Chagni Press

Chagni Press Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Chagni Press, Media/News Company, Ethiopia, Chagni.

 #ቻግኒ
03/02/2021

#ቻግኒ

አንድ ወቅት የኢትዮጵያን ህዝብ ማስተዳደር ግራ ያጋባው መንግስቱሀይለማርያም ይህንን ብሎ ነበር!"ሁሉም አኩራፊ ሁሉም ነፃ አውጪ ነኝ ባይ፣ሁሉም ተሳዳቢ እና ተቺ፣ወርቅ ቢያነጥፉለት ፋንድያ ነ...
20/08/2020

አንድ ወቅት የኢትዮጵያን ህዝብ ማስተዳደር ግራ ያጋባው መንግስቱ
ሀይለማርያም ይህንን ብሎ ነበር!
"ሁሉም አኩራፊ ሁሉም ነፃ አውጪ ነኝ ባይ፣
ሁሉም ተሳዳቢ እና ተቺ፣
ወርቅ ቢያነጥፉለት ፋንድያ ነው የሚል፤
ምን አደረጋችሁልኝ እንጂ እኔ ምን አደረኩ
የሚለው ጥቂት በሆነበት ሁኔታ ውስጥ ምን ተአምር እንድንሰራ ይጠብቅብናል
ጓዶች ?
አገራችን ኢትዮጵያ ክብሯ ስሟ ሲጠፋ አገር በዘር እና በጎሳ ስትከፋፈል የማንም
ወንበዴ መጫወቻ ሆና ስታዩ እምዬ ኢትዮጵያ ስትዋረድ ያን ጊዜ እኛን
ታመሰግኑናላችሁ።"
እውነትም ይህ ህዝብ አስቸጋሪ ህዝብ ነው ፣ አምባገነንነትም ሆነ ዲሞክራሲን
የማይወድ ልዩ ፍጡር - የኢትዮጵይ ህዝብ

https://www.facebook.com/1732527193697985/posts/2761640634119964/?app=fbl
11/08/2020

https://www.facebook.com/1732527193697985/posts/2761640634119964/?app=fbl

ሰበር ዜና

ሩሲያ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ማግኘቷን አስታወቀች።

የአገሪቱ ፕሬዘዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለአርቲ ዜና ከደቂቃዎች በፊት እንዳስታወቁት ሩሲያ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን አግኝታለች።

ይህንን ክትባትም የሩሲያ ፕሬዘዳንት ፑቲን ሴት ልጅ መከተቧ እና ፈዋሽነቱ መረጋገጡም ተገልጿል።

Via EthioFm

24/06/2020

😂😂😂

24/06/2020

ቻግኒ ላይ የቀድሞ የቀበሌ እና የክ/ከተማዉ ካድሪዎች የሰሩት ወንጀል እና በደል አልበቃቸዉ ብሎ
በላይ ላይ ሁነዉ የተገላቢጦሽ እንደተበደሉ በየሴክተሩ ተሰግስገዉ አሁን ያለዉን የቻግኒ ከተማ ልማት እና እድገት እንዲደናቀፍ እየሰሩ ነዉ።
እኛም ከነዚ አላጋጭ የቻግኒ ጠላቶች እንፎግራቸዋለን እኔላግጣለን።
የዛሬዉ ተረኛ የ01 ቀበሌ ሊቀመንበር የነበረዉ ጀግናማዉ ሲሞት ሚለቀሰዉን እለቅሶ ባስለቃሽ😂😂😂😂

https://www.facebook.com/2142391942682309/posts/2579399162314916/?app=fbl
02/06/2020

https://www.facebook.com/2142391942682309/posts/2579399162314916/?app=fbl

#ማምሻ

#በየለቱ
ዛሬም እንደትላቱ ኘሮግራሞችን አሰናድቶ #ከ11:00 -2:00ምሽት ይደመጣል::



#ገመና ሰዓቱ ላይ የማህበረሰብ ጉዳዮችን አደባባይ አውጥቶ መፍትሄ ያፈላልጋል ።

#የኮሮና አቢዮትና የኑሮ ውድነት ጣራ በከተማችን ደረጃ በምን መንገድ ይገታል? ስንል እንጠይቃለን።

የባለድርሻ አካላትን ሃሳብም ይዘናል

የእርስዎንም ሃሳብ ከመፍትሄ አቅጣጫው ጋር ያዋህዳል።

#ያድምጡ #ይሳተፉ #የመፍትሄ አካልም ይሁኑ

👁 ፈገግ እያልን ኮሮና ወረርሽኝን እናስታዉስ አንዘናጋⒸ👁የሰፈራችን አረቂ ሻጭ አስናቁ በኮሮና ወረርሸኝ በፅኑ ተጠቅታ ትሞታለች እና ይለቀስላታል የለቅሶዉ አስለቃሽ ሙሾ አዉራጁም እንዲ ብሎ ...
28/05/2020

👁 ፈገግ እያልን ኮሮና ወረርሽኝን እናስታዉስ
አንዘናጋⒸ

👁የሰፈራችን አረቂ ሻጭ አስናቁ በኮሮና ወረርሸኝ በፅኑ ተጠቅታ ትሞታለች እና ይለቀስላታል የለቅሶዉ አስለቃሽ ሙሾ አዉራጁም እንዲ ብሎ ያስለቅሳል
🖼 " አይ ወየዉ አይ ወየዉ ያልበላች ገና አይ ወየዉ አይ ወየዉ የልጠጣች ገና ትላንትና ሞተች ድንገት በኮሮና"

ብሎ ሲያስለቅስ ዋይተኛዉ ሙሾዉን በጣም ያደምቀዋል ከልብም ያለቀሳሉ በዚ ላይም የሰፈራችን የአስናቁ ቤት አረቂ ደንበኛ የሆነዉ አንዱ አስናቁ ጋርም የሚቀራረብ የነበረ ወዳጇ በመሀልም ተከትሎ እንዲ ብሎ ያስለቅሳል

🖼 " ወይኔ እኔስ ለእኔ ላአንድ ራሴ
ለአንድ ነፍሴ አስናቀች አስናቁ ሰፊ ቦታ ያዥ የተደላደለ
ሰፊ መሬት ያዥ የተደላደለ
እኔንም አይምረኝ አንችን የገደለ"

እጃችን በሳሙና በመታጠብ
እርቀታችን በመጠበቅ

ከአስከፊዉ ኮቪድ 19 ወረርሽኝ እራሳችን እንጠብቅ!!!

https://www.facebook.com/2142391942682309/posts/2574974282757404/?app=fbl
28/05/2020

https://www.facebook.com/2142391942682309/posts/2574974282757404/?app=fbl



ከኮሮና ቫይረስ ስርጭት መስፋፋት ጋር ተያይዞ በኢትዮጲያ አስገዳጅ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭብል ህዝቡ እንዲጠቀም የሚያደረግ አዋጅ መጽደቁንና ከዛሬ ጀምሮ በመላው ሃገሪቱ ተግባራዊ እንደሚሆን ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታውቋል።

በዚህም መሰረት በቻግኒ ከተማ ያለውን የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል እጥረትና የመግዛት አቅም ለሌላቸው የማህበረሰብ ክፍሎች የሚውል ጭምብል ለማድረስ ይቻል ዘንድ በቻግኒ ኤፍ ኤም አስተባባሪነት የተቋቋመው ከቻግኒ ሆስፒታልና በከተማችን ከሚገኙ የልብስ ስፌት ጋርመንት በጎ አድራጊዎች ጋር በመሆን ለማሰራጨት አስቧል።

በዚህም መሰረት በዚሁ ጉዳይ ብቻ ድጋፍ ማድረግና ጭምብሎችን ለመደገፍ ላሰባችሁ አካላት በ አሰባሳቢ አካላት ስልክ ቁጥር 0918741730(ደረጀ)/0930972935(ሙሀመድ)/0918742813(አቦክር/0910505978(ኑርሁሴን)/0969885976(ማሚ)/በመደወልና ድጋፉን በማድረግ ለወገን እንድረስ ስንል አፋጣኝ ጥሪያችንን እናቀርባለን።

በሃሳብ መስጫው ላይም የድጋፍ ቃል በመግባትና አድራሻ በማስቀመጥ ጭምብሎች የምንሰበስብና በፍጥነት ለማህበረሰቡ የምናሰራጭ መሆኑን እናሳውቃለን።

 #ስለቫይኪንጎች👉ቫይኪንጎች በጥሩ ንፅህናቸው ይታወቃሉ ፡፡ 👉ቫይኪንጎች እሳትን ለመጀመር ልክ እንደነዳጅ አንድ ልዩ ፈሳሽ ተጠቅመዋል።👉ቫይኪንጎች ሙታኖቻቸውን በጀልባዎች ይቀብሩ ነበር፡፡ 👉...
14/04/2020

#ስለቫይኪንጎች

👉ቫይኪንጎች በጥሩ ንፅህናቸው ይታወቃሉ ፡፡
👉ቫይኪንጎች እሳትን ለመጀመር ልክ እንደነዳጅ አንድ ልዩ ፈሳሽ ተጠቅመዋል።
👉ቫይኪንጎች ሙታኖቻቸውን በጀልባዎች ይቀብሩ ነበር፡፡
👉ቫይኪንጎች በባሪያ ንግድ ውስጥ ንቁ ተሳታፊ ነበሩ ፡፡
👉የቫይኪንግ ሴቶች ከሌሎች ህዝቦች የተለየ የተወሰኑ መሠረታዊ መብቶች ነበሯቸዉ ፡፡
👉የቫይኪንግ ወንዶች አብዛኛውን ጊዜያቸውን በእርሻ ያሳልፋሉ ፡፡

የቻይና ፓንግሎኖች  ኮሮና ቫይረስን ወደ ሰዎች አሰራጭተዋል?ጥናቶች እንደሚያረጋግጡት 99% እንስሳዉ ከቅሪተ ዘረመል  ከተሰራጭ ቫይረስ ጋር ተመሳሳይ ነው...  ፡፡
27/03/2020

የቻይና ፓንግሎኖች ኮሮና ቫይረስን ወደ ሰዎች አሰራጭተዋል?

ጥናቶች እንደሚያረጋግጡት 99% እንስሳዉ ከቅሪተ ዘረመል ከተሰራጭ ቫይረስ ጋር ተመሳሳይ ነው... ፡፡

coronavirus: Ⓒበዓለምችን ዙሪያ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ህዝቦች በወረርሽኙ እንደተጠቁ ተረጋግጧል።በኮሮኔቫይረስ ስርጭት ላይ መሰረታዊ የመከላከያ እርምጃዎች:-ስለ COVID-19 ወረርሽኝ...
27/03/2020

coronavirus:
Ⓒበዓለምችን ዙሪያ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ህዝቦች በወረርሽኙ እንደተጠቁ ተረጋግጧል።

በኮሮኔቫይረስ ስርጭት ላይ መሰረታዊ የመከላከያ እርምጃዎች:-

ስለ COVID-19 ወረርሽኝ በ WHO ድረ ገጽ ላይ የሚገኝ ።

በበሽታው የተያዙ ሰዎች አብዛኛዎቹ ቀለል ያለ ህመም ይሰማቸዉ እና ያገግማሉ ፣ ነነር ግን በሌሎች ላይ የበለጠ ከባድ ሊሆን እንደሚችል ጥናቶች ያመለክታሉ፡፡

ጤናዎን ይንከባከቡ እና የሚከተሉትን በማድረግ ከዚ አስከፊ ወረርሽኝ እራሶን እና ሌሎችን ይጠብቁ-

🙇‍♂️እጅዎን ደጋግመው ይታጠቡ

በመደበኛነት እና በደንብ እጆችዎን በአልኮል ይጥረጉ ወይም በሳሙና እና በውሃ በደንብ ይታጠቡ።

ምክኒያቱም እጅዎን በሳሙና እና በውሃ በደንብ በመታጠብ ወይም በአልኮል እጅዎን ማጽዳትን በመጠቀም እጅዎ ላይ ሊሆኑ የሚችሉትን ቫይረስ ይገድላሉ ፡፡

🙏ማህበራዊ ርቀትን ያድርጉ ማለትም ከሰዎች ጋር የትኛዉንም አይነት ንክኪ አለማድረግ

27/03/2020
19/12/2019

Chagni local Chagni local FM/ ቻግኒ ኤፍ ኤም 99.1Chagni local FM/ ቻግኒ ኤፍ ኤም 99.1 ቻግኒ ኤፍ ኤም 99.1

Address

Ethiopia
Chagni
CHAGNI

Telephone

+2582501452

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Chagni Press posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share