Ethioeva ኢትዬ ኢቫ

  • Home
  • Ethioeva ኢትዬ ኢቫ

Ethioeva ኢትዬ ኢቫ እንኳን ወደ ገጻችን በደህና መጡ
ሙዚቃ እና መዝናኛ/ምን እየተካሄደ እንዳለ እና ስለመጪ ክስተቶች እና ልዩ ዜናዎች ወቅታዊ መረጃ ለማግኘት ይከታተሉ እንኳን ወደ ገጻችን በደህና መጡ።

በመጨረሻም ችግሩ መጀመሪያውኑ መፈታት በነበረበት መንገድ (ቤተክርስትያን ባስቀመጠችው አቅጣጫ) እልባት አግኝቷል!ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን!!
15/02/2023

በመጨረሻም ችግሩ መጀመሪያውኑ መፈታት በነበረበት መንገድ (ቤተክርስትያን ባስቀመጠችው አቅጣጫ) እልባት አግኝቷል!
ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን!!

10/02/2023

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የእግድ አቤቱታ መሠረት ቤተ ክርስቲያኗ በአወገዘቻቸው ተጠሪዎች ላይ ከደቂቃዎች በፊት የእግድ ትእዛዝ መስጠቱ ታውቋል።

ሊበትኑን አሰበው ሰበሰቡን   ይሄ አዲሰ አበባ ማህደረ ስብአት ቅድስት ልደታ ለማርያም ነው  በሚገርም ሁኔታ ከሜክሲኮ እስከ ከፍተኛ ፍርድቤት መንገድ ዝግ ሆኗል ሁለቱም አስፖልት የምዕመናኑ ...
08/02/2023

ሊበትኑን አሰበው ሰበሰቡን

ይሄ አዲሰ አበባ ማህደረ ስብአት ቅድስት ልደታ ለማርያም ነው በሚገርም ሁኔታ ከሜክሲኮ እስከ ከፍተኛ ፍርድቤት መንገድ ዝግ ሆኗል ሁለቱም አስፖልት የምዕመናኑ መቀመጫዎች ሆነው እጅግ የሚያምር ድባብ ነበረ በስመአብ

እግዚአብሔር ጾም ፀሎታችንን ይቀበል!!!👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

04/02/2023
የ አለም ኒዉስ ዘገባ ጀምሯል abut Ethiopian orthodox Christians
04/02/2023

የ አለም ኒዉስ ዘገባ ጀምሯል abut Ethiopian orthodox Christians

በቦረና ዞን ያቤሎ ከተማ ህገወጡ ቡድን በፀጥታ ሐይሎች ታጅበው የከተማው ምዕመናን አንወጣም ከቅዱስ ሲኖዶስ ውጭ አንቀበልም  በማለታቸው የሌሎች እምነት ተከታዮችን አስተባብረው በጉልበት የያቤ...
04/02/2023

በቦረና ዞን ያቤሎ ከተማ ህገወጡ ቡድን በፀጥታ ሐይሎች ታጅበው የከተማው ምዕመናን አንወጣም ከቅዱስ ሲኖዶስ ውጭ አንቀበልም በማለታቸው የሌሎች እምነት ተከታዮችን አስተባብረው በጉልበት የያቤሎ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ገብተዋል።😂😂😂😂

04/02/2023

ከአራት አመት በፊት ሰኔ 16 ቦምብ የወረውርከው ሰውዬ እጅህ ይሰበር

ሸፋፋ

04/02/2023

በሻሸመኔ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ሶስት የተዋሕዶ ወጣቶች ሰማዕትነት ተቀብለዋል።

17/01/2023
31/12/2022

True saying ❤️❤️❤️

31/12/2022

ተፈትዋል 👏👏👏👏👏👍❤️

16/12/2022

አዲሱ የ Henok Abebe ሄኖክ አበበ ይቅርታ ተለቀቀ ❤️

11/12/2022

የአረብ አገር ሴት ዉሸታም ናት 🙏🙏🙏

His name is Khalid Tariku. He was found missing in Nfaslik Lafto sub city, Woreda 08, District 05. Those of you who are ...
07/11/2022

His name is Khalid Tariku. He was found missing in Nfaslik Lafto sub city, Woreda 08, District 05. Those of you who are the family of Khalid or know him, call 0911983388 0927437575 you can find your child Khalid. Dear Facebook family, please share the message so that the child can be reunited with his family

 💖ከ11የጭንቅ ቀናቶች በኋላ ሁላችሁም የተጨነቃቹለት ህፃን ሳሚ በእናንተ ደጋጎች ፀሎትና እገዛ በፖሊሶች አስገራሚ ክትትልና ኦፕሬሽን ዛሬ በሰላም ተገኝቷል!!ሰራተኛዋም ሆነች ግብረአበሮቿ ተ...
26/10/2022

💖

ከ11የጭንቅ ቀናቶች በኋላ ሁላችሁም የተጨነቃቹለት ህፃን ሳሚ በእናንተ ደጋጎች ፀሎትና እገዛ በፖሊሶች አስገራሚ ክትትልና ኦፕሬሽን ዛሬ በሰላም ተገኝቷል!!ሰራተኛዋም ሆነች ግብረአበሮቿ ተይዘዋል!! #ተመስገን🙏
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"

እባካችሁ ተባበሩን!!በቤት ሰራተኛ የተሰረቀው ትንሽ ልጅ አሁንም አልተገኘም😢አቶ ዮሐንስ ዳንኤል ይባላል። ሰራተኛው ልጁን ይዛ ጠፍታለችባላችሁ ኔትወርክ ሁሉ በማፈላለግ እናግዘው እናንተ ደጋግ...
21/10/2022

እባካችሁ ተባበሩን!!
በቤት ሰራተኛ የተሰረቀው ትንሽ ልጅ አሁንም አልተገኘም😢
አቶ ዮሐንስ ዳንኤል ይባላል። ሰራተኛው ልጁን ይዛ ጠፍታለች
ባላችሁ ኔትወርክ ሁሉ በማፈላለግ እናግዘው እናንተ ደጋግ ሰች ሼር አድርጉት እባካችሁ 🙏🙏🙏

ይህ ህፃን ሳሙኤል ዮሀንስ ይባላል!
3ዓመቱ ነው!!
ትላንት ጥቅምት6 10:00ሰዓት አካባቢ ከአያት ባቡር ጣቢያ አካባቢ ከሚገኘው አፓርታማ ከተቀጠረች ገና 4ወር የሆናት ዘውዲቱ የምትባል የቤት ሰራተኛ
"ሱቅ ማስቲካ እንግዛ"
በሚል ሰበብ ይዛው ወጥታ በዛው ቀርተዋል!!

እናት እየተንገበገበች ነው! እባካችሁን

ሼር በማድረግ የከፋ ነገር ሳይገጥመው
እንድረስለት🙏

እንደመረጃ:-አያት ፀበሉ አካባቢ ወድቃ አጠገቧ የነበረው ሳሙኤል ልጇ መስሏቸው ሰዎች ሳንቲም እየሰበሰቡላት እንደነበር ተናግረዋል!!

የት ይሆኑ??

0911747432-ሜላት

0911762171-ሳሮን

0913038700-ዮሀንስ

ማዲንጎን አፈወርቅ ትላንት ምሽት ክለብ ስራ ላይ ነበር። ዛሬ ጠዋትም ወደአንድ ክሊኒክ የሄደው መኪናውን እየነዳ ነው። ክሊኒኩ ውስጥ ከገባ በኋላ ግን እስትንፋሱ በመቆሙ በኦክስጂን ጭምር ለማ...
27/09/2022

ማዲንጎን አፈወርቅ ትላንት ምሽት ክለብ ስራ ላይ ነበር። ዛሬ ጠዋትም ወደአንድ ክሊኒክ የሄደው መኪናውን እየነዳ ነው። ክሊኒኩ ውስጥ ከገባ በኋላ ግን እስትንፋሱ በመቆሙ በኦክስጂን ጭምር ለማትረፍ ተሞክሮ አልተሳካም። RIP

17/05/2022

አስቂኝ እና ቁም ነገር ድራማ

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethioeva ኢትዬ ኢቫ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethioeva ኢትዬ ኢቫ:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share