Gondar Daily

Gondar Daily Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gondar Daily, Media/News Company, Ohio City, OH.

ይህ ኦሎምፒክ ሆቴል ጀርባ በሳምሶን ገብሩ የማራኪ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ እና ግሩም የክፍለ ከተማው የወጣት ተወካይ በህገ ወጥ የታጠረ ቦታ ነው::  በከተማዋ ወጣት ስም ከተማዋን ልትዘር...
12/08/2022

ይህ ኦሎምፒክ ሆቴል ጀርባ በሳምሶን ገብሩ የማራኪ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ እና ግሩም የክፍለ ከተማው የወጣት ተወካይ በህገ ወጥ የታጠረ ቦታ ነው:: በከተማዋ ወጣት ስም ከተማዋን ልትዘርፍ ሳይሆን ከተማዋን ልታገለግል ነበር የገባህው ለነገሩ ስታዝንላት አይደል አንተን ብሎ የከተማ ልጅ እንዴት ነው ልታሸማቅቀን ምትሞክር ገጠር በመወለዳችን አናፍርም ሌብነት ነው የሚያሳፍረው::

የሌባ ጠበቃዎች እዚህ መጣችሁ ባቀረሻችሁ ቁጥር ሰነድ ነው ምንዘረግፈው::

Gonder tube / ጎንደር.
ጎንደር 24
Gondar
ጎንደር ከተማ ገቢዎች መምሪያ
Gondar Daily

ማራኪ ክፍለ ከተማ ሽሮ ሜዳ ቀበሌ ዘይት ፋብሪካው ጎን ድሬኔጅ ላይ ከመዋቅራዊ ፕላን ውጭ የተሰራ ህገ ወጥ ኮንቴነር:: በማን ትእዛዝ?  እናውጣው ወይ?Gondar DailyGonder tube ...
12/07/2022

ማራኪ ክፍለ ከተማ ሽሮ ሜዳ ቀበሌ ዘይት ፋብሪካው ጎን ድሬኔጅ ላይ ከመዋቅራዊ ፕላን ውጭ የተሰራ ህገ ወጥ ኮንቴነር:: በማን ትእዛዝ? እናውጣው ወይ?

Gondar Daily
Gonder tube / ጎንደር.
ጎንደር 24
ጎንደር ከተማ ገቢዎች መምሪያ

ማራኪ ክፍለ ከተማን የሚያቅ ያቀዋል::ትግረው ሳምሶን ገብሩ የብአዴን መረጃ በነበረበት ጊዜ ስንቱን የጎንደር ወጣት አሳፈሰው ይህንን በይቅርታ ወጣቱ አለፈ:: የቤት ኪራይ እንኳን መክፈል አቅ...
12/06/2022

ማራኪ ክፍለ ከተማን የሚያቅ ያቀዋል::

ትግረው ሳምሶን ገብሩ የብአዴን መረጃ በነበረበት ጊዜ ስንቱን የጎንደር ወጣት አሳፈሰው ይህንን በይቅርታ ወጣቱ አለፈ:: የቤት ኪራይ እንኳን መክፈል አቅቶት ህይዎቱን ለመምራት በኤርትራዊ ስም ወደ መንግስት መዋቅር ገባ:: ከቀበሌ ወደ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅነት አመት ሳይሞላ ከተማዋ ውስጥ ትግሬን በማደራጀት በአማራ አመራሮች ላይ በሚዘምተው የከተማው የፓርቲ ሃላፊ አወቀ አስፈሬ ( በነገራችሁ ላይ በሙሉ ማስረጃ የምንመለስበት ጉዳይ ነው ) አማካኝነት ወደ ስልጣም መጣ:: ሳምሶን በህገ ወጥ የመሬት ንግድ የተሰማራ እና የአለቃው ጉዳይ ገዳይ ነው::ሚስቱን ሲያገባ ጎንደሬ አታገባም በሚል ቤት ውስጥ የነበረውን ሰጣ ገባ የሚደንቅ ነበር:: ቤተሰቦቹ ለአማራ ያላቸው ጥላቻ:: እርሱም የጎንደር ነገር አይደንቀውም እና በአመት ውስጥ ባለሶስት ቦታ ባለቤት እና ሚሊየኖች ገንዘብ አካውንቱ ውስጥ አስቀምጧል:: በነገራችሁ ላይ ቅን ሰዎች በቄሶች አስመክረውት ነበር አንተ እኮ የከተማውን ክርስቲያን ህብረት እያሰደብክ ነው በማለት::

Gonder tube / ጎንደር.
ጎንደር 24
ጎንደር ከተማ ገቢዎች መምሪያ
Gondar Daily
Gondar City Prosperity Party /GPP/

ገና ጎንደርን ፊት ለፊት ትመራላችሁ በሚል ሰበብ በፓርቲ ሃላፊው እየተደረገባችሁ ያለውን ዘመቻ አውቀናል በማስረጃ እንመጣለን:: እናንተ ግን በርቱGondarጎንደር 24Gonder tube / ጎ...
12/06/2022

ገና ጎንደርን ፊት ለፊት ትመራላችሁ በሚል ሰበብ በፓርቲ ሃላፊው እየተደረገባችሁ ያለውን ዘመቻ አውቀናል በማስረጃ እንመጣለን:: እናንተ ግን በርቱ

Gondar
ጎንደር 24
Gonder tube / ጎንደር.

12/06/2022

ከተማችንን እያጠፉ ያሉ ወመኔ የፖለቲካ ደላሎችን እና አመራሮችን መታገል የሁሉም ሃላፊነት ነው::

ጎንደር 24
Gonder tube / ጎንደር.
Gondar
ጎንደር ከተማ ገቢዎች መምሪያ

እስክመቼ ነው ይህ ልጅ በፌክ አካወንቶቹ የአማራ ባለሃብት እያሳደደ ወንድሞች እርስ በርስ እንዲገዳደሉ እየፃፈ ሚኖረው::Gondar City Prosperity Party /GPP/ጎንደር 24Gon...
12/05/2022

እስክመቼ ነው ይህ ልጅ በፌክ አካወንቶቹ የአማራ ባለሃብት እያሳደደ ወንድሞች እርስ በርስ እንዲገዳደሉ እየፃፈ ሚኖረው::

Gondar City Prosperity Party /GPP/
ጎንደር 24
Gonder tube / ጎንደር.
Gondar
Aimere Ye Biruk

12/04/2022
አንዱ የህወሓት ነባር ታጋይ ቤተሰብ ነው አንዱ የቅማንት ኮሚቴ መረጃ ነው:: ስራቸው :- የስልጣን ድለላ - አመራር በየሚዲያው በማሸማቀቅ ጉዳይ የመፈፀም አቅምን  አፈርጥመዋል ነጋዴ ጉዳይ ...
12/04/2022

አንዱ የህወሓት ነባር ታጋይ ቤተሰብ ነው አንዱ የቅማንት ኮሚቴ መረጃ ነው:: ስራቸው :- የስልጣን ድለላ - አመራር በየሚዲያው በማሸማቀቅ ጉዳይ የመፈፀም አቅምን አፈርጥመዋል ነጋዴ ጉዳይ ገዳይ ሆነዋል::በየቢሮው የሚፈልጉትን ማስፈፀም ይችላሉ:: የማይታዘዝ ባለሙያ ስራውን እንዲለቅ ይደረጋል:: የብልፅግና ፓርቲ አመራር ሽፋን ይሰጣቸዋል:: ማንነቱ እንደተጣራ እናሳውቃለን :: ሰውየው የማይፈልጋቸውን ሰዎች በነዚህ ሰዎች ፌክ አካውንት ይዘምታል::ረፉ ረፉ አልያ ዋ::

Gonder tube / ጎንደር.
ጎንደር 24
Aimere Ye Biruk
GondarGondar City Prosperity Party /GPP/

11/30/2022

ጎንደር ከተማን የከተማዋ የቀድሞ የብአዴን ሃላፊ ሰለሞን ሙልጌታ የጥቅም ኔትወርክ በማደራጀት እንዴት እንደገደላት ዛሬም ድረስ በባለስልጣናቱ ጀርባ ሆኖ ደላላ በማደራጀት እየጎዳት እንደሆነ የአደባባይ ሃቅ ነው:: አሁንም ይህንን ሰው ክፉ ስራ ለመተካት ተተኪ ባለሃብት ደላላዎች እያቆጠቆጡ ነው:: በጊዜ እረፉ ሊባሉ ይገባል::

ዘውዱ ማለደ በላይ Zewdu Malede Belay
Mekonnen Ezezew MckonnenGondar City Prosperity Party /GPP/
ጎንደር ከተማ ገቢዎች መምሪያ
Gonder tube / ጎንደር.
ጎንደር 24
Gondar

ደጋግመን እናመስግነው የከተማችን የፀጥታ ዘርፍ ያሳየው እድገት በቀላሉ የሚገለፅ አይደለም::የከተማዋ ከንቲባ  አቶ ዘዉዱ እና የፀጥታ ዘርፍ ሃላፊ አቶ ፋሲል ለመጣው ለውጥ በርቱMekonen ...
11/28/2022

ደጋግመን እናመስግነው የከተማችን የፀጥታ ዘርፍ ያሳየው እድገት በቀላሉ የሚገለፅ አይደለም::

የከተማዋ ከንቲባ አቶ ዘዉዱ እና የፀጥታ ዘርፍ ሃላፊ አቶ ፋሲል ለመጣው ለውጥ በርቱ

Mekonen Ezezew Mckonnen
ዘውዱ ማለደ በላይ Zewdu Malede BelayGondar City Prosperity Party /GPP/

11/16/2022

በነገራችን ላይ፡

አንድ ሰው (ማንኛውም) ሁልጊዜ ትክክል ወይም ሁልጊዜ ስህተት ይሆናል ብየ አላምንም። At some point ትክክል ሊሰራ ወይም ሌላ ጊዜ ደግሞ ስህተት ሊሰራ ይችላል። ይህ የሰው ተፈጥሮአዊ ባህርይ ነው። ስህተቱ random or intentional ሊሆን ይችላል። እናም ትክክል ሲሰራ appreciate ማድረግ እንዲሁም ስህተት ሲሰራ (በተለይ intentionally) መቃወምና ማስተካከል ተገቢ ነው። ቋሚ ተቃዋሚ ወይም ቋሚ ደጋፊ መሆን በየትኛውም መመዘኛ ትክክል አይደለም።

When it comes to politics ደግሞ though trust is good thing, ራስን ጠንካራና ተገዳዳሪ አድርጎ መገኘት should be priority. በሌሎች ይሁንታና እምነት ላይ ብቻ መወሰን እና መጠበቅ ትክክል አይደለም። ማንም ቢሆን የሚያከብርህ የምትከበር ሆነህ ስትገኝ ብቻ ነው። ሰዎች ጥሩ ነገር ሲሰሩ ማክበርና ማበረታታት ፣ የህዝብን ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥል ነገር ሲሰሩ ደግሞ በተገቢው መንገድ መቃወምና ማስተካከል ተገቢ ነው።

በአጭሩ ምን ለማለት ነው? እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ even in your daily routine life experience ማድረግ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ። ቋሚ ተቃዋሚ ወይም ቋሚ ደጋፊ አትሁኑ ፤ ያስቀመጡት ቦታ የሚገኝ ድንጋይ ብቻ ነው ፤ Just move on ለማለት ነው!

መልካም ቀን 😊

"ስንኖር በምክንያት ስንሞት ለምክንያት" አሸተን ደምለዉ ‼️
11/15/2022

"ስንኖር በምክንያት ስንሞት ለምክንያት"

አሸተን ደምለዉ ‼️

11/15/2022

ጠቅላይ ሚንስትሩ የውስጥ አስተዳደር ወሰን ጥያቄዎችን በሚመለከት እስከዛሬ ያንፀባረቋቸው ሃሳቦች consistently consistent መሆናቸው ብቻ ሳይሆን በፅንሰ ሃሳብ ደረጃ ትክክልም ናቸው። በማዕከላዊ መንግሥት መሪነት ላይ ያለ ሰው ከዚህ ውጭ ሊናገር አይችልም ፣ አይጠበቅበትም!
መሬት ላይ ያለው የክልል አስተዳደር ግን የሚጠበቅበትን ስራ በሙሉ አሟጦ መስራት ይኖርበታል!

ገነቱ ይበልጣል ይ.

11/15/2022

እያደር ይጠራል

የዛሬ ሳምንት"ስምምነቱና አንቀፅ 39" በሚል ርዕስ ባካፈልኳችሁ ልጥፍ ሥር በስምምነቱ ሂደት የሕወሓትን ያለ ባሕሪይዋ የመለሳለስ እርምጃዋን በአንቀፅ 39 "scan" እያደረግን በጥንቃቄ ማጤን እንዳለብን ጠቆም ማድረጌ ይታወሳል።

እነሆ ዛሬ አቶ ጌታቸው ረዳ ከቢቢሲ የአማርኛ ክፍል ጋር ባደረገው ቃለመጠይቅ ጥርጣሬአችን ተገቢ እንደነበረ ይፋ ስለማድረጉ ወዳጄ በኃይሉ ፈለቀ ካጋራኝ ምልልስ ለመገንዘብ በቅቼአለሁ። እንደተገመተው ሕወሓት በስምምነቱ ሽፋን አሸባሪነቷን አስረዝዛ ወደ ሕጋዊ መስመር ከገባች በኋላ (በአዲሱ ምርጫ) ቀጣዩ እርምጃዋ ሪፍረንደም ማካሄድ እንደሆነ አቶ ጌታቸው ቃል በቃል ነግሮናል። ለምሣሌ ያህልም አቶ ጌታቸው በጋዜጠኛው "የትግራይ ካሳ ምን ይሆናል? የትግራይ ሕዝብ ምን ይካሳል?" ተብለው ለተጠየቀው ጥያቄ ምላሹ፡-

"ሕዝቡ ምኞቱን እና ፍላጎቱን፣ ወይ አገር ይሁን ወይ የሆነው ይሁን እኔ መወሰን ስለማችል፥ ሙሉ በሙሉ የሚያረጋግጥበት ሁኔታ መፍጠር ነው ነው ካሳው።ይህንን ለማድረግ በሰላማዊ መንገድ ወይም በጦርነት የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን። የትግራይ ሕዝብ ይህንን ከማድረግ ወደ ኋላ አይልም፤" የሚል ነበር። በመቀጠልም አቶ ጌታቸው ይህን ብሏል፡-

"ተኩስ ከቆመ በኋላ የፖለቲካ ውይይት ይቀጥላል። በፖለቲካ ውይይት የትግራይን ሕዝብ የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብት ካላረጋገጥኩኝ ተኩስ ለማቆም ስለወሰንኩ ብቻ የሚቀበለኝ ሰው ይኖራል? የትግራይ ሕዝብ እና የትግራይ ሠራዊት እኔ እንደፈለኩ የምነዳው አይደለም። ፌዴራል መንግሥትም ይሁን ዓለም አቀፍ መንግሥታትም ይሁኑ ማንም ይሁን የትግራይን ሕዝብ ፍላጎት ከማሟላት ውጪ አማራጭ ያለው አይመስለኝም። ዋናው ተኩሱ ይቁም፣ የትግራይ ሕዝብ እርዳታ ይቅረብለት፣ አገልግሎት ያግኝ፣ በፖለቲካ ውይይት በሰላማዊ መንገድ የሚፈታ ነገር ካለ እናያለን። መፍታት ካልተቻለ ትጥቅ ይፍታ ስላልኩት የሚፈታ ሠራዊት የለም።"

እናም፥ በእኔ አረዳድ አሁን በሕወሓት በኩል የተፈለገው በባሌም ይሁን በቦሌ ወደ ሕጋዊው ፖለቲካ መስመር (Political track) መግባት ነው። በአሁኑ ወቅት እዚያ ሰፈር የሆነ ድራማ እየተሠራ ነው የሚለው ግምታችን ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ነው። እናም ሕወሓትን ብቻ ሳይሆን ስምምነቱን በተመለከተ በዚያኛው ሰፈር የሕወሓት ተቃዋሚ መስለው ለመታየት የሚጥሩትንም መጠርጠር ግድ ይላል።

(ጌታሁን ሔራሞ)

የአሜሪካ ጀዊሽ ቡድን ጎንደር ከታላቅ አቀባበል ገብተዋል::Gondar DailyMekonen Ezezew Mckonnen
11/14/2022

የአሜሪካ ጀዊሽ ቡድን ጎንደር ከታላቅ አቀባበል ገብተዋል::

Gondar Daily
Mekonen Ezezew Mckonnen

11/12/2022

ላለፉት አርባ አመታት ነፍጥ የተሸከመው ትክሻችን.. በቀጣይ ለሚመጡት ትንሽ አስቸጋሪ ጊዚያቶች መሸከም ይከብደዋል ብለህ ካሰብክ ጅል ነህ ማለት ነው! 😎

11/12/2022

ዛሬም ከ ሽንፋ ወደ ገንድዉሃ መስመር የሚጏዙ ከ 30 በላይ መንገደኞች በ ወንበዴው ቡድን ታግተው ተወስደዋል::

የስቀቀን ንሮ የሚገፋው የ ቋራና ሽንፋ አካባቢ ማህበረስብ መች ይሆን ከዚህ ቁማር የሚላቀቀው??
Mekonen Ezezew Mckonnen
Gondar Daily

ጎንደር በገባሁበት ቀን ፒያሳ ላይ የተመለከትኩት ይህ ነበር አንዱ ህጋዊነትን ጠብቆ ግብር ከፍሎ ያድራል::አንዱ በህገ ወጥ ሰርቶ ይከብራል::ከተማ አስተዳደሩ በጊዜ እልባት የማይሰጠው ከሆነ ...
11/09/2022

ጎንደር በገባሁበት ቀን ፒያሳ ላይ የተመለከትኩት ይህ ነበር አንዱ ህጋዊነትን ጠብቆ ግብር ከፍሎ ያድራል::
አንዱ በህገ ወጥ ሰርቶ ይከብራል::

ከተማ አስተዳደሩ በጊዜ እልባት የማይሰጠው ከሆነ ህጋዊነት ዋጋ እያጣ ህገ ወጥነት እየተስፋፋ መቆጣጠር የማይቻልበት ደረጃ መደረሱ አይቀሬ ነው::

Mekonen Ezezew Mckonnen
Gondar Daily
ዘውዱ ማለደ በላይ Zewdu Malede Belay
Gondar City Prosperity Party /GPP/

Address

Ohio City, OH

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gondar Daily posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share