25/11/2024
እንኳን ለነቢያት ፆም በሠላም አደረሰን | አደረሳችሁ!
ፆመ ነቢያት ከኅዳር ፲፭ - ታህሳስ ፳፰ ሲሆን ከቤተ ክርስቲያናችን የአዋጅ ፆሞች ውስጥ አንዱ ሲሆን አበው ነብያት የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን መውረድ መወለድ በትንቢት መነፅር እየተመለከቱ የፆሙት ታላቅ ፆም ነው።
የበረከት የድህነት ፆም ይሁንልን።
#ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ፆም