ኮከብ ሚድያ/Bakalcho Media

  • Home
  • ኮከብ ሚድያ/Bakalcho Media

ኮከብ ሚድያ/Bakalcho Media Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ኮከብ ሚድያ/Bakalcho Media, News & Media Website, .

25/01/2024

Subscribe our channel

24/10/2023

Sidaami qoqqowi murgo

Hoola halaaleho!!
halaalu qeelanno ❗❗

24/10/2023

🤔🤔🤔🤔🤔🤔👇👇👇👇👇👇👇👇🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆

27/08/2023

ሲዳማ ! ይነበብ!
*********

ሲዳማ ለ130 ዓመታት የቆየውን መዋቅራዊ በደልና ጭቆና ህዳር 10 በሪፈረንደም ከላዪ ላይ አሽቀንጥሮ ቢጥልም የእጃ አዙር ቀንበርና ባርነት በገዛ ልጆቹ ተጭኖበታል።

ክልል የተኮነው ራስ በራስ በማስተዳደር በማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ዘርፎች የተሻለ ተጠቃሚ በመሆን የተደማጭነትን አድማስ በማስፋት በብሄራዊ ፖለቲካ ብቁ ሆኖ በመገኘት የሲዳማን ማንነት ከፍ ባለ መድረክ በሚመጥነው ከፍታ ላይ ለማኖር ነው።

ይሁን እንጂ ክልል ከሆንን በኋላ ክልሉን የሚመራው ሀይል ክልሉንና የክልሉን ባለቤት የሲዳማን ብሄር የማይወጣ በሚመስል አዘቅትና መቀመቅ ውስጥ ከቶታል።

ባለፉት 3 ዓመትት ሲዳማ በገዛ ልጆቹ ተዘርፏል፣ ተገፍቷል፣ ተሰዷል፣ ተፈናቅሏል፣ ተርቧል፣ ከክብሩ ወርዶ በማይመጥነው መልኩ ተዋርዶ ጎዳና ላየ ወጥቷል።

ያለፉት 3 ዓመታት በዳሰሳ፥

በኢኮኖሚ ዘርፍ የተሰሩ በደሎች
- ባለሀብቱ የካድሬውን ሆድ የማይሞላ ከሆነ የክልሉ መንግስት ስራ አስፈፃሚ አካላት በቀጥተኛ የስልክ ትዕዛዝ ባለሀብቱ የኢንቨስትመንት ፍቃድ እንዳያገኙ፤ ካገኙም ምቹ የስራ አከባቢ እንዳይፈጠርላቸው ፣ በህጋዊ ጨረታ እንዳይሳተፉ ከተሳተፉም እንዲያሸንፉ በማድረግ አብዛኛውን ባለሀብት ከመስመር እንዲወጣ እና በመንግስት ላይ ተስፋ እንዲቆርጥ አድርገዋል።

27/08/2023

🥰

By Doc Mooha Jawa

Gamasseero niro rosinote soqo
Soqino jajjinni wonshe cuucawo boqo
Tayiixeti baassewote soqanni no obba
Togoonni sonqanna hiikkitakka gobba?🥰

ማዳበሪያ 😥

18/01/2023
 ጤፍ ፣ስንዴ እና ቦቆሎ ከኦሮምያ ወደ ሲዳማ ክልል እንዳይገባ ተከልክሏል። ከአንድ ወር ገደማ ጀምሮ ከኦሮምያ መስመር ጥቁር ውሀን እህል ጭኖ መሻገር ፈጽሞ የማይታሰብ ሆኗል። ከአድስ አበባ ...
13/01/2023



ጤፍ ፣ስንዴ እና ቦቆሎ ከኦሮምያ ወደ ሲዳማ ክልል እንዳይገባ ተከልክሏል።

ከአንድ ወር ገደማ ጀምሮ ከኦሮምያ መስመር ጥቁር ውሀን እህል ጭኖ መሻገር ፈጽሞ የማይታሰብ ሆኗል። ከአድስ አበባ መስመር እህል ጭኖ ወደ ሲዳማ ክልል የምሄድ መኪና በመንግስታዊ አካል ተይዞ አየተወረሰ ይገኛል። ይባስ ተብሎ የማረገፍያ 10,000 ብር ቅጣት ከፍሎ እንድያራግፍ ስደረግ ማየትና መስማት ምንኛ ያማል።

በክልሉ አሁን በስንዴ፣ በቆሎ እና ጤፍ ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማር አየተመዘገበ ይገኛል። በዚህ ሰዓት አስቡት እንግድህ ምን ያህል የኑሮ ቀውስ ሊከሰት እንደምችል።

በሀገርቷ ውስጥ ከመቼ ወዲህ ነው እህል ኮንትሮባንድ የሆነው? ህጋዊ ነጋዴ በህገወጥ አሰራር መዘረፍ የለበትም። ምርት ካለበት ወደሌለበት ተጓጉዞ አምራቹም የጉልበቱን ጥቅም ማግኘት የኢኮኖሚክ መሪህ ነው። ከምግብ ፍጆታ (consumption) በላይ የተመረተው (surplus) ለገበያ ይቀርባል። ከኦሮምያ ክልል ውጪ እህል መውጣት የለበትም ማለት ምን ማለት ነው?

ትላንት ወደ ውጪ ሀገር እንልካለን ያልነው ከክልል ወደ ክልል እንዳይገባ አድርገን ነው ወይ? ወይስ በexport መልክ ነው ክልሎች ስንዴ መግዛት የምችሉት? ሁሉም አንድ ዜጋ አይደለም ወይ?

ችግሩ ተባብሶ ሌላ ችግር ከመፈጠሩ በፊት የምመለከተው አካል ይህንን ህገወጥ ድርግት መከላከል አለበት እንላለን። አንድ አከባቢ ሰላም ሲሆን ነው ሌላው ሰላም የምሆነው።

ይህ ችግር የእያንዳችንን ጓዳ የምነካ ችግር ስለሆነ ሁሉም share, like, እና coment በማድረግ ለምመለከተው መንግስት አካል እንድደርስ በማድረግ የድርሻችንን እንወጣ።

01/10/2022

Aliito beetti Taalo ikkito huluullame geerru Aliitora coye togo yee massino:

:

"Aliito, ati mootete; masaalaanchoho; hayyichaho. Beettikkira su'ma Taalo yite fushshoottohu wo'manka taashsharaati; taashshe gashsharaati. Kayinnilla beettu ikkito la'nummo woyte taalo dilabbinonke,"

:

"Ayidde, mahoyyena beetto'ya Taalo yuummohu, eewanni taashsharaati; taashshe gashsharaati. Kayinni ikkitosi taalo ikka hoogguro, hatti hakkeeshshaantiwe" yee dawarino.

Taalo gedensino hattonkalla ikke gatino🤔

📸:Songo©

Miico Gimbi! ግፍን የመጠየፍ ሰዋዊ ግዴታ አለብህ(ሽ)!"Kadonna miico tii"ikki afanna assaadokki maaxidhe cuqqunna curuqqo giwattoha ikk...
01/10/2022

Miico Gimbi!
ግፍን የመጠየፍ ሰዋዊ ግዴታ አለብህ(ሽ)!

"Kadonna miico tii"ikki afanna assaadokki maaxidhe cuqqunna curuqqo giwattoha ikkiro, Kadaasinete waatira uurrootto yaate!" Tutu

Afi'rootto d**o duuchantenni miico "Gimbi!" yaate mannoomommate gadadi noohe!!

23/08/2022

SFP Xaphoomu Xintu Miilla Songo Woshatto !
********* ******************************

Sidaama Federaaliste Paarte(SFP) tophiyu doorshu boordenni yannate geeshshi fajjo afidhe xintu miilla boreessatenni kayiisse wo'ma fajjo afi'rate hasiisanno addi addi qinaawo assitanni keeshsh*tinoti qaangannite.

Xaa yannara hasiissanno qixaawo baala seeru garinni gudde, woxawaajje 23/2014 M.D Hawaassa atoote Beshu Kompilekise gambooshshu Harira Soodihunni 2:30 xaphoomu xintaanote miilla songo harissanota, yannate geeshshi qineesano komite xawissanno.

SFP Yannate Geeshshi Qineesaano Komite
Woxawaajje 16, 2014 M.D.
Hawaasa, Sidaama.

የሲፌፓ ጠቅላላ የመስራች ጉባዔ ጥሪ
*******************************
ሲዳማ ፌደራሊስት ፓርቲ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጊዜያዊ ፈቃድ አግኝቶ መስራች አባላት ምዝገባና በህጉ መሠረት ሙሉ ፈቃድ ለማግኘት የሚያስፈልጉ የተለያዩ ቅድሜ ዝግጅቶችን እያደረገ መቆየቱ ይታወቃል።

በአሁኑ ጊዜ አስፈላጊውን ዝግጅት ሙሉ አጠናቅቆ ነሐሴ 23, 2014 ዓ.ም ጠቅላላ የምስረታ ጉባዔ ለማድረግ መዘጋጀቱን የፓርቲው ጊዜያዊ አዘጋጅ ኮሚቴ ያስታውቃል።

የሲፌፓ ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ
ነሐሴ 16, 2014 ዓ.ም
ሀዋሳ፣ ሲዳማ
https://t.me/Sidamafederalistparty

23/08/2022
17/08/2022

Kenyan runner Abel Mutai was only a few meters from the finish line, but got confused with the signs and stopped, thinking he had finished the race. A Spanish man, Ivan Fernandez, was right behind him and, realizing what was going on, started shouting to the Kenyan to keep running. Mutai did not know Spanish and did not understand.

Realizing what was going on, Fernandez pushed Mutai to victory. A reporter asked Ivan, "Why did you do this?" Ivan replied, "My dream is that one day we can have some sort of community life where we push ourselves and help each other win." The reporter insisted "But why did you let the Kenyan win?" Ivan replied, "I didn't let him win, he was going to win. The race was his."

The reporter insisted and asked again, "But you could have won!" Ivan looked at him and replied: "But what would be the merit of my victory? What would be the honor of this medal? What would my Mother think of it?" The values are transmitted from generation to generation.

What values do we teach our children and how much do you inspire others to earn? Most of us take advantage of people's weaknesses instead of helping to strengthen them.

Manni uraage mannite, di biiffanno. Halaale agadhino!

11/08/2022
11/08/2022

ሌቦችን ታግለን ህዝባችንን ነፃ እናወጣለን።

"ኤጄቶ በአንድነት በክልል ጥያቄ ላይ ያስመዘገበውን ድል አሁን በጎሰኞች በህዝባችን ላይ የተጫነውን ቀንበር በመስበር ይደግመዋል ብዬ አምናለሁ። ኤጄቶ ሁኑ! ታሸንፋላችሁ።"

አንድ የፈደራል ከፍተኛ አመራር መልዕክት

 ✅✅‼ ማዳን ባትችል ቢያንስ ለህመም መንስኤ አትሁን!!✅✅‼ ሁለት ሰዎች በአንድ ሆስፒታል ክፍል ውስጥ አልጋ ይዘው ተኝተዋል ። ሁለቱም በጠና ታመው በአምላክ እጅ ተይዘዋል ። አንደኛው ሳን...
09/08/2022



✅✅‼ ማዳን ባትችል ቢያንስ ለህመም መንስኤ አትሁን!!

✅✅‼ ሁለት ሰዎች በአንድ ሆስፒታል ክፍል ውስጥ አልጋ ይዘው ተኝተዋል ። ሁለቱም በጠና ታመው በአምላክ እጅ ተይዘዋል ። አንደኛው ሳንባው የቋጠረውን ውሀ ለማድረቅ ሲባል ለሰአታት ያህል አልጋው ላይ ቁጭ እንዲል ይደረጋል ። አልጋው የሚገኘው በክፍሉ ብቸኛ ከሆነው መስኮት አጠገብ ነው ። ሌላኛው ህመምተኛ ደግሞ በተቃራኒው ለሰአታት በጀርባው እንዲተኛ ይደረጋል ።

✅✅‼ እነዚህ ህሙማን በቆይታቸው ብዙ ተጨዋውተዋል ። ስለ ቤተሰቦቻቸው ፣ ስለ ኑሯቸው ፣ በወታደር ቤት ስለሰጡት አገልግሎት ፣ የእረፍት ጊዜያቸውን የት እንደሚያሳልፉ... ወዘተ አውርተዋል ። ከመስኮት አጠገብ ያለው ህመምተኛ ቁጭ በሚልበት ሰአት ወደ ውጭ እየተመለከተ ሁሉን ነገር በጀርባ ለተኛው ሰው ይገልጽለታል ። "በሚያማምሩ ዛፎች የተከበበ ሀይቅ ይታየኛል ። በሀይቁ ላይ ዳኪዬዎች ይዋኛሉ ። ህጻናት ደግሞ ከወረቀት የሰሩትን መርከቦች በሀይቁ ዳርቻ በማስቀመጥ ይጫወታሉ ። ፍቅረኛሞች በአንድ እጆቻቸው አበባ በሌላው ደግሞ ተቃቅፈው ሀይቁን ይዞራሉ ። ከሀይቁ ባሻገር ውብ የሆነ ከተማ ይታየኛል" በማለት ዘወትር የሚያየውን ሁሉ ይተርክለታል ። በዚህ አይነት ሁኔታ ሳምንታት አለፉ ።

✅✅‼ አንድ ማለዳ ነርስዋ ገላቸውን ልታጥብ ውሀ ይዛ መጣች ። ከመስኮት አጠገብ ያለው በሽተኛ ግን በህይወት አልነበረም ። በጣም ደነገጠች ። ጓደኛውም እንዲሁ አዘነ ። ነርስዋ አስከሬኑን በቶሎ እንዲያነሱ ሰዎች ጠራች ። ያ ብቻውን የቀረው በሽተኛ አልጋውን ከመስኮቱ አጠገብ ሊወስዱለት ይችሉ እንደሆነ ጠየቀ ። ወሰዱለት ። በመስኮት ለማየት በጣም ቸኩሏል ። ቀና ብሎ ወደ ውጭ ተመለከተ ። ከመስኮቱ ባሻገር ያለው ጥቁር ቀለም የተቀባ ግድግዳ ብቻ ነው ። ደነገጠ !!! "ምን ሆንክ ?" አለቸው ነርሰዋ ። "ሰዉዬው ብዙ አስደሳች ነገሮችን በዚህ መስኮት አሻግሮ ይመለከት ነበር" አላት ። "ኧረ ሰዉዬው ማየት የማይችል አይነስውር ነበር አለችው ።" ልብ የሚነካ ነገር.... ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ ። ለካስ እሱን ለማስደሰትና የመኖር ተስፋ ለመስጠት ነበር ያን ሁሉ ነገር ፈጥሮ የሚያወራው

✅✅‼ አንዳንድ ሠዎች እንዲህ ናቸው እነሡ እየሞቱ የሠውን የህይወት ብርሀን ያለመልማሉ ። አንተስ እስከመቼ የራስህ ብርሀን እያለህ የሠው ጭላንጭል ያስቀናሀል ፡፡ እስኪ ለ 1 ደቂቃ ዝም ብለህ አስብ መልካምነት እኮ አያስከፍልም ፡፡ የሠው ህይወት ማዳን ባትችል እንኳን ቢያንስ ለሠው ተስፋ ስጥ ይሄም የመልካምነት አንዱ ገፅ ነው ፡፡
═════════❁✿❁ ══

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኮከብ ሚድያ/Bakalcho Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share