Macammad bitqa Fanti Rasu

Macammad bitqa Fanti Rasu

08/10/2024
08/10/2024
04/10/2024

የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ሃጂ አወል አርባ የኢሬቻ በዓልን በማስመልከት ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት፤

ኢሬቻ የይቅርታ የአንድነት የአብነትና የምስጋና በዓል በመሆኑ የይቅርታ የአብሮነትና የአንድነት ጠቀሜታ ተረድተን የጋራ የሚያደርጉን እሴቶች በማጉላት ማክበር ያስፈልጋል።

ከተለያዩ አከባቢዎች ባሸበረቀ ባህላዊ አልባሳት ጭፈራዎች አብሮነት ወንድማማችነትና እህትማማችነት ተጠናክሮ ማስቀጠል አለበት።

ይህ ደግሞ የጀመርነውን የህብረ-ብሄራዊ አንድነትና ብልጽግና መሠረት የሚጥል በመሆኑ ሊጠናከር ይገባል።

በዓሉ የሠላም የፍቅርና የአንድነት በዓል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ

ሃጂ አወል አርባ
የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር

21/06/2024

የአፋልጉኝ ማስታወቂያ እባካችሁ #ሼር በማድረግ ተባበሩን

17/06/2024

Tengele Soomaalih Qarkakisa Qafarshaqbit abte raba

13/05/2024

"ዝምታ ብዙ ተናግረን
ያልተረዱንን ስዎች
ለማስረዳት የምደርገው የመጨረሸ ሙከራ ነው።"

24/04/2024
  qaxmeqem qaafiyata  tamanol dacayri faxxaama  dacrisaay mano dacrisa  asaakih assimah weelo
24/04/2024

qaxmeqem qaafiyata
tamanol dacayri faxxaama
dacrisaay mano dacrisa
asaakih assimah weelo

 *******************************✅ Fanti Rasuk Awra Daqaaral Magaalah Addal Dariifa Saytunaane Aboonuh Magaala  4 Aracal ...
23/04/2024


*******************************

✅ Fanti Rasuk Awra Daqaaral Magaalah Addal Dariifa Saytunaane Aboonuh Magaala 4 Aracal Kurak Makaado Dooranamih Taama Abak Xissimte Makaado walalisak taamafan Xayi Udduurat kah culan innah qemmo taama keenik Ayyunta walalisak Taama Elle Faxximta innal qemmisaanamih afan elle daffesne.

✅ Inki Magaala Nagay Tan Magaalaay Saytunaane Le magaala takkuh makado kah Xisak Taama Fanah Culusak Ninni Dariifa kee Ku/Buxaaxik Qembisak Magaala Saytunaane le MagaalaTakkuh Saytunaane Makaado kah Xisaanam faxximta::

 #ይድረስ👉   👉 ለብሔራዊ መረጃና ድህነት አግልግሎት    👉 ለፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሀይል   !! የሶማሌ ጥምረት  #የአልሸባብ አሸባሪዎች በአፋር ክልል የጀመሩት ጥቃትና ኢትዮጵያ...
22/04/2024

#ይድረስ

👉



👉 ለብሔራዊ መረጃና ድህነት አግልግሎት



👉 ለፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሀይል

!!

የሶማሌ ጥምረት #የአልሸባብ አሸባሪዎች በአፋር ክልል የጀመሩት ጥቃትና ኢትዮጵያን በኢኮኖሚ የመዳከም ተልዕኮ የተሰጣቸው ሀይሎች ከዚህ በፊት ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ የሚወሰደው በባቡር መሠረተ ልማቶች በኢሳ አሸባሪዎች ስም የሀገሪቱን ሀብት የማውደም ተግባር መፈፀማቸው ይታወቃል ።

ዛሬ Ogaden National Liberation Front በአፋር እና ኢሳ መካከል ሠላም ለመፍጠር ተብሎ አዲስ አበባ ላይ የተደረገውን የሠላም ስምምነት በተመለከተ ያወጣውን መግለጫ ስመለከት !!!!

Ogaden National Liberation Fron ባወጣው መግለጫ ከ «ሀ እስከ ፐ» ስምምነቱን እንደማይደግፍና መላው ሱማሌዎችም መቀበል እንደሌላበቸው ያሳስባል። እናም ኦጋዴኖች በግልፅ ቋንቋ በአፋር ህዝብ ላይ ጦርነት አዋጅ ያወጁበት መግለጫ ነው :-

👉እስራኤል በፍልስጤም መሬት ግዛቷን እንደመሰረተችው ሁሉ ሶማሊዎችም “ከአፋር መሬት ላይ መሬት ተቀራምተን፤ ግዛታችንን የማስፋፋት እቅድ ስላለን ስምምነቱ መደረግ የለበትም” ነው እያሉ ያሉት።

ዛሬም የኦጋዴን እና የሶማሌ አሸባሪዎች በአፋር ህዝብ ላይ ያወጁት ጦርነት መግለጫ ዛሬ ለኢትዮጵያ መንግስት ይህ ዜና አይደለም ፤ ቅድመ ማስጠንቀቂያ እንጂ !!!!

ዛሬ በአፋር ክልል እየተካሄደ ያለው ሁኔታ ከኢሳ ከብት አርቢዎች ጋር የሚደረገው የተለመደው ግጭት አለመሆኑን በዛሬው ዕለት ኦጋዴን ነፃ አውጪ ግንባር በአፋር ህዝብ ላይ ሁሉም ሶማሌ ሀይሎች ጦርነት እንዲዘመቱ በአወጡት መግለጫ እየተረጋገጠ ነው ። አልሸባብ ከግብፅ ፣ ከጅቡቲ ፣ ከውጭ ሶማሌና ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር በመመሳጠር የአፍሪካ ሀገሮችን በተለይም #ኢትዮጵያን የትርምስ ቀጠና ለማደረግ የሚንቀሳቀስ ጊዜንና ሁኔታዎችን እየተመለከተ ስውር እና ይፋዊ ጉዳቶችን የሚያደርስ እኩይ ሀይል ነው ። ለዚህም ማሰረጃ በቅርቡ ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ የምመጣው የባቡር መንገድ በመዘጋት እና የባቡር መሠረት ልማቶችን በአስነዋሪ ሁኔታ በማውደም ከአገልግሎት ውጭ እንደሆነ አድረገዋል ።

ይህ ከግብፅ መንግስትና ከጅቡቲ እንድሁም ከውጭ ሶማሌ መንግስት ተልእኮ በመወሰድ ኢትዮጵያን የማተራመስ ተልዕኮ የተሰጠው የክፋት ሀይል #ኢሳዎችን ተመሰሎን ለኢሳ ኦጋሶች ድጋፍ በማደረግ በአፋር አካባቢ ላይ በተደጋጋሚ በንፁሃን አርብቶአደሮች ላይ ጥቃት እየፈጸመ መሆኑ ይታወቃል ። ይህ የጥፋት ተግባር በተቀናጀ በውጭ ሀይሎችና በኦጋዴን ታጣቂዎች እየተፈጸመ መሆኑን በዛሬው ዕለት የኦጋዴን ግንባር በአፋር ላይ የጦርነት አዋጅ ያወጁበት መግለጫ ላይ መረጋገጥ ይቻላል ። ስለዚህ የጦርነት ከአፋር አርብቶ አደሮች አልፎ የመላው ኢትዮጵያዊያን ለማዳከም በውጭ ሀይሎች የሽብር ድርጊት መሆኑን ለመግለጽ እፈልጋለሁ ። በአፋር አከባቢ ጥቃት ቢሰነዝር ተጎጂው ለጊዜው የአከባቢው የአፋር ህዝብ ይሆናል ።

ሁላችንም መገንዘብ የሚገባን ግን በቀጥታም ይሆን በተዘዋዋሪ መንገድ በአፋር ክልል ላይ የሚደርስ እያንዳንዷ ጉዳት የኢትዮጵያን ህዝብና መንግስት ይመለከተዋል ። እንደ ህልውና ጉዳይ ማየት ተገቢነትና ትክክልነት ነው ።

የፌዴራል መንግስት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከአፋር ክልል መንግስት ጋር በመነጋገር አሁን እየታየ ያለው የሶማሌ ጥምረት የውጭ ሀይሎች ጥቃት በቁጥጥር ስር መዋል ይገበዋል ።

👌 #በኢሳው ኡጋስ ላይ ተቃውሞ እና አመጽ ለማስነሳት እየዶለተ ያለው የሱማሌ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ኢብራሂም ኡስማን አጎት መራሹ ሀይል ኡጋስ አስፈላጊ ሰው አይደለም በማለት ከፍተኛ ቅስቀ...
22/04/2024

👌 #በኢሳው ኡጋስ ላይ ተቃውሞ እና አመጽ ለማስነሳት እየዶለተ ያለው የሱማሌ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ኢብራሂም ኡስማን አጎት መራሹ ሀይል ኡጋስ አስፈላጊ ሰው አይደለም በማለት ከፍተኛ ቅስቀሳ በማድረግ ላይ ይገኛል ኡጋስ የኦጋዴን ዘር እንጂ ንጹሕ ኢሳ አይደለም በማለት መዝለፉ ተነግሯል ነገሩ በሁለቱ ታጣቂ ሀይሎች መካከል ከሯል ውጥረትም ነግሷል ከአፍደም እስከ መደዌይኒ ከተማ ድረስ😀😀😀😀

Dirab Qax keenit meqe baatil buttat weeqi kana kok
22/04/2024

Dirab Qax keenit meqe baatil buttat weeqi kana kok

18/04/2024

Adres

Afar Zone 4 Awura/worada
Golina
7

Strona Internetowa

Ostrzeżenia

Bądź na bieżąco i daj nam wysłać e-mail, gdy Macammad bitqa Fanti Rasu umieści wiadomości i promocje. Twój adres e-mail nie zostanie wykorzystany do żadnego innego celu i możesz zrezygnować z subskrypcji w dowolnym momencie.

Skontaktuj Się Z Firmę

Wyślij wiadomość do Macammad bitqa Fanti Rasu:

Widea

Udostępnij


Inne Golina firmy medialne

Pokaż Wszystkie