ቤተንዳ ጉራጌው

ቤተንዳ ጉራጌው ኢትዮጵያ አገራችን ሰላምሽ ይብዛ።

ጁማዓ ሙባረክ
22/09/2023

ጁማዓ ሙባረክ

መስቀል በጉራጌ
22/09/2023

መስቀል በጉራጌ

22/09/2023

ጀምቦሮ

እንዳትቀሩ

እንዴት አደርሽ ኢትዮጵያዮዋዜማ ጀምረነዋል ኑ ጉዞ ወደ ጉራጌመስቀል በጉራጌ
22/09/2023

እንዴት አደርሽ ኢትዮጵያዮ

ዋዜማ ጀምረነዋል ኑ ጉዞ ወደ ጉራጌ
መስቀል በጉራጌ

ጌድዮ የቡና ሀገር!  ኑ ቡና እንጠጣ ይላሉ!ጌድዮ እርጋጨፈ የቡና ሀገር!Gedeo, South Ethiopia
21/09/2023

ጌድዮ የቡና ሀገር!

ኑ ቡና እንጠጣ ይላሉ!
ጌድዮ እርጋጨፈ የቡና ሀገር!

Gedeo, South Ethiopia

መስቀል በ  ጉ       ራ      ጌ
21/09/2023

መስቀል

በ ጉ ራ ጌ

ውስጥም ላይም እንዲህ መላጣ  የማቼ coach
21/09/2023

ውስጥም ላይም እንዲህ መላጣ የማቼ coach

ውብ ባህ ድንቅ ህዝብጉ     ራ     ጌ
21/09/2023

ውብ ባህ ድንቅ ህዝብ

ጉ ራ ጌ

The beautiful city of Tangier, Morroco 🇲🇦
20/09/2023

The beautiful city of Tangier, Morroco 🇲🇦

Cape Town, South Africa 🇿🇦
20/09/2023

Cape Town, South Africa 🇿🇦

gurage ethiopa
20/09/2023

gurage ethiopa

20/09/2023
20/09/2023

አመት ባል በጉራጌ አገር
እንኳን በሰላም አደረሰን

መስቀል በጉራጌ አገር እናክብር
20/09/2023

መስቀል በጉራጌ አገር እናክብር

20/09/2023
ጉራጌና ስልጤ የውሻ መጫወቻ ሆኖዋል
20/09/2023

ጉራጌና ስልጤ የውሻ መጫወቻ ሆኖዋል

18/09/2023

sheger city ashewa mada (sefera)

19/08/2023

ኧቤም እንኳን ደስ ባረናሁ

04/08/2023

አሻዋ ሜዳ ሰፈራ አካባቢ ለፍቶ ላቡ ጉልበቱን ጨርሶ የገዛው ያ ምስኪኑ ድሀ እፈናቀሉት ነው።
እባካቹህ ሼር ሼር ሼር

04/08/2023
04/08/2023

አሻዋ ሜዳ ሰፈራ ሚባል አካባቢ በዚ ክረምት ምስኪኑ ድሀ እያስለቀሱ ነው

በተለይ ጉራጌና ስልጤ ?????????
የአላህ መች ፈርጀን።

ጉራጌ ክልል ነው
18/11/2022

ጉራጌ ክልል ነው

18/11/2022

ጉራጌ ከተነካ ነብር ነው

የጉራጌ ጎየ
14/11/2022

የጉራጌ ጎየ

ጉራጌን እንወቅ
12/11/2022

ጉራጌን እንወቅ

በኬንያ ናይሮቢ
12/11/2022

በኬንያ ናይሮቢ

የጉራጌ ባህል እናስተዋውቃችሁ
12/11/2022

የጉራጌ ባህል እናስተዋውቃችሁ

visit gurageዋቤ ፓርክ
12/11/2022

visit gurage
ዋቤ ፓርክ

ጉራጌነት ይለምልም ኢትዮጵያዊነት ይንገስ
10/11/2022

ጉራጌነት ይለምልም
ኢትዮጵያዊነት ይንገስ

24/10/2022
No to cluster
23/10/2022

No to cluster

03/10/2022

ድጋሚ

ሀቢቢ 💚💚💚
03/10/2022

ሀቢቢ 💚💚💚

🙏ጉራጌነት ዉበት ነው 🙏🙏ጉራጌነት ፍቅር ነው 🙏🙏ጉራጌነት ደስታ ነው 🙏🙏ጉራጌነት ኩራት ነዉ 🙏
30/09/2022

🙏ጉራጌነት ዉበት ነው 🙏
🙏ጉራጌነት ፍቅር ነው 🙏
🙏ጉራጌነት ደስታ ነው 🙏
🙏ጉራጌነት ኩራት ነዉ 🙏

ይህ በ ቁርዓን  ያሸበረቀ አደባባይ መካ ወይም መዲና እኮ አይደለም እዚሁ እኛው ሀገር በውቢቷ ሃረር ነው❤       ታላቋ የቁርኣን አንቀፅ የተባለችው አየቱል-ኩርሲይ በዚህ መልኩ  ተከትባ ...
30/09/2022

ይህ በ ቁርዓን ያሸበረቀ አደባባይ መካ ወይም መዲና እኮ አይደለም

እዚሁ እኛው ሀገር በውቢቷ ሃረር ነው❤

ታላቋ የቁርኣን አንቀፅ የተባለችው አየቱል-ኩርሲይ በዚህ መልኩ ተከትባ ትገኛለች❤
ፎቶ Muke Yali ❤

ጁምአ ሙባረክ
30/09/2022

ጁምአ ሙባረክ

"  !  😭"                                                        ከደሴ ዝቅ ብላ በምትገኝው ሀይቅ ከተማ በጦርነቱ ተጨንቀው ለቀናት አንዲት ደሳሳ ቤት ውስ...
30/09/2022

" ! 😭"

ከደሴ ዝቅ ብላ በምትገኝው ሀይቅ ከተማ በጦርነቱ ተጨንቀው ለቀናት አንዲት ደሳሳ ቤት ውስጥ እናት ሉባባና ህፃናቱ አወል ጀማልና ሳዲያ ጀማል "እኛ ጋር አይመጣም ያልፈናል"በሚል ተስፋና ፍርሀት ውስጥ ሆነው" " እያሉ እየፀለዩ ነው!

ካሉበት ቦታ ትንሽ ዝቅ ብሎ የሚገኘው ወንድሟ ሁሴን ሰይድ ደወለና " እህቴ እባክሽን ነይ ብናልቅም አብረን ይሻላል!!"ብሏቸው ሰብሰብ ብለው አንድ ቤት
ውስጥ ከ20ሰው በላይ ተጠራቅመው ተቀመጡ!!

ጥቅምት10/2013ዓ.ም የነበሩበት ቤት በከባድመሳሪያ
ተመታ!!የተወሰኑት ተደናግጠው ለማምለጥ ሲሮጡ
በረንዳ ላይ በድጋሚ ተተኮሰባቸውና ወድቀው ቀሩ!

ከወደቁት ሬሳዎች ውስጥ የ6ተኛ ክፍል ተማሪው አወልና የ7ተኛ ክፍል ተማሪዋ ሳዲያ እግራቸውና እጃቸው ተጎድቶ በህይወት ተገኙ!!

እናት ሉባባ ትንሽ ብትመታም እያለቀሰች ህፃናቱን ለማዳን "እባካችሁን አግዙኝ" ብላ እንደምንም አስፓልት ዳር ይዛቸው ወጣች!

ደሴ 10ቀን ከታከሙ በኋላ ሪፈር ወደ አዲስ አበባ ተፅፎላቸው አለርት ሆስፒታል ህክምና ጀመሩ!!

ጎበዝ ተማሪ የነበሩት ህፃናት መርጠው ባልጀመሩት
ጦርነት እግራቸውን አጥተው እየተንከራተቱ ነው!!
(በሁለቱም ክልል በተመሳሳይ ሁኔታ ያሉ ብዙ አሉ!!) እነ ሉባባ ግራ ገብቶናል ሰው አውቆን ይርዳን ብለዋል

ይህንን ቤተሰብ ማገዝ የምትፈልጉ ደጋጎች አሁን የሚገኙት ዘነበወርቅ አካባቢ ሲሆን ትምህርታቸውን ለመቀጠልም አስበዋል!!ግን ኖሮ ፈተና ሆኖባቸዋል
የነገው ህይወታቸው የበለጠ አስጨንቋቸዋል😭
🙏
ምንም ማድረግ ባንችል እንኳ እየፀለይንላቸው #ሼር በማድረግ እናግዛቸው🙏
#አካውንት
1000265833032-ሉባባ ሰይድ
#ስልክ
0960309364-ሉባባ ሰይድ
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"

𝗠𝗶𝘀𝘀 𝗧𝗼𝘂𝗿𝗶𝘀𝗺 𝗢𝗿𝗼𝗺𝗶𝗮 𝗖𝗼𝗻𝘁𝗲𝘀𝘁 𝘀𝗽𝗼𝗻𝘀𝗼𝗿𝗲𝗱 𝗯𝘆 𝗖𝗕𝗘Thanks to the generous sponsorship of the Commercial Bank of Ethiopia, Visit...
30/09/2022

𝗠𝗶𝘀𝘀 𝗧𝗼𝘂𝗿𝗶𝘀𝗺 𝗢𝗿𝗼𝗺𝗶𝗮 𝗖𝗼𝗻𝘁𝗲𝘀𝘁 𝘀𝗽𝗼𝗻𝘀𝗼𝗿𝗲𝗱 𝗯𝘆 𝗖𝗕𝗘

Thanks to the generous sponsorship of the Commercial Bank of Ethiopia, Visit Oromia’s second Miss Tourism Oromia beauty pageant has become one of the major highlights of the seven Irreechaa Week events taking place now at the Ethiopian Skylight Hotel.

Address

Wolkite

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቤተንዳ ጉራጌው posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Category