Ethio Voice Network

  • Home
  • Ethio Voice Network

Ethio Voice Network EVN has a clear vision – to empower our audience with reliable and timely information.

ESAN LIVE
19/07/2024

ESAN LIVE

የአብይ አህመድ አገዛዝ በቀውስና ጫና ከየአቅጣጫው በመጠርሩ ባልታሰብ ሁኔታ የስርአት ውድቀት ሊከሰት የሚችል በመሆኑ የኢትዮጵያ መቀጠል የሚያሳስባቸው ሃይሎች ሁሉ አስቀድመው መምከርና መዘጋጀ...
25/06/2024

የአብይ አህመድ አገዛዝ በቀውስና ጫና ከየአቅጣጫው በመጠርሩ ባልታሰብ ሁኔታ የስርአት ውድቀት ሊከሰት የሚችል በመሆኑ የኢትዮጵያ መቀጠል የሚያሳስባቸው ሃይሎች ሁሉ አስቀድመው መምከርና መዘጋጀት እንደሚገባችው የኢትዮጵያን አሜሪካን ካውንስል ፕሬዚዳንት የሆኑት ዲ/ን ዮሴፍ ተፈሪ አስገንዝበዋል። ዲ/ን ዮሴፍ በዚህና ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ዙሪያ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ለEVN ሰጥተዋል።

የአብይ አህመድ አገዛዝ በቀውስና ጫና ከየአቅጣጫው በመጠርሩ ባልታሰብ ሁኔታ የስር አት ውድቀት ሊከሰት የሚችል በመሆኑ የኢትዮጵያ መቀጠል የሚያሳስባቸው ሃይሎች ሁሉ አስቀድመው መምከ...

https://www.youtube.com/watch?v=3lzxRqtFvaw
14/06/2024

https://www.youtube.com/watch?v=3lzxRqtFvaw

የኢትዮጵያና የኤርትራ ግንኙነት መበላሸትና የስርአቱ ቀውስ ወዴት? የቀድሞው የኢህአፓ ሰራዊት መሰራች አባል አቶ ዐብዩ ብርሌና ኢ/ር ግደይ ዘራጽዮን የቀድሞው የህወሃት መስራች አባል ሰ...

Nine Million Kids Missing - A Heartfelt Song for Ethiopia’s Children & Education Crisis Amidst War
02/06/2024

Nine Million Kids Missing - A Heartfelt Song for Ethiopia’s Children & Education Crisis Amidst War

In this powerful and evocative song, we shine a light on the plight of nine million children in Ethiopia who are missing out on education due to conflict and...

የአዳነች አበቤ ደግነት ከእግዚያብሄር እንደሚበልጥ በአደባባይ በድፍረት ለነገረችን ሴትዮ ጥሩ ዘምፈን በJSR Musicals, USA ተዘፍኖላታል። Enjoy!
17/05/2024

የአዳነች አበቤ ደግነት ከእግዚያብሄር እንደሚበልጥ በአደባባይ በድፍረት ለነገረችን ሴትዮ ጥሩ ዘምፈን በJSR Musicals, USA ተዘፍኖላታል። Enjoy!

JSR Musical's response song to Dr. Emebet Gezihagne's declaration that Adanache Abebie is more caring than God. Abebie, ...

17/05/2024

TV የአሜሪካው አንባሳደር ንግግር እና የአብይ የቁጣ ምላሽ | Fri 17 May 2024

Distinguished American political scientist Professor John Ishiyama, the current Chair of the Department of Political Sci...
26/01/2024

Distinguished American political scientist Professor John Ishiyama, the current Chair of the Department of Political Science at the University of North Texas, has conducted extensive research on ethnic politics in Ethiopia and its repercussions. His findings indicate that ethnic federalism in Ethiopia has not only failed but also laid the groundwork for the potential disintegration of the nation. In an exclusive interview with EVN, he emphasized that the escalation of ethnic animosity among the younger generation has reached a dangerous threshold.

Distinguished American political scientist Professor John Ishiyama, who is the current Chair of the Department of Political Science at the University of Nort...

ከቀደምት የህወሃት መስራቾች አንዱ የነበሩት ኤንጂነር ግደይ ዘራ ጽዎን ፋኖ የአብይ አህመድ ስርአትን ገርስሶ መጣሉ አይቀሬ ነው አሉ። የአማራ ህዝብ ችሎና ታግሶ በግድ የገባበትን የትጥቅ ትግ...
25/01/2024

ከቀደምት የህወሃት መስራቾች አንዱ የነበሩት ኤንጂነር ግደይ ዘራ ጽዎን ፋኖ የአብይ አህመድ ስርአትን ገርስሶ መጣሉ አይቀሬ ነው አሉ። የአማራ ህዝብ ችሎና ታግሶ በግድ የገባበትን የትጥቅ ትግል በጣም ፈጣን በሆነ ሁኔታ እንደ ሰደድ እሳት መቀጣጠሉን የተናገሩት ኤንጂነር ግደይ የፋኖ ትግል ሁሉን አቀፍና ኢትዮጵያን ከጥፋትና ከመፍረስ የሚታደግ እንዲሆን ጥረት መደረግ ይገባዋል ብለዋል። ከኤንጂነር ግደይ ዘራጽዮን ጋር ያደርገውን ልዩ ቆያታ እንድትከታተሉት ጋብዘናል።

ከቀደምት የህወሃት መስራቾች አንዱ የነበሩት ኤንጂነር ግደይ ዘራ ጽዎን ፋኖ የአብይ አህመድ ስርአትን ገርስሶ መጣሉ አይቀሬ ነው አሉ። የአማራ ህዝብ ችሎና ታግሶ በግድ የገባበትን የትጥ...

13/10/2023

ኦነግ ሸኔ ከበላይ የ አማራ ተወላጆች መግደሉ ተሰማ [Live]

Youtube.com/

12/10/2023

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሁለት ወር ኪሳራዎች፤ ውድመት፣ ሰቆቃ፣ የጅምላ ግድያና እስር [Live in a few minutes]
Youtube.com/

“ፋኖ ብሶት የወለደው መነሻና መዳራሻውን የሚያውቅ የህልውና ንቅናቄ ነው።” ሃይለ ገብርዔል አያሌው የቀድሞው መአድ አባልና የአማራ መብት አቀንቃኝ
11/09/2023

“ፋኖ ብሶት የወለደው መነሻና መዳራሻውን የሚያውቅ የህልውና ንቅናቄ ነው።” ሃይለ ገብርዔል አያሌው የቀድሞው መአድ አባልና የአማራ መብት አቀንቃኝ

Subscribe, like, and share our videos. For more news and analysis visit our website: Ethiovoices.com

በሃሰተኛ ትርክት ምክንያት ከሚገደለው አማራ ጋር መቆሜ ከእውነት ጋር እንድቆም አድርጎኛል::” ዶ/ር ተድላ መልደዮሃንስበዚህ ሁለተኛውና የመጨረሻው ክፍል የፍልስፍና ፕሮፌሰሩ  ዶ/ር ተድላ መ...
09/09/2023

በሃሰተኛ ትርክት ምክንያት ከሚገደለው አማራ ጋር መቆሜ ከእውነት ጋር እንድቆም አድርጎኛል::” ዶ/ር ተድላ መልደዮሃንስ

በዚህ ሁለተኛውና የመጨረሻው ክፍል የፍልስፍና ፕሮፌሰሩ ዶ/ር ተድላ መልደዮሃንስ ህገ መንግስቱና የጎሳ ፌዴራሊዝም የፈጠረውን ጥልቅ ክፍፍልና ቀውስ፤ አማራውን ለመገለልና ለእልቂት መዳረጉን እንዲሁም ለችግሩ መፍትሄውን በተመለከተ ሃሳባቸውን ያጋሩናል።

EVN Website Goes Fully Operational: Your Gateway to Informed Insights
09/09/2023

EVN Website Goes Fully Operational: Your Gateway to Informed Insights

Announcement on EVN's website going fully operational. Check it out, www.ethiovoices.com

01/09/2023

EBN Clips: የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የርህራሄ ጥግ ሲቃኝ...

የአማራ ህዝብ የህወሃትን ጨቋኝ ስርአት ለማስወገድ ከፍተኛ መስዋትነት ቢከፍልም በአለፉት አምስት አመታት ለአስከፊ ችግሮች፣ ጭቆናና ውድመት እንዲጋለጥ መደረጉ ህዝቡን ለአመጽ አነሳስቶታል። የ...
27/08/2023

የአማራ ህዝብ የህወሃትን ጨቋኝ ስርአት ለማስወገድ ከፍተኛ መስዋትነት ቢከፍልም በአለፉት አምስት አመታት ለአስከፊ ችግሮች፣ ጭቆናና ውድመት እንዲጋለጥ መደረጉ ህዝቡን ለአመጽ አነሳስቶታል።
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የታወጀበት ክልል ሰሞኑን አዲስ መሪ ተሹሞለታል። አቶ አረጋ ከበደ የክልሉ ፕሬዚዳንት ሆነው መሾም ምን ለውጥ ያመጣል በሚል መሰረታዊ ጥያቄ ዙሪያ የተደረገውን ይሄን ውይይት በጥሞና ይከታተሉት።

የአማራ ህዝብ የህወሃትን ጨቋኝ ስርአት ለማስወገድ ከፍተኛ ዋጋ ቢከፍልም በአለፉት አምስት አመታት ለአስከፊ ችግሮች፣ ጭቆናና ውድመት እንዲጋለጥ መደረጉ ህዝቡን ለአመጽ አነሳስቶታል....

Address


22553

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Voice Network posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio Voice Network:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share