Bodyfitness by geni

Bodyfitness by geni this page is a separete media and video messaging and dashboard

02/08/2023
https://youtube.com/
12/05/2023

https://youtube.com/

Hello, Welcome To GENIKI Channel. I Want To Focus on Many Things on This Channel. Let's be a Family Just Subscribe The Channel. If You Like The Videos Please...

02/05/2023

home workout to lose belly fat abs workout at homeቦርጭን ለማጥፋት በቤት ውስጥ የሚሰራ እንቅስቃሴስለ ስፖርቱ ማድረግ ያለብንንና የሌለብንን ነገር እያወራን አብረን የምንሰራው እንቅስቃሴ ነው።ከወደዱ....

መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላችሁ
16/04/2023

መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላችሁ

30/03/2023

ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንዴት ከርማችኋል። Daggy's Life Class ተማሪ ያላትን አሳዛኝ የሂወት ልምድ አካፍላናለች ፤ ተጋበዙልን።የዳጊስ ላይፍ ክላስ የመጀመርያ ዙር ስልጠና ወደ ማ.....

29/03/2023

!እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በ....

https://gofund.me/81c730e1
25/03/2023

https://gofund.me/81c730e1

Debre Birhan City has become a sanctuary for families who have been forcibly displ… Miten Bete needs your support for Help Displaced Families in Debre Birhan

መቅዲ አስተዋይ ሴት ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርከው የምትናገሪያቸው ነገሮች ሁሉ በጣም ትክክል ነው እንዳንቺ አስተዋይ ነገሮችን በተለያየ አንግል የሚረዳ ሰው ቢበዛልን ሴቶች በየቤቱ እያለቀሱና እያ...
17/03/2023

መቅዲ አስተዋይ ሴት ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርከው የምትናገሪያቸው ነገሮች ሁሉ በጣም ትክክል ነው እንዳንቺ አስተዋይ ነገሮችን በተለያየ አንግል የሚረዳ ሰው ቢበዛልን ሴቶች በየቤቱ እያለቀሱና እያረሩ የሚረዳቸው አተው ባልተቀመጡ ነበር።
ለሌላው ወግነን ሳናስተውል እንዲያው በጭፍን አንፍረድ መፅሀፉም አትፍረድ ይፈረድብሀል ይላል ከመወገን ይልቅ ማመዛዘን ግን አለመፍረድ ይሻላል ማን እውነተኛ ማን ሀሴተኛ እንደሆን አይታወቅም።
በዳይ እና መጥፎ ሰዎች እጅግ አስመሳይና መቅዲ እንዳለችው ሰው ፊት ትሁት ናቸው።
ለምሳሌ አንድን ሰው ብትመቱት ይጮሀል መቺው ግን አይጮህም ስለዚ ተበደልኩኝ ተደበደብኩኝ ሲባል አጥቂው የስራውን ሰርቶ ዘና ብሎ ራሱን ለማዳን ማስመሰያ ቃላቶችን አሽሞንሙኖ ቢናገር እኛ ደግሞ ጂሎቹ አፋችን ከፍተን አዎ እሱ ጥሩ ሰው ነው እያልን በተሳሳተ መንገድ የምንጓዝ ስተንቶቻችን ነን!? ጥቃት እንዲቆም የሁላችንም ሀላፊነት አለብን ዝም ብለን በጭፍን እጃችንን ከምንቀስር ዳር ሆነን እውነታውን ብንመረምር የተሻለ ነው።

ለቤቲ እርዳታ አሁን ነው ጊዜው እሷም ፎቃደኛ መሆንዋን ገልፃለች እርዳታ አትቀበልም ስትሉ የነበራችሁ ይሄው አሁን መርዳት ትችላላችሁልጇ ለሷ ተፈርዶላታል መልካም ዜና ነው ልጆች ከናታቸው ጋር...
17/03/2023

ለቤቲ እርዳታ አሁን ነው ጊዜው እሷም ፎቃደኛ መሆንዋን ገልፃለች እርዳታ አትቀበልም ስትሉ የነበራችሁ ይሄው አሁን መርዳት ትችላላችሁ
ልጇ ለሷ ተፈርዶላታል መልካም ዜና ነው ልጆች ከናታቸው ጋር ነው ማደግ ያለባቸው

https://gofund.me/28f054ae

ሜቄዶንያ የእርዳታ ማሰባሰብያ ሊንክ ነው መርዳት ለምትፈልጉ ጎ ፈንድ  ሚ gofundme 👇
07/03/2023

ሜቄዶንያ የእርዳታ ማሰባሰብያ ሊንክ ነው መርዳት ለምትፈልጉ ጎ ፈንድ ሚ gofundme 👇

ማሳሰቢያ- ሲረዱን በእርዳታው ሳጥን ላይ ብቻ ይሙሉ። ቲፕ የሚለው ወደ መቄዶንያ አካውንት ገቢ ስለማይሆን 'Tip'… Benyam Belete needs your support for Mekedonia - Help us build home for the homeless

የተገደበ ግዜ ነው ያለን ስለዚህ ግዜያችንን ያለ አግባብ ከማባከን እንቆጠብ ፤ አንዳንዴ ህጎችን እንጣስ ማህበረሰባችን የጫነብንን እኛ ግን ልክ አይደለም ብለን በምክንያት ያላመንበትን ነገር ...
15/01/2023

የተገደበ ግዜ ነው ያለን ስለዚህ ግዜያችንን ያለ አግባብ ከማባከን እንቆጠብ ፤ አንዳንዴ ህጎችን እንጣስ ማህበረሰባችን የጫነብንን እኛ ግን ልክ አይደለም ብለን በምክንያት ያላመንበትን ነገር እንቀይረው ሰዎች ያለችንን ግዜ እንዲወስዱብን አንፍቀድላቸው ያ ማለት ከመስመር እንውጣ ነገሮችን ወደ ማይሆን አቅጣጫ እንውሰድ ሳይሆን ያመንበትን ከማድረግ ግን እንዳንገደብ

Indirizzo

Trento

Sito Web

https://www.youtube.com/channel/UCPwqM815TGU0n6mamobNCGQ

Notifiche

Lasciando la tua email puoi essere il primo a sapere quando Bodyfitness by geni pubblica notizie e promozioni. Il tuo indirizzo email non verrà utilizzato per nessun altro scopo e potrai annullare l'iscrizione in qualsiasi momento.

Video

Condividi