Raha Caffe

Raha Caffe Books, Amazing stories and Tips

05/12/2024

በስልጤ ዞን ሚቶ ከተማ የመስጂድ አቡበክር የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም

 ሪያድ
09/11/2024


ሪያድ

21/09/2024

በስልጤ ዞን በተፈጠረው የጎርፍ አደጋ ለተጎዱ ነዋሪዎች ማቋቋሚያ የሚሆን በሪያድ የስልጤ ልማት ማኅበር ቅ/ጽ/ቤት የተዘጋጀ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም

16/09/2024

በስልጤ ዞን ለተፈጠረው የጎርፍ አደጋ በሪያድ ከተማ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጀ።

ስልማ  #በሪያድ ፎቶ 03
08/06/2024

ስልማ #በሪያድ ፎቶ 03

ስልማ  #በሪያድ ፎቶ 02
08/06/2024

ስልማ #በሪያድ ፎቶ 02

ስልማ  #በሪያድ ፎቶ 01
08/06/2024

ስልማ #በሪያድ ፎቶ 01

04/06/2024

ስልማ በሪያድ

ተንቀሳቃሽ ትዳር | ሄራታጆ ደነብ | Raha podcast
02/05/2024

ተንቀሳቃሽ ትዳር | ሄራታጆ ደነብ | Raha podcast

02/05/2024

በዛሬው የራሃ ፖድካስት ፕሮግራም
ሄራታጆ ደነብ እንግዳችን ነው
ዛሬ ምሽት ከምሽቱ 3:00
በራሃ ካፌ ዩትዩብ

10/04/2024

ዒድ ሙባረክ

ራሃ Podcast• በዚህ አጭር ፖድካስት ወደ ኤርፖርት ስንሄድ የሚያጋጥሙን ጉዳዮች ምንምን እንደሆኑና እኛ እንደ ተሳፋሪ ምን ማድረግ እንደሚጠበቅብን በተጨማሪም አንድ ሰው ወደ ዓረብ ሀገር ...
02/04/2024

ራሃ Podcast
• በዚህ አጭር ፖድካስት ወደ ኤርፖርት ስንሄድ የሚያጋጥሙን ጉዳዮች ምንምን እንደሆኑና እኛ እንደ ተሳፋሪ ምን ማድረግ እንደሚጠበቅብን በተጨማሪም አንድ ሰው ወደ ዓረብ ሀገር (ሳዑዲ) በኮንትራት ቪዛ ሲመጣ እራሱን ከአላስፈላጊ ወጪዎች (ለደላሎች ስለሚከፈለው) እንዴት ራሱን ማዳን እንደሚችል በሰፊው ተዳሶበታል።
• ለጓደኞቻችሁ Share ያድርጉ🔁💬
• Subscribe በማድረግ የራሃ ካፌ ቤተሰብ ይሁኑ ✨👨‍👩‍👦‍👶✨
ሰላም 🤞💖

በዚህ አጭር ፖድካስት ወደ ኤርፖርት ስንሄድ የሚያጋጥሙን ጉዳዮች ምንምን እንደሆኑና እኛ እንደ ተሳፋሪ ምን ማድረግ እንደሚጠበቅብን በተጨማሪም አንድ ሰው ወደ ዓረብ ሀገር (ሳዑዲ) በኮ.....

ያ መርሃባ የራሃ ፖድካስት ቤተሰቦች በዚህ ፖድካስት• አዲስ በተከፈተው የምህረት አዋጅ ሰዎች ይህን አዋጅ ተጠቅመው ወደ ሀገር መግባት ቢፈልጉ የሚያስፈልጋቸው ቅድመ-ሁኔታ ምንድነው? እና ተያ...
15/03/2024

ያ መርሃባ የራሃ ፖድካስት ቤተሰቦች በዚህ ፖድካስት
• አዲስ በተከፈተው የምህረት አዋጅ ሰዎች ይህን አዋጅ ተጠቅመው ወደ ሀገር መግባት ቢፈልጉ የሚያስፈልጋቸው ቅድመ-ሁኔታ ምንድነው? እና ተያያዥ ጉዳዮች በዝርዝር አይተናል።
• ስለ ኒያ ትራቭል ኤጀንሲ አሰራር እንዲሁም ስለ ርካሹ የበረራ ትኬት እና ተያያዥ ጉዳዮችን ዳሰናል ብዙ ታተርፉበታላችሁ 👌 አብራችሁን ቆዩ።
• ቻናላችን ሰብስክራይብ በማድረግ የራሃ ቤተ-ሠብ ይሁኑ💗💗💗።
እናመሰግናለን!💝💝💝

ያ መርሃባ የራሃ ፖድካስት ቤተሰቦች በዚህ ፖድካስት• አዲስ በተከፈተው የምህረት አዋጅ ሰዎች ይህን አዋጅ ተጠቅመው ወደ ሀገር መግባት ቢፈልጉ የሚያስፈልጋቸው ቅድመ-ሁኔታ ምንድነው? እ...

09/12/2023

የኢሞ ማስታወቂያ አስቸገረን

07/12/2023

እነዚህን የ Youtube ቲፖች ካላወቃችሁ እወቋቸው

20/10/2023

ቲክቶክ ቲፕ ስለ ፎሎወር
#ራሃካፌ

Address

Riyadh

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Raha Caffe posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share