29/10/2024
https://www.facebook.com/100070084657042/posts/854572023555612/?mibextid=cr9u03
ባገራችን የዘር ፖለቲካ ያስከትለውን ጥፋት ሁሉ የተረዳን ሁሉ በአሜሪካ የዘር ፖለቲካ አቀንቃኝ (MAGA) ዋና አለቃ የሆነውን ዶናልድ ትረምፕ እንዳይመረጥ ታሪካዊ ሃላፊነት ይኑራችሁ
ለራሳችሁ ፤ ለልጆቻችሁ ስትሉ ካሜላ ሄሪስን ምረጡ አስመርጡ Ethiopian American Civic Council - EACC Ethiopian Diaspora Media - EDM UNITY FOR ETHIOPIA Ethiopian Diaspora Media - EDM