Lalibela Media ላሊበላ ሚዲያ

  • Home
  • Lalibela Media ላሊበላ ሚዲያ

Lalibela Media ላሊበላ ሚዲያ የተለያዩ ቪድዮዎች ፊልሞች አዳድስ የኦርቶዶክስ መዝሙሮች ስብከቶች
አዳድስ መረጃዎችን የምለቅበት ፔጅ ነው

ሳምሶን ታደሰ ያስለቀሰው ነገር!!ዴቭ ሳክስ የምረጡኝ ቅስቀሳ ጀመረ እና ምርጥ 4 የሙዚቃ ክሊፕ
15/05/2021

ሳምሶን ታደሰ ያስለቀሰው ነገር!!ዴቭ ሳክስ የምረጡኝ ቅስቀሳ ጀመረ እና ምርጥ 4 የሙዚቃ ክሊፕ

።።።።።።    የቅዱስ ያሬድ ዜማዎች    ።።።።።።: #ግእዝ ፣  #እዝል እና  #አራራይ ዜማዎች ምን አይነት ባህርያት አሏቸው?:ይህች   ቀን ቅዱስ ያሬድ የተሰወረባት እለት ስለሆነች ቤተ...
11/05/2021

።።።።።። የቅዱስ ያሬድ ዜማዎች ።።።።።።
:
#ግእዝ ፣ #እዝል እና #አራራይ ዜማዎች ምን አይነት ባህርያት አሏቸው?
:
ይህች ቀን ቅዱስ ያሬድ የተሰወረባት እለት ስለሆነች ቤተ ከርስቲያን ዓመታዊ የመታሰቢያው በዓል አድርጋ ታከበረዋለች። እኛም ይህን አስመልክተን ስለ ሊቁ ዜማዎች በጥቂቱ ለመማማር አሰብን።
በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ እንደ ቅዱስ ያሬድ ያለ ሊቅ አልተነሳም ይባላል።ይህ ታላቅ አባት አስቀድሞ በልጅነቱ እውቀት የማይዘልቀው የነበረ ቢሆንም ከአንዲት ትል ሕይወቱን የለወጠ ትምህርት በመቅሰሙ ጥሎት እየሄደ ወደነበረው የአክሱም ጉባኤ ቤት ተመልሶ ትምህርቱን ሊቀጥል ችሏል።በዚህም የፀጋ ባለቤት የሆነ እግዚአብሔር አምላካችን ለእርሱ በእውቀት ላይ እውቀት ደራርቦ ገልጾለት የአክሱም ጽዮን ቄሰ ገበዝ በኋላም የዜማ አባት እስከመሆን አድርሶታል። ቅዱስ ያሬድ ዜማን ከቅዱሳን መላእክት በአርያም ነው የተማረው።ይህም እንዴት ሆኖ ቢሉ ከእለታት በአንዱ ቀን በአክሱም በጽዮን አካባቢ ሳለ ሦስት መላእክት በወፎች ተመስለው ወደእርሱ ይመጡና "ያሬድ ሆይ አንተ ብጹዕ ነህ አንተን የተሸከመች ማህፀንም እንዲሁ ናት " ይሉታል። ይህን የሰማ ያሬድ መልሶ "እናንተ በሰው ቋንቋ የምትነጋገሩ አእዋፍት ከወዴት መጣችሁ?" አላቸው። እነርሱም " እኛ ከ 24ቱ ካህናተ ሰማያት ወገን ነን አንተ ሰማያዊ ማህሌትን ትማር ዘንድ ልንወስድህ ከአምላክ ተልከን መጣን " አሉትና ከአይኑ ተሠወሩ። እርሱም ወዲያው በተመስጦ ወደ ሰማያዊት ኢየሩሳሌም ተነጠቀ። በዚያም እግዚአብሔር አምላክ በመንበረ ጸባኦት ላይ ሆኖ በዝማሬ መላእክት በቃለ አቅርንት በልዩ ዜማ እንዴት እንደሚመሰገን አየ፣ሰማ። ካህናቱ ከሚያሰሙት ጣዕመ ዜማ የተነሳም ከነርሱ ሊቀላቀል ወደደ። በዚህም ጊዜ እነዚያ በምድር ተገልጠውለት የነበሩ አእዋፍት ወደርሱ መጡና "ያሬድ ሆይ የሰማከውን ዜማ አስተዋለከውን?" አሉት እርሱም አላስተዋልኩትም ቢላቸው "የእግዚአብሔር የአምላክህን ስም ጥራ " አሉት።ያሬድም አድርግ የተባለውን ፈጽሞ ስሙን በጠራ ጊዜ ሃያ አራቱ ካህናተ ሰማይ እግዚአብሔርን የሚያመሰግኑበት ልዩ ዜማ ተገለጠለት። ከእነርሱም እንደ አንዱ ሆነና ዜማን ማዜም አብሮም እግዚአብሔርን ማመስገን ጀመረ። ከዚህ በኋላም በተመስጦ ከተነጠቀበት ተመለሰ። በጽዮን ፊት ለፊትም ሆኖ ሃሌ ሉያ በማለት ምስጋናን ማሰማት ጀመረ። የመጀመሪያውንም ዜማ ከሰማይ የሰማሁት ሲል #አርያም ብሎ ጠራው።ቅዱስ ያሬድ ይህን ከሰማያውያን መላእክት የተማረውን ዜማ በንጉሡ አደባባይና በአክሱም ጽዮን አውደ ምሕረት ለምዕመናን ያሰማ ነበር። ከዚህ ባለፈ ግን ለተተኪ ለማስተማር ለቀጣይ ትውልድም በወጉ እንዲተላለፍ ለማድረግ በሕግ በሥርዓት ተሰናድቶ መቀመጥ ነበረበትና እርሱን ማስተካከል ጀመረ። ያን ሰማያዊ ዜማም በሦስት ከፋፈለውና #ግእዝ #እዝል #አራራይ ብሎ ሰየማቸው።

።።።።።። የቅዱስ ያሬድ ዜማዎች ።።።።።።: #ግእዝ ፣ #እዝል እና #አራራይ ዜማዎች ምን አይነት ባህርያት አሏቸው?:ይህች ቀን ቅዱስ ያሬድ የተሰወረባት እለት ስለሆነች ቤተ ከር....

ዮም ፍስሀ ኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም ።
09/05/2021

ዮም ፍስሀ ኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም ።

Welcome to Lalibe Media ላሊበላ ሚድያእንኳን ደህና መጣችሁ ወደ ላሊበላ ቱዩብ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጥበብ፣ታሪክ ፣ስልጣኔ፣እውቀት ፣ስነስርዓት፣ የገዳማት ታሪክ የ.....

ድንቅ የእመቤታችን መዝሙር  በመ/ር ምህረተአብ አሰፋ
08/05/2021

ነፍስና ስጋን የሚያዋህድ ምርጥ ቅኔ  ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
07/05/2021

ነፍስና ስጋን የሚያዋህድ ምርጥ ቅኔ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

05/05/2021
ወምዲርኒ ትገብር ፋሲካ  በደመ ክርስትስ
05/05/2021

ወምዲርኒ ትገብር ፋሲካ በደመ ክርስትስ

ክርስቶስ ህያው ነው ሞትም አላስቀረው የለም ከመቃብር  ክርስቶስ ህያው ነውዝማሬ መላእክት ያሰማልን
04/05/2021

ክርስቶስ ህያው ነው ሞትም አላስቀረው የለም ከመቃብር ክርስቶስ ህያው ነው
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

Welcome to Lalibe Media ላሊበላ ሚድያእንኳን ደህና መጣችሁ ወደ ላሊበላ ቱዩብ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጥበብ፣ታሪክ ፣ስልጣኔ፣እውቀት ፣ስነስርዓት፣ የገዳማት ታሪክ የ.....

ክርስቶስ ተነስአ እሙታንበአቢዬ ሃዬል ወሰልጣንአሰሮለሰዬጣንአግአዞ ለአዳምእእምይእዜሰ ኮነ  ፍስሃ ወሰላም ።እነኳን ለ2013 ዓ/ም ለጌታችን ለመድሃኒታቸን የትንሳኤ በአል በሰላምአደረሰን አደ...
02/05/2021

ክርስቶስ ተነስአ እሙታን
በአቢዬ ሃዬል ወሰልጣን
አሰሮለሰዬጣን
አግአዞ ለአዳምእ
እምይእዜሰ
ኮነ ፍስሃ ወሰላም ።
እነኳን ለ2013 ዓ/ም ለጌታችን ለመድሃኒታቸን የትንሳኤ በአል በሰላምአደረሰን አደረሳችሁ
አዳምን ነጻያወጣ መድሃኔዓለም ሀገራችን ኢትዮጵያን አና ህዝቦቿን ካጋጠመን ፈተና ነጻ ያውጣን።

30/04/2021

በእለተ ሀሙስቢቻልስ ይች ፅዋ ከኔ ትለፍ ማቴ 26፥39
29/04/2021

በእለተ ሀሙስ
ቢቻልስ ይች ፅዋ ከኔ ትለፍ ማቴ 26፥39

Welcome to Lalibe Media ላሊበላ ሚድያእንኳን ደህና መጣችሁ ወደ ላሊበላ ቱዩብ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጥበብ፣ታሪክ ፣ስልጣኔ፣እውቀት ፣ስነስርዓት፣ የገዳማት ታሪክ የ.....

ፍሬ ስለ ታጣባት በለስ የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፩፱(21፥19)
26/04/2021

ፍሬ ስለ ታጣባት በለስ
የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፩፱(21፥19)

ፍሬ ስለታጣበት በለስ በነጋም ጊዜጌታችን ኢየሱክርስቶስ ወደከተማ ሲመለስ ተራበ በመንገድም አጠገብ የበለስ ዛፍ ይየቶወደ እርሷ ሄደ ነገርግን ከቅጠል በቀር ምንም ፍሬ አላገኘሁባትም .....

ለህጻናት ሁሉ በጌትነቱን አሳያቸው ማቴ 21፥1
25/04/2021

ለህጻናት ሁሉ በጌትነቱን አሳያቸው ማቴ 21፥1

Welcome to Lalibe Media ላሊበላ ሚድያእንኳን ደህና መጣችሁ ወደ ላሊበላ ቱዩብ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጥበብ፣ታሪክ ፣ስልጣኔ፣እውቀት ፣ስነስርዓት፣ የገዳማት ታሪክ የ.....

24/04/2021
በሚፈርደው ፈረዱበት
22/04/2021

በሚፈርደው ፈረዱበት

Welcome to Lalibe Media ላሊበላ ሚድያእንኳን ደህና መጣችሁ ወደ ላሊበላ ቱዩብ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጥበብ፣ታሪክ ፣ስልጣኔ፣እውቀት ፣ስነስርዓት፣ የገዳማት ታሪክ የ.....

ከስበኝ አባት ሆይ አስበኝ
20/04/2021

ደሴዎች ሞት በቃን አስታጥቁን እኛም አብረን እንሙት እያሉ ነው
19/04/2021

ደሴዎች ሞት በቃን አስታጥቁን እኛም አብረን እንሙት እያሉ ነው

ዝም በል ይሉኛል
18/04/2021

ዝም በል ይሉኛል

ዝም በል በሚል እርእስ ምርጥ ግጥም ዘመኑን የዋጀ #ዝምበል #ኦርቶዶክስ

የአብይ ፆም ሰባተኛው ሰንበት ኒቆዲሞስ
18/04/2021

የአብይ ፆም ሰባተኛው ሰንበት ኒቆዲሞስ

#ኒቆዲሞስሰባተኛው ሳምንት ‹ኒቆዲሞስ› የሚል ስያሜ ያለው ሲኾን፣ የስያሜው መነሻም በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፫ የተመዘገበው ኒቆዲሞስ የተባለው የአይሁድ አለቃ ታሪክ ነው፡፡ ኒቆዲሞ...

የቅዱስ ላሊበላ የ11 ወቅር አብያተክርስቲያናት እንደት እናደታነፁ ከነ ማስረጃው ቀርቦላችኋን
16/04/2021

የቅዱስ ላሊበላ የ11 ወቅር አብያተክርስቲያናት እንደት እናደታነፁ ከነ ማስረጃው ቀርቦላችኋን

ቅዱስ ላሊበላ በ 1101 አ.ም ትህሳስ 29 ቀን ከ እናቱ ከኬርዮርና ከአባቱ ዛንስዮም ላሰታ ቡግና ወረዳ ሮሃ ከተባለች ቦታ ከ ፍልፍል ቤተ መቅደስ ውስጥ ተወለደ በዚህ ፍልፍል ቤተ-መቅደስ ውስጥ .....

"St_Lalibela the History behind the Roch Churches of Ethiopia
14/04/2021

"St_Lalibela the History behind the Roch Churches of Ethiopia

Welcome to Lalibe Media ላሊበላ ሚድያእንኳን ደህና መጣችሁ ወደ ላሊበላ ቱዩብ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጥበብ፣ታሪክ ፣ስልጣኔ፣እውቀት ፣ስነስርዓት፣ የገዳማት ታሪክ የ.....

የአብይ ፆም ስድስተኛው ሳምንት ገብርሄር
11/04/2021

የአብይ ፆም ስድስተኛው ሳምንት ገብርሄር

Welcome to Lalibela Tubeእንኳን ደህና መጣችሁ ወደ ላሊበላ ቱዩብ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጥበብ፣ታሪክ ፣ስልጣኔ፣እውቀት ፣ስነስርዓት፣ የገዳማት ታሪክ የቪዲዮ ትምህር.....

የሀይቅ እስጢፋኖስ ገዳም ታሪክ
08/04/2021

ተዋህዶን አንክድም ማህተማችንን አንበጥስም Welcome to Lalibela Tubeእንኳን ደህና መጣችሁ ወደ ላሊበላ ቱዩብ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጥበብ፣ታሪክ ፣ስልጣኔ፣...
05/04/2021

ተዋህዶን አንክድም ማህተማችንን አንበጥስም

Welcome to Lalibela Tube

እንኳን ደህና መጣችሁ ወደ ላሊበላ ቱዩብ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጥበብ፣ታሪክ ፣ስልጣኔ፣እውቀት ፣ስነስርዓት፣ የገዳማት ታሪክ የቪዲዮ ትምህርቶችን ፣መዝሙራት፣ምክረ አበው ፣ሀይማኖታዊ ስብከቶችን(ትምህርቶች )፣ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች ፣ሀይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች፣አመታዊ በአላትን የቀጥታ ስረጭት፣እንድሁም ወቅታዊ የቤተክርስቲያን ጉዳይ የሚቀርብበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ በማድረግ የደወልምልክቱን በመንካት ቤተሰብ እንድሆኑ በአክብሮት እንጠይቃለን።

ያለወት አስተያየት ያካፍሉን

Facebook

Instagram

Twitter

YouTube

Welcome to Lalibela Tubeእንኳን ደህና መጣችሁ ወደ ላሊበላ ቱዩብ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጥበብ፣ታሪክ ፣ስልጣኔ፣እውቀት ፣ስነስርዓት፣ የገዳማት ታሪክ የቪዲዮ ትምህር.....

ኦርቶዶክስን አንክድም ማህተባችን አንበጥስም

ደብረ ዘይት በመጋቢ ሐድስ ደ/ር ሮዳስ ታደሰ Debre zeyt byMegabeHadis D/r Rodas Tades|||Welcome to Lalibela Tubeእንኳን ደህና መጣችሁ ወደ ላሊበላ ቱዩ...
04/04/2021

ደብረ ዘይት በመጋቢ ሐድስ ደ/ር ሮዳስ ታደሰ Debre zeyt byMegabeHadis D/r Rodas Tades|||Welcome to Lalibela Tube

እንኳን ደህና መጣችሁ ወደ ላሊበላ ቱዩብ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጥበብ፣ታሪክ ፣ስልጣኔ፣እውቀት ፣ስነስርዓት፣ የገዳማት ታሪክ የቪዲዮ ትምህርቶችን ፣መዝሙራት፣ምክረ አበው ፣ሀይማኖታዊ ስብከቶችን(ትምህርቶች )፣ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች ፣ሀይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች፣አመታዊ በአላትን የቀጥታ ስረጭት፣እንድሁም ወቅታዊ የቤተክርስቲያን ጉዳይ የሚቀርብበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ በማድረግ የደወልምልክቱን በመንካት ቤተሰብ እንድሆኑ በአክብሮት እንጠይቃለን።

ያለወት አስተያየት ያካፍሉን

Facebook

Instagram

Twitter

YouTube

Welcome to Lalibela Tubeእንኳን ደህና መጣችሁ ወደ ላሊበላ ቱዩብ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጥበብ፣ታሪክ ፣ስልጣኔ፣እውቀት ፣ስነስርዓት፣ የገዳማት ታሪክ የቪዲዮ ትምህር.....

Check out my new video 👇

ደብረ ዘይት

ገድለ አቡነ ተክለሃይማኖት Gedle Abune Tklehaymanot|||Welcome to Habtah Roha Tubeኦርቶዶክሳዊ የቪዲዮ ትምህርቶችን ፣መዝሙራት፣ምክረ አበው ፣ሀይማኖታዊ ስብከቶች...
02/04/2021

ገድለ አቡነ ተክለሃይማኖት Gedle Abune Tklehaymanot|||Welcome to Habtah Roha Tube

ኦርቶዶክሳዊ የቪዲዮ ትምህርቶችን ፣መዝሙራት፣ምክረ አበው ፣ሀይማኖታዊ ስብከቶችን(ትምህርቶች )፣ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች ፣ሀይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች ፣የፊልሞች ፣አመታዊ በአላትን የቀጥታ ስረጭት፣
እንድሁም ወቅታዊ የቤተክርስቲያን ጉዳይ ዜና ፣ወዘተ የሚቀርብበት
ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተብ እንሁ
ያለወት አስተያየት ያካፍሉን

Facebook

Instagram

Twitter

YouTube

Welcome to Habtah Roha Tube ኦርቶዶክሳዊ የቪዲዮ ትምህርቶችን ፣መዝሙራት፣ምክረ አበው ፣ሀይማኖታዊ ስብከቶችን(ትምህርቶች )፣ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች ፣ሀይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች...

Check out my new video 👇
02/04/2021

Check out my new video 👇

Welcome to Habtah Roha Tube ኦርቶዶክሳዊ የቪዲዮ ትምህርቶችን ፣መዝሙራት፣ምክረ አበው ፣ሀይማኖታዊ ስብከቶችን(ትምህርቶች )፣ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች ፣ሀይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች...

ኧረ የንፁሀን ደም መቸ ነው የሚቆመው
31/03/2021

ኧረ የንፁሀን ደም መቸ ነው የሚቆመው

https://yt6.pics.ee/3cxwpx
29/03/2021

https://yt6.pics.ee/3cxwpx

ሆርሆር መካነ ህይወት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም እጅግ አሰገራሚ ገዳም ሲሆ የሞተሰው ሳይበሰብስ ከነቆዳው የሚገኝበት መነኮሳን ከነአስኬማቸው ምንም ሳይለወጥን ሳይበሰብስ የሚገ...

Youtube.com/c/HabtshRoha?sub_confirmation=1
25/03/2021

Youtube.com/c/HabtshRoha?sub_confirmation=1

#ርዕሰ አድባራት ወገዳማት ተድባበ ማርያም የኦሪት አምልኮ እስከ ንጉሥ ባዚን በነበረ ጊዜ ህዝቡ የኦሪት ቤተመቅደስ (ምኩራብ)አሰርቶ የኦሪት ስርአት አምልኮ ያካሄድባቸው፣መስዋዕት ይሰ....

መናፍቃን ለሚያነሱት ጥያቄ የማያዳግም  መልስ  ሸር በማድረግ ሌሎች ያዳርሱ
22/03/2021

መናፍቃን ለሚያነሱት ጥያቄ የማያዳግም መልስ
ሸር በማድረግ ሌሎች ያዳርሱ

Welcome to Habtah Roha Tube ኦርቶዶክሳዊ የቪዲዮ ትምህርቶችን ፣መዝሙራት፣ምክረ አበው ፣ሀይማኖታዊ ስብከቶችን(ትምህርቶች )፣ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች ፣ሀይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች...

https://yt6.pics.ee/3bucpa
19/03/2021

https://youtu.be/zwSli4MMO8I
18/03/2021

Address

Telephone

+249909868672

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lalibela Media ላሊበላ ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Lalibela Media ላሊበላ ሚዲያ:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share