉም ዶክተር ሙሉ ጥሪ አቅርበዋል።

በምርጫ ቦርድ ረቂቅ መመሪያዎች ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው በምርጫ ቦርድ ረቂቅ መመሪያዎች ላይ ከጤና ባለሙያዎች፣ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የፀጥታ አካላት ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው።በዚህም ከ...
21/01/2021

በምርጫ ቦርድ ረቂቅ መመሪያዎች ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

በምርጫ ቦርድ ረቂቅ መመሪያዎች ላይ ከጤና ባለሙያዎች፣ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የፀጥታ አካላት ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው።
በዚህም ከምርጫ ቅስቀሳ ጀምሮ በሚኖሩ የምርጫ ሒደቶች፣ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ሊያስከትል የሚችለውን ጫና መቀነስ በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ መመሪያ ተዘጋጅቶ ውይይት ተደርጎበታል።
በተጨማሪም ምርጫውን በሰላማዊ መንገድ ማከናወን እንዲቻል፣ በምርጫ ሂደቶች ላይ ሰላምና ፀጥታ ማስከበር የሚያስችል የአሰራር ስርዓትና የስነ-ምግባር መመሪያ መዘጋጀቱን ኢብኮ ዘግቧል።
በመመሪያዎቹ ላይ የተቀመጡ አሰራሮችን በአግባቡ መተግበር የምርጫ ሂደቱ በተሳካ ሁኔታ እንዲከናወን ለማስቻል አስፈላጊ በመሆኑ መመሪያዎቹን በኃላፊነት መተግበር እንደሚገባ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ ተናግረዋል።

የአውሮፓ ኅብረት የፌዴራልና የትግራይ ክልል መንግሥታትን ለማግባባት ጥረት መጀመሩ ተሰማ፡፡የአውሮፓ ኅብረት የውጭ ግንኙነትና ደኅንነት ፖሊሲ ምክትል ፕሬዚዳንት ጆሴፕ ቦሬሌ የተመራ ልዑካን ቡ...
01/11/2020

የአውሮፓ ኅብረት የፌዴራልና የትግራይ ክልል መንግሥታትን ለማግባባት ጥረት መጀመሩ ተሰማ፡፡

የአውሮፓ ኅብረት የውጭ ግንኙነትና ደኅንነት ፖሊሲ ምክትል ፕሬዚዳንት ጆሴፕ ቦሬሌ የተመራ ልዑካን ቡድን ከሁለት ሳምንት በፊት ከፌዴራል መንግሥትና ከትግራይ ክልል መንግሥት ከፍተኛ አመራሮች፣ እንዲሁም በሁለቱም መንግሥታት ገዥ ፓርቲዎች አመራሮች ጋር መወያየታቸውን የሪፖርተር ምንጮች ገልጸዋል፡፡

የኅብረቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ጋር በወቅቱ ተገናኝተው መምከራቸውን ሪፖርተር ከምንጮች ያገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡

የአውሮፓ ኅብረት የፌዴራልና የትግራይ ክልል መንግሥታትን ለማግባባት ጥረት መጀመሩ ተሰማ፡፡ የአውሮፓ ኅብረት የውጭ ግንኙነትና ደኅንነት ፖሊሲ ምክትል ፕሬዚዳንት ጆሴፕ ቦሬሌ የተመ....

በመዲናዋ ህጋዊ ባልሆነ አሰራር የከተማዋን የነዋሪነት መታወቂያ የሰጡ 78 ባለሙያዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ፡፡  : በአዲስ አበባ የነዋሪነት መታወቂያ ህገወጥ በሆነ መንገድ ተሰጥቷል በሚል በአ...
30/10/2020

በመዲናዋ ህጋዊ ባልሆነ አሰራር የከተማዋን የነዋሪነት መታወቂያ የሰጡ 78 ባለሙያዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ፡፡

: በአዲስ አበባ የነዋሪነት መታወቂያ ህገወጥ በሆነ መንገድ ተሰጥቷል በሚል በአንድ ወቅት ትልቅ መነጋገሪያ ሆኖ ማለፉ ይታወሳል፡፡

በወቅቱ የነዋሪነት መታወቂያው በህገወጥ መንገድ ተሰጥቷል ተብሎ እንደተነገረው እውነት ይሁን ሀሰት ይህ ነው የሚባል ማረጋገጫ ከመንግስት ሳይሰጥ አልፏል፡፡

ለመሆኑ ህጋዊ ላልሆነ አሰራር መታወቂያ ይሰጥ ነበር ወይ ለሚለው ምላሽ የሰጡት የአዲስ አበባ ወሳኝ ሁነት ኤጀንሲ ም/ል ዋና ዳይሬክተር አቶ ግርማ መኮንን እውነት ነው ህገወጥ በሆነ መልኩ የአዲስ አበባ የነዋሪነት መታወቂያ መሰጠቱን ባደረግነው ማጣራት አረጋግጠናል ብለዋል፡፡

ህጋዊ በሆነው አሰራርም የተነገረውን ያህል ብዛት ያለው የነዋሪነት መታወቂያ አልተሰጠም አላማውም የራስን ጥቅም ከማሳደድ ጋር እንጂ የህዝብን አሰፋፈር ለመቀየር የተደረገ አይደለም ሲሉም ገልጸዋል፡፡

በዚህ ህገወጥ ድርጊት የተሰጡ መታወቂያዎችም ከተሰጡበት 2 አመት በኋላ አይታወሱም ይመክናሉ ሲሉም ም/ል ዋና ዳይሬክተሩ ተናግረዋል፡፡

አክለውም በ2012 አ.ም ብቻ ስርአቱን ባልተከተለው የነዋሪነት መታወቂያ አሰጣጥ ውስጥ ተሳትፈው የተገኙ 78 የኤጀንሲው ባለሙያዎች ከወረዳ እስከ ዋናው ማእከል ድረስ ከመባረር እስከ ፍርድ ቤት መቅረብ ድረስ እርምጃ እንደተወሰደባቸው ም/ል ዋና ዳይሬክተሩ አቶ ግርማ መኮንን ለሸገር ገልጸዋል፡፡

ኢትጵያዊነት ለዘላለም ይለምልም ❗️💚💛❤️መልካም ሰኞ ተመኘን
30/10/2020

ኢትጵያዊነት ለዘላለም ይለምልም ❗️💚💛❤️
መልካም ሰኞ ተመኘን

ሰላማዊ ሰልፍ በዋይት ሀውስ ፦የአሜሪካው ፕሬዜዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሰሞኑን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ የተናገሩትን ንግግር በመቃወም ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውን ከዋይት ...
30/10/2020

ሰላማዊ ሰልፍ በዋይት ሀውስ ፦

የአሜሪካው ፕሬዜዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሰሞኑን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ የተናገሩትን ንግግር በመቃወም ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውን ከዋይት ሀውስ ፊት ለፊት ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል።

የፕሬዜዳንት ዶናልድ ትራምፕ ንግግር የሁለቱን ሀገራት የቆየ ወዳጅነት የሚያሻክር እና ተገቢነት የለውም ፣ ኢፍትሀዊ ነው ሲሉ ለአሜሪካ ድምፅ ሬድዮ ጣቢያ ተናግረዋል።

ከዚህ በተጨማሪም የሰልፉ ተሳታፊዎች የፕሬዜዳቱ ንግግር የኢትዮጵያን ሉአላዊነት የሚዳፈር ፣ የህዝቡን ደህነት እና የህዝቡን ክብር የሚነካ እንዲሁም ጦርነትን የሚቀሰቅስ በመሆኑ እናወግዛለን ብለዋል።

❗️ጀነራሉ ወደመጡበት አንድመለሱ ተደረጉ ❗️ማዕከሉን መቐለ ላደረገ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝ አዲስ የተመደቡ አንድ አዛዥ ዛሬ መቐለ ከደረሱ በኃላ በክልሉ የፀጥታ ሐይል እንዲመ...
29/10/2020

❗️ጀነራሉ ወደመጡበት አንድመለሱ ተደረጉ ❗️
ማዕከሉን መቐለ ላደረገ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝ አዲስ የተመደቡ አንድ አዛዥ ዛሬ መቐለ ከደረሱ በኃላ በክልሉ የፀጥታ ሐይል እንዲመለሱ መደረገ ተገለፀ!

ቢቢሲ ትግርኛ እንደዘገበው የሰሜን ዕዝ ምክትል አዛዥ ሆነው የተመደቡት ብርጋዴር ጀነራል ጀማል መሀመድ ዛሬ መቐለ አሉላ አባነጋ አውሮፕላን ማረፍያ ከደረሱ በኃላ ወድያውኑ ወደመጡበት እንዲመለሱ ተደርጓል።

Via Million Haileselasie/BBC Tigrigna

በኤርትራ ቢራ በኩፖን መሸጥ ተጀመረ====================የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ስርጭት ለመግታት ምግብ ቤቶች፣ ካፌዎችና መጠጥ ቤቶቿን በዘጋችው ኤርትራ ቢራ በኩፖን (መሸመቻ ካር...
29/10/2020

በኤርትራ ቢራ በኩፖን መሸጥ ተጀመረ
====================
የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ስርጭት ለመግታት ምግብ ቤቶች፣ ካፌዎችና መጠጥ ቤቶቿን በዘጋችው ኤርትራ ቢራ በኩፖን (መሸመቻ ካርድ) መሸጥ መጀመሯ ተገልጿል።
ብቸኛው ሜሎቲ ቢራ በሱቆች በመሸመቻ ካርድ አማካኝነት እየተሸጠ እንደሚገኝም ቢቢሲ ትግርኛ ከምንጮች ያገኘው መረጃ አመላክቷል።
ደንበኞች ቢራውን ማግኘት የሚችሉት በሱቆች ብቻ ሲሆን አንድ ቢራም በአስር ናቅፋ (ወደ 25 ብር በሚጠጋ) ዋጋ እንደሚሸጥ ተገልጿል።
ኩፖኑን (የመሸመቻ ካርዱን) የያዙ ሰዎችም በአንድ ሳምንት መግዛት የሚፈቀድላቸው የቢራ ብዛት ስምንት ጠርሙስ ብቻ ነው።
በኤርትራ ዳቦ፣ ዘይት፣ ስኳርና ማሽላ የመሳሰሉትን መሰረታዊ ሸቀጦች በስርጭት (በመሸመቻ) ካርድ በቀበሌዎች ሲሆን መግዛት የሚቻለው፤ መጠኑም በቤተሰብ ቁጥሩ ይወሰናል።
በተለይም ዳቦ ለመግዛት በአቅራቢያቸው በሚገኙ ዳቦ ቤቶች ተመዝግበውም በየእለቱ ጧት የቤተሰባቸውን ቁጥር መሰረት ባደረገ መልኩም እንዲገዙ ይፈቅድላቸዋል።
ሜሎቲ ቢራም በተመሳሳይ መልኩ እንደ ዳቦና ስኳር በሱቆች በመሸመቻ ካርድ መሸጡ አንዳንድ የመጠጥ ቤት ባለቤቶችን ቅር አሰኝቷል።
በአስመራ የሚገኝ ስሜ አይጠቀስ ያለ አንድ የመጠጥ ቤት ባለቤት ነጋዴ "የንግድ ፍቃድ ያለን ሰዎች ንግድ ቤታችሁን ዝጉ ተብለን፤ ለሰራተኞች ደሞዝ ክፈሉ ተብለን ስናበቃ እኛ ልንሸጠው የሚገባ ቢራ በሱቆች እየተሸጠ ይገኛል" በማለት ለቢቢሲ ተናግሯል።
ነጋዴው እንደሚለው መጠጥ ቤቶቹ የተዘጉት የሰዎችን መሰባሰብ ለመቀነስ መሆኑን ቢረዳም ቢራው በሱቆች መሸጥ ለመጀመሩ ምክንያቱ ግልፅ አልሆነለትም።
መጠጥ ቤቶቹ ሱቆች አሁን እያደረጉት እንዳለው ቢራ መሸጥ ይችሉም እንደነበር ይናገራል።

እንኳን ለነቢዩ መሐመድ 1495ኛው የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ እንኳን አብሮ አደረሰን! መልካም በአል!
29/10/2020

እንኳን ለነቢዩ መሐመድ 1495ኛው የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ እንኳን አብሮ አደረሰን!

መልካም በአል!

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dagu - ዳጉ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share