የማዳም ቅመሞች

የማዳም ቅመሞች Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የማዳም ቅመሞች, Social Media Agency, Riyadh.
(3)

26/11/2024

ወላሂ አስለቀሰችኝ እናግዛት እና ልጆቿን ትይ
ግን አላህ አፊያ ያደርግሻል ኢንሻ አላህ😭

26/11/2024

አይዞሽ ውዴ የማዳም ቅመሞች 😭

አልሃምዱሊላህ ሌላ  #ሲሪላንካዊትተተክታልኛለች ኢንሻ አላህ በቅርቡ  #ከ12 አመት በሗላ ወደ ሀገሬ✈✈ ሀገራችን አላህ ሰላም ያድርግልን አሚንየማዳም ቅመሞች  Amberiya Siraj 😍
25/11/2024

አልሃምዱሊላህ ሌላ #ሲሪላንካዊት
ተተክታልኛለች ኢንሻ አላህ በቅርቡ #ከ12 አመት በሗላ
ወደ ሀገሬ✈✈ ሀገራችን አላህ ሰላም ያድርግልን አሚን
የማዳም ቅመሞች Amberiya Siraj 😍

24/11/2024

የማዳም ቅመሞች 😭

24/11/2024

የእኔ እጂ እንደ ዙዙ ነው የማዳም ቅመሞች 😢

በኔ ተተክታ የነበረቸው  #ሲሪላንካዊትሳምንት  ሳለማምዳት ቆይቼአልፈልግም ብላ ወደ መክተብ ተመለሰችወይይይ ድካሜ የማዳም ቅመሞች 😭
24/11/2024

በኔ ተተክታ የነበረቸው #ሲሪላንካዊት
ሳምንት ሳለማምዳት ቆይቼ
አልፈልግም ብላ ወደ መክተብ ተመለሰች
ወይይይ ድካሜ የማዳም ቅመሞች 😭

22/11/2024

ለምንድን ነው ግን ማዳሞች ልንሳፈር ስንል ስራ የሚያበዙብን ረመዳን እራሱ እንደዚ ስራ በዝቶብኝ አያቅም የእንቅልፍ ሰአቴ እንኳን ባልተኛ ደስስስ ነው የሚላት አደከመችኝ እኮ😢

22/11/2024

የማዳም ቅመሞች 😢

22/11/2024

የማዳም ቅመሞች

21/11/2024

ወደ ሀገር ለመሳፈር ሳስብ ስራ መስራት አስጠ😬ላኝ ስራው አልሰራኝ አለ እኔን ብቻ ነው ወይስ እናንተን እንዲ ያደርጋቹሀል ውዶቼ😃

21/11/2024

የማዳም ቅመሞች 😃

20/11/2024

ይሄም ቀን አልፎ ያ ቀን አለፈ ብለን የምናመሰግንበት ጊዜ ያምጣልን 😢

20/11/2024

እሰኪ አድምጡ እህቶቼ የማዳም ቅመሞች 👂👂

19/11/2024

በአረብ ሀገር የምትኖሩ እህትና ወንድሞች ከስደት ምን አተረፋችሁ ምን አገኛቹ ምን ተማራቹ?

የማዳም ቅመሞች 😄
19/11/2024

የማዳም ቅመሞች 😄

19/11/2024

የማዳም ቅመሞች 😍

Address

Riyadh

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የማዳም ቅመሞች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share