አሳታሚ (Publisher)
ተስፋ ዐቃብያነ ክርስትና ማኅበር
The Evangelical Society For Apologetics (TESFA)
Grand Rapids, Michigan. Tesfa Magazine
7144 Bradfield Ave. SE
Ada, MI. 49301
Cell: +1-616-617-4746
Fax: +1-616-949-3219
[email protected]
[email protected]
ዋና አዘጋጅ
ተስፋዬ ሮበሌ
ዋና አርታኢያን
ምኒልክ አስፋው፣ አማረ መስፍን፣ ተስፋዬ ሮበሌ
የሥርጭት ኀላፊ (Distribution Manager)
መንግሥቱ ታምሬ
ግራፊክ ዲዛይነር
ኢታና ጨመዳ
ዐምደኞች
(Contributing Writers)
አማረ መስፍን፣ ምኒልክ አስፋው፣ ንጉሤ ቡልቻ፣ ነቢዩ ዓለሙ፣ ዶ/ር መለሰ ወጉ፣ ዮሐንስ መሐመድ፣ ከበደ በከሬ፣ ሰሎሞን አበበ፣ ንዋይ ጸጋዬ፣ ስሜ ታደሰ፣ ተካልኝ ዱጉማ፣ ዘላለም መንግሥቱ፣ ጳውሎስ ፈቃዱ፣ ሰሎሞን ጥላሁን፣ ተስፋዬ ሮበሌ
አማካሪ ቦርድ (Advisors)
አቶ ሰሎሞን ከበደ፣ ዶ/ር ጥበበ እሸቴ፣ አቶ ፍቃደሥላሴ ድሜጥሮስ፣ ዶ/ር ዓለሙ ፊጤ፣ አቶ ጌታሁን መሳይ፣ ዶ/ር መስፍን ሹጌ፣ አቶ ደጃቸው መኖር፣ ዶ/ር ዮሴፍ መንግሥቱ፣ አቶ ታደለ ከበደ፣ አቶ ዘሪሁን ኀይሉ፣ አቶ ኤርምያስ ላቀው፣ ዶ/ር ኀይሉ ቸርነት፣ መጋቢ ታምራት ኀይሌ፣ መጋቢ ስዩም ገ/ጻዲቅ፣ አቶ ካሱ በላቸው፣ አቶ ማሞ ገ/መስቀል፣ ዶ/ር ጣልአርጌ የሺድንበር፣ መጋቢ ሙሉጌታ ታደሰ፣ መጋቢ ተስፋዬ ኀይሌ፣ ዶ/ር ገዛኸኝ በቀለ፣ አቶ አፈወርቅ ካራ፣ አቶ ናሆም ዳዊት፣ ዶ/ር ግርማ በቀለ፣ መጋቢ ሞገስ ታደሰ፣ ዶ/ር መሓሪ ታደሰ፣ Paul Carden, Esther Land, John Carpenter, Robert Bowman, Everett VanderTuin, Joel Groat, Jim Boersma, Don Faass, Bruce Vaandrager
ቀዳማይ ዐላማ
(1) የምሥራቹን ወንጌል ለፍጥረት ሁሉ መስበክ፣ (2) አማኞችን በቃለ እግዚአብሔር ዕውቀታቸው እንዲጐለብቱ መርዳት፣ (3) የክርስትናን መሠረተ እምነት ከተለያዩ ኢመጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች መጠበቅ እንዲሁም (4) በተሳሳተ አስተምህሮ ውስጥ ያሉ ሰዎች ወደ ትክክለኛው መሠረተ እምነት እንዲመጡ መርዳት ነው::
ተስፋ መጽሔት በክርስቲያናዊ አስተምህሮ፣ ታሪክና ሥነ ምግባር ላይ መሠረት በማድረግ በየሦስት ወሩ እየታተመ በሰሜን አሜሪካና በአውሮፓ የሚሠራጭ መጽሔት ነው::
አንዱ መጽሔት 10 ዶላር ሲሆን፣ ለዓመት ደንበኝንት 40 ዶላር ያስከፍላል::
ለመጽሔቱ የሚመጥን እንዲሁም ከመጽሔቱ ከተቋቋመበት ዐላማ ጋር የሚሄዱ ጽሑፎችን በኢሜይል ወይም በአድራሻችን ሊልኩልን ይችላሉ::
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶቹ የተወሰዱት ከነባሩ (ከቀዳማዊ ኀይለሥላሴ) ትርጕም እንዲሁም ከአዲሱ መደበኛ ትርጕም ነው:: በዚህ መጽሔት ክርስቲያናዊ የሆኑ ሥራዎችን፣ ቤተ ክርስቲያናትን ወዘተ ማስተዋወቅ የሚፈልጉ ወገኖችን እናስተናግዳለን:: በዚህ መጽሔት የሚወጡ ጽሑፎች የኮፒራይት መብታቸው በሕግ የተጠበቀ ነው:: ለጥናታዊ ሥራዎች መጽሔቱን በዋቢነት መጥቀስ ካስፈለገ የመጽሔቱ ቅጽ፣ ቊጥር፣ ዓመተ ምሕረት፣ የጽሑፉ ርእስ፣ የጸሓፊው ስም፣ አሳታሚው ድርጅትና የታተመበት አገር በግልጽ መጠቀስ ይኖርባቸዋል::
© 2014 The Evangelical Society For Apologetics, Grand Rapids, Michigan. ያለሳታሚው ድርጅት ፈቃድ ይህን መጽሔት በሙሉም ሆነ በከፊል በየትኛውም መልኩ አባዝቶ ማሠራጨት አይፈቀድም:: የታተመው በአሜሪካ አገር ነው::