ጉራጌ ሚዲያ ኔትዎርክ/ Gurage Media Network- GMN

ጉራጌ ሚዲያ ኔትዎርክ/ Gurage Media Network- GMN ጉራጌ ሚዲያ ኔትዎርክ ሲ/ማ (GMN) ጥር 18፣ 2013 ዓ.ም የማህበረሰብ ?

24/09/2024

ቦሔም አሰናናሁም!
በሙሉወርቅ ሪዞርት አረቅጥ ልዩ የመስቀል በዓል በማስመልከት ከሚዘጋጁ መርኃ ግብሮች ከሚገኘው ገቢ 2% በዞኑ ለሚገኙ ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች በቀጥታ ይውላል፡፡
በተጫመሪም በሙሉ ወርቅ ሪዞርት መስከረም 15 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለተዘጋጀው ልዮ የኮንሰርት ፕሮግራም የትኬት መሸጫ ቦታና ትኬቱን የምታገኙበትን መንገድ ጠይቃችውናል።
ለበለጠ መረጃ:-
09 65 12 22 22
09 65 21 11 11
09 22 46 40 41

23/09/2024
18/09/2024

ማስታወቂያ
ሙሉወርቅ ሪዞርትና ሆቴል መስከረም 15 እና 17 ልዩ የሙዚቃ ኮንሰርት አዘጋጅቷል፡፡
የመግቢያ ቲኬቱን ለመግዛት በባንክ የሒሳብ ቁጥር CBE- 1000621049392 በሞባይል ባንኪንግ በመክፈል ኢንቮይሱን ስክሪን ሹት በማድረግ በስልክ ቁጥር 0965122222 እና 0965211111
በቴሌግራም መላክ ትችላላች

መደበኛ መግቢያ ለልጆች 300 ብር፣
ለአዋቂዎች 700 ብር
ለጥንዶች 1000 ብር
ቪአይፒ ለልጆች 500 ብር፣
ለአዋቂዎች 1000 ብር
ለጥንዶች 1500 ብር
የዲጄ ፕሮግራም ከመስከረም 12 ጀምሮ እስከ መስከረም 21 የተዘጋጀ ሲሆን
መግቢያ ለልጆች 100 ብር
ለአዋቂዎች 200 ብር
ለጥንዶች 300 ብር
ሙሉወርቅ ሪዞርትና ሆቴል፣ አረቅጥ

17/09/2024

ማስታወቂያ
ሙሉወርቅ ሪዞርትና ሆቴል መስከረም 15 እና 17 ልዩ የሙዚቃ ኮንሰርት አዘጋጅቷል፡፡
መደበኛ መግቢያ ለልጆች 300 ብር፣
ለአዋቂዎች 700 ብር
ለጥንዶች 1000 ብር
ቪአይፒ ለልጆች 500 ብር፣
ለአዋቂዎች 1000 ብር
ለጥንዶች 1500 ብር
የዲጄ ፕሮግራም ከመስከረም 12 ጀምሮ እስከ መስከረም 21 የተዘጋጀ ሲሆን
መግቢያ ለልጆች 100 ብር
ለአዋቂዎች 200 ብር
ለጥንዶች 300 ብር
ሙሉወርቅ ሪዞርትና ሆቴል፣ አረቅጥ

የመግቢያ ቲኬቱን ለመግዛት በባንክ የሒሳብ ቁጥር CBE- 1000621049392 በሞባይል ባንኪንግ በመክፈል ኢንቮይሱን ስክሪን ሹት በማድረግ በስልክ ቁጥር 0965122222 እና 0965211111
በቴሌግራም መላክ ትችላላችሁ።

የፊልም ምርቃት የሙሉጌታ አበጋዝ (ባሪቅ) ሰቦንቱ (የሀገር ኩራት) ፊልም የፊታችን መስከረም 11 እና 12 በአርሲ ነጌሌ ከተማ ይመረቃል፡፡ፊልሙ የአካባቢውን ባህል መሰረት በማድረግ የተሠራ ...
16/09/2024

የፊልም ምርቃት
የሙሉጌታ አበጋዝ (ባሪቅ) ሰቦንቱ (የሀገር ኩራት) ፊልም የፊታችን መስከረም 11 እና 12 በአርሲ ነጌሌ ከተማ ይመረቃል፡፡
ፊልሙ የአካባቢውን ባህል መሰረት በማድረግ የተሠራ ሲሆን ክሪስ ፊልም ፕሮዳክሽን፣ ባሪቅ ፊልም ፕሮዳክሽንና ጀነስስ ፊልም ፕሮዳክሽን በጋራ ሰርተውታል፡፡
ሙሉጌታ አበጋዝ (ባሪቅ) ማን ተማን የጉራግኛ ተከታታይ ድራማ የሠራ ሲሆን በተለያዩ ምክንያቶች ለእይታ ባይበቃም በቅርቡ እንደሚመረቅ ይጠበቃል፡፡
ለፊልሙ እውን መሆን የአርሲ ነጌሌ አባ-ገዳዎች ፣ ከንቲባ ፣ባህልና ቱሪዝም ፣ አደ-ሲንቄዎች እና የከተማው ማኅበረሰብ ተሳትፎ ከፍተኛ ነበር ብሏል፡፡

16/09/2024

ማስታወቂያ
ሙሉወርቅ ሪዞርትና ሆቴል መስከረም 15 እና 17 ልዩ የሙዚቃ ኮንሰርት አዘጋጅቷል፡፡
መደበኛ መግቢያ ለልጆች 300 ብር፣
ለአዋቂዎች 700 ብር
ለጥንዶች 1000 ብር
ቪአይፒ ለልጆች 500 ብር፣
ለአዋቂዎች 1000 ብር
ለጥንዶች 1500 ብር
የዲጄ ፕሮግራም ከመስከረም 12 ጀምሮ እስከ መስከረም 21 የተዘጋጀ ሲሆን
መግቢያ ለልጆች 100 ብር
ለአዋቂዎች 200 ብር
ለጥንዶች 300 ብር
ሙሉወርቅ ሪዞርትና ሆቴል፣ አረቅጥ

ማስታወቂያልዩ የበዓል ኮንሰርት በሙሉወርቅ ሪዞርትና ሆቴል ሙሉወርቅ ሪዞርትና ሆቴል መስከረም 15 እና 17 በዕውቅ ሙዚቀኞች ኮንሰርት አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል፡፡ ከመስከረም 12 ጀምሮ ደግሞ የ...
14/09/2024

ማስታወቂያ
ልዩ የበዓል ኮንሰርት በሙሉወርቅ ሪዞርትና ሆቴል
ሙሉወርቅ ሪዞርትና ሆቴል መስከረም 15 እና 17 በዕውቅ ሙዚቀኞች ኮንሰርት አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል፡፡
ከመስከረም 12 ጀምሮ ደግሞ የዲጄ ፕሮግራም አለ!

13/09/2024

ማስታወቂያ
ሙሉወርቅ ሪዞርትና ሆቴል ልዩ የመስቀል በዓል አዘጋጅቷል፡፡
የ2017 ዓ.ም መስቀል በጉራጌ ዞኗ አረቅት ሙሉወርቅ ሪዞርትና ሆቴል ያክብሩ ልዩ የሆነ ጊዜን ያሳልፉ ይሎታል፡፡
ባህላዊ ስርዓቱን የጠበቀ የጉራጌ መስቀል ቤተትዎ ያሉ ያህል እንዲሰማዎት አሰናድቶ ይጠብቅዎታል፡፡
ሙሉወርቅ ሪዞርትና ሆቴል መስከረም 15 እና 17 በዕውቅ ሙዚቀኞች ኮንሰርት ያዘጋጀ ሲሆን ፡
የ1 ሰው መግቢያ ዋጋ 700. 00
ለጥንዶች 1000. 00
ቪአይፒ ለ1 ሰው 1000. 00 ለጥንዶች 1500. 00
ከመስከረም 12 ጀምሮ ለሚኖረው የዲጄ ፕሮግራም መግቢያ ለልጆች 100. 00 እንዲሁም ለአዋቂዎች 200. 00

ሙሉወርቅ ሪዞርትና ሆቴል የሙዚቃ ኮንሰርት አሰናድቶ ይጠብቃችኋል!ለመስቀል በዓል ተወዳጅ ድምፃዊያንን በአረቅጥ ከተማ አሰባስቤ እጠብቃችኋለሁ ብሏል ፡፡
06/09/2024

ሙሉወርቅ ሪዞርትና ሆቴል የሙዚቃ ኮንሰርት አሰናድቶ ይጠብቃችኋል!
ለመስቀል በዓል ተወዳጅ ድምፃዊያንን በአረቅጥ ከተማ አሰባስቤ እጠብቃችኋለሁ ብሏል ፡፡

06/09/2024

ማስታወቂያ

አትነት ታላቅ መስቀል በአል በአዲስ አበባ!መስከረም 9 ቀን 2017 ዓ.ም አየር ጤና በሚገኘው አንተነህ ሁለገብ አዳራሽ የመስቀል በዓል ይከበራል፡፡ሁላችንም ለመስቀል በዓል ወደ ቤተሰብ ከመሄ...
01/09/2024

አትነት ታላቅ መስቀል በአል በአዲስ አበባ!

መስከረም 9 ቀን 2017 ዓ.ም አየር ጤና በሚገኘው አንተነህ ሁለገብ አዳራሽ የመስቀል በዓል ይከበራል፡፡
ሁላችንም ለመስቀል በዓል ወደ ቤተሰብ ከመሄዳችን በፊት በአዲስ አበባ በአንድነት እንድናከብር ታልሞ የተሰናዳ በመሆኑ "አትነት የጉራጌ መስቀል" በማለት ሰይመነዋል ብለዋል አዘጋጆቹ፡፡
በዕለቱ በጉራጌ ወይዛዝርት የተሰናዳ የመስቀል ባህላዊ ምግብ ስርዓቱን ጠብቆ ይቀርባል የተባለ ሲሆን አጠቃላይ ስርዓቱ ባህልን መሰረት ያደረገ እንደሚሆንም ተናግረዋል፡፡
በመሆኑም ሁላችሁም ከወዳጅ ዘመድ ጋር መስከረም 9 ቀጠሯችሁን አየር ጤና አንተነህ ሁለገብ አዳራሽ በማድረግ መስቀልን ከፍ ባለ አንድነት እናክብር በማለት ጥሪ አቅርበዋል፡፡

Address

Wolkite

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ጉራጌ ሚዲያ ኔትዎርክ/ Gurage Media Network- GMN posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ጉራጌ ሚዲያ ኔትዎርክ/ Gurage Media Network- GMN:

Videos

Share