Ghion TV

Ghion TV ግዮን ቴሌቪዥን :: እውነተኛ፥ ትክክለኛ እና በስነምግባር የሚመራ ሚዲያ::

01/10/2025
አንጋፋው ጋዜጠኛ አዲሱ አበበ ከግዮን ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር  የገናን በዓል አስመልክቶ ከአቡነ ሉቃስ ጋር ያካሄደው ቃለምልልስ:: መልካም የገና በዓል ለሁላችንም::
01/07/2025

አንጋፋው ጋዜጠኛ አዲሱ አበበ ከግዮን ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር የገናን በዓል አስመልክቶ ከአቡነ ሉቃስ ጋር ያካሄደው ቃለምልልስ:: መልካም የገና በዓል ለሁላችንም::

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ::

የዐማራ ፋኖ በጎጃም ቃለዐቀባይ ማርሼት ፀሐው ወደ ቦታው ከተመለሰ በኃላ የሰጠው መግለጫ:- ክፍል-1
01/06/2025

የዐማራ ፋኖ በጎጃም ቃለዐቀባይ ማርሼት ፀሐው ወደ ቦታው ከተመለሰ በኃላ የሰጠው መግለጫ:- ክፍል-1

የአማራ ፋኖ በጎጃም ቃልአቀባይ ማርሼት ጸሀዩ ወደ ቦታው ከተመለሰ ብኋላ የሰጠው መግለጫ

01/04/2025

የፋኖ መሪዎች ጥሪ::
==============

ርሀብን እንደ ጦር መሣሪያ :: የአማራን ህዝብ ለማጥቃት ሌላው ስልት::  ጉዳዪ የህልውና ነው::እንመክርበት ዘንድ ተጋብዛችኃል
01/03/2025

ርሀብን እንደ ጦር መሣሪያ :: የአማራን ህዝብ ለማጥቃት ሌላው ስልት::
ጉዳዪ የህልውና ነው::እንመክርበት ዘንድ ተጋብዛችኃል

11/09/2024

TV is dedicated to delivering true and authentic daily and weekly Ethiopian news, and news analysis prog...

የአርበኛ ዘመነ ካሴ የዕለቱ መልዕክት 👇````````````````````````````````````````የክፍለ ዘመኑ ወንጀለኞች!!በዚህ ጊዜ የአማራን ህዝብ በጅምላ ከሚጨፈጭፉት ጠላቶቻችን በ...
10/25/2024

የአርበኛ ዘመነ ካሴ የዕለቱ መልዕክት 👇
````````````````````````````````````````
የክፍለ ዘመኑ ወንጀለኞች!!

በዚህ ጊዜ የአማራን ህዝብ በጅምላ ከሚጨፈጭፉት ጠላቶቻችን በላይ፥ምንም እንዳልተፈጠረ ዝም ብለው የሚያዩት ወገኖቻችን የህሌና ወንጀለኞች ፥የታሪክ ፍርደኞች ናቸው።ከተኮሰብን እና ካታኮሰው በላይ እጃቸውን አጣጥፈው የሚያዩን ወገኖቻችን ግዙፍ ወንጀለኞች ናቸው።
እነዚህ በሃዘን ድንኳን ውስጥ ነጭ ካባ ደርበው የተቀመጡ ወገኖች የመታረጃ ወረፋውን የሚጠብቅ ባለሁለት እግር የቄራ ሰንጋዎች ናቸው።
ድል ሎተሪ አይደለም፥በደም፣በላብና በጥረት እንጅ በእድል አይገኝም።

"ጎመን በጤና" የጠፉ ህዝቦች የቅድመ-ልደተ-ክርስቶስ የጥንት "ወንጌል" ነው።የቆመና የደፈረ ብቻ ያሸንፋል።ህልውናው አደጋ ላይ የወደቀ ህዝብ ጎመንም ጤናም የለውም።ከፈፅሞ መጥፋት መዳን የመተንፈስ ያክል ከሁሉም ይቀድማል።
ክብርና ኩራት ከሌለው ህይወት ፥የአስከሬን ሳጥን የተሻለ ዋጋ አለው።
ነፃነት ካጣ ከተማ የመቃብር ከርስ ይሻላል።ምናልባት መቃብሩ ይሞቅ ይሆናል።

"አማራ" የሚለው ስማችን ብቻውን በሽህ አቅጣጫ የተሳለ የማይዶሎድም ሰይፍ ነው።ይህን የተፈጥሮ ሰይፍ ሁሉም አማራ ከልቡ ሰገባ በሙሉ ልብ ይምዘዘው።ውጤቱ ድል ነው።

አንድ አማራ!!
ድል ለአማራ ህዝብ!!
{ክፋት ለማንም፥በጎነት ለሁሉም}
||አዲስ ትውልድ፥አዲስ አስተሳሰብ፥አዲስ ተስፋ||

[ቅዳሜ-ጥቅምት-16-2017 ዓ•ም]

Address

Alexandria, VA

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ghion TV posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share