Woldia Fortune

Woldia Fortune መረጃ አርነት ያወጣሀል

02/12/2023

ኢትዮጵያ እስከ መጋቢት መጨረሻ ከዓለማቀፉ የገንዘብ ድርጅት ጋር አዲስ የብድር ስምምነት ላይ ካልደረሰች ባለፈው ሳምንት ከአበዳሪዎቿ ጋር የብድር መክፈያዋ ጊዜ ለተወሰነ ጊዜ እንዲራዘምላት የደረሰችበት ስምምነት ውድቅ እንደሚኾን ሮይተርስ ዘግቧል።

የወልድያ ከተማ የአስፓልት መንገድ ፕሮጀክት ስራ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነዉ።ከአስፓልት ማንጠፍ በተጨማሪ ያሉ   የድልድይ፣የእግረኛ መንገድ፣የመንገድ ላይ መብራት ስራዎች በቀጣይ ተጠናክረዉ እን...
30/11/2023

የወልድያ ከተማ የአስፓልት መንገድ ፕሮጀክት ስራ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነዉ።

ከአስፓልት ማንጠፍ በተጨማሪ ያሉ የድልድይ፣የእግረኛ መንገድ፣የመንገድ ላይ መብራት ስራዎች በቀጣይ ተጠናክረዉ እንደሚቀጥሉ ተገልጿል።

"አንድ ሰው 100 ሚሊዮን ብር ከሌለው ምንም የለውም!" «ከአንድ ጓደኛዬ ጋር በወር አንድ ሚሊዮን መስራት ከቻልን በየሶስት ወሩ እንዞራለን እንዝናናለን ተባባልን። ለሆኑ ልጆች ስንነግራቸው ...
24/11/2023

"አንድ ሰው 100 ሚሊዮን ብር ከሌለው ምንም የለውም!"

«ከአንድ ጓደኛዬ ጋር በወር አንድ ሚሊዮን መስራት ከቻልን በየሶስት ወሩ እንዞራለን እንዝናናለን ተባባልን። ለሆኑ ልጆች ስንነግራቸው ዶላር ነው ብለው ሳቁብን፣ ኧረ ብር ነው ስንላቸው በአመት 12 ሚሊዮን? አሉን። ለካ ሁሉም ነገር እስክትደርስበት ነው። አሁን በአመት 12 ሚሊዮን ምንም እንዳልሆነ ገብቶናል። አሁን ባለሁበት ሁኔታ አንድ ሰው 100 ሚሊዮን ከሌለው ምንም የለውም እላለሁ»
ወ/ሮ ሄይሪያ አህመድ በማርኬቲንግ ስራ ተሰማርታ የምትገኝ ስትሆን ከእዮሃ ሚዲያ ጋር ካደረገችው ኢንተርቪው የተወሰደ።

በመቀሌ ከተማ ሰልፍ የወጡ ከስድስት ሺሕ በላይ አካል ጉዳተኛ የሕወሓት ታጣቂዎች በፖሊስ ኃይል መበተናቸው ተገለጸ======= #=======በትናንትናው ዕለት በመቀሌ ከተማ ድጋፍ እንዲደረግላች...
29/07/2023

በመቀሌ ከተማ ሰልፍ የወጡ ከስድስት ሺሕ በላይ አካል ጉዳተኛ የሕወሓት ታጣቂዎች በፖሊስ ኃይል መበተናቸው ተገለጸ
======= #=======

በትናንትናው ዕለት በመቀሌ ከተማ ድጋፍ እንዲደረግላችው እና ጥቅማ ጥቅም እንዲከበርላቸው ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ የተሰባሰቡ ከስድስት ሺሕ በላይ አካል ጉዳተኛ የሕወሓት ታጣቂዎች፤ በፖሊስ ኃይል እንዲበተኑ መደረጋቸውን ትንሳኤ ሰባ እንደርታ ፓርቲ ለአዲስ ማለዳ ገልጿል።

ከሰላም ስምምነቱ በኋላ ወደ ተለያዩ የክልሉ ቦታዎች ተመልሰው ከቤተሰቦቻቸው በሚደረግላቸው ድጋፍ የሚኖሩ ከስድስት ሺሕ በላይ በጦርነቱ ወቅት ቆስለው የአካል መጉደል ያጋጠማችው ወጣቶች፤ በመቀሌ ከተማ ሃያ ኹለት ተብሎ በሚጠራ አካባቢ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረጋቸውን እና ፖሊስ ሠልፈኞቹን በኃይል እንዲበተኑ ማድረጉን የትንሳኤ ሰባ እንደርታ ፓርቲ አደራጅ ጊደሰና መድኅን ለአዲስ ማለዳ ተናግረዋል።

የፓርቲው አደራጅ አክለውም፣ ከዚህ ቀደም በሕወሓት ሥር ተመዝግበው ከሚገኙ 274 ሺሕ ታጣቂዎች መካከል 50 ሺሕ የአካል መጉደል ያጋጠማቸው ታጣቂዎች፤ በሕወሓት የሰው ኃይል አሥተዳደር ኃላፊ ኮለኔል ነጋሽ ዳኘው አማካኝነት ሰርተፍኬት እና ገንዘብ ተሰጥቷቸው በቅርቡ መሰናበታቸውን ገልጸዋል።

የጁ የባህል ማዕከል 🙇የወልድያ ከተማ አስተዳደር የወልድያ ባህል አዳራሽን  ሙሉ ግቢዉ  የየጁ የባህል ማዕከል ለማድረግ እንቅስቃሴ መጀመሩ ታዉቋል።በዚህም መሰረት በዉስጡ 👉አዳራሹን ለተለያዩ...
25/07/2023

የጁ የባህል ማዕከል 🙇

የወልድያ ከተማ አስተዳደር የወልድያ ባህል አዳራሽን ሙሉ ግቢዉ የየጁ የባህል ማዕከል ለማድረግ እንቅስቃሴ መጀመሩ ታዉቋል።

በዚህም መሰረት በዉስጡ
👉አዳራሹን ለተለያዩ የባህል እሴቶች ማሳያ ምቹና ዉብ ማድረግ
👉የባህል እሴቶች ማሳያ ሙዝየም
👉የወጣቶች ማንበቢያና መዝናኛ
👉የቱሪስት መረጃ ማዕከል
👉የእደ ጥበብ ዉጤቶች መሸጫ
👉የመፀዳጃ ቤት እና የመኪና ማቆሚያ እንደሚያካት ታዉቋል።

"በበጀት መነፈግ የሚቀየር ማንነት በወልቃይት ጠገዴ የለም!" ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ዛሬ ሰኞ ሐምሌ 17/ 2015 ዓ.ም. በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ወፍአርግፍ ከተማ የወረዳው አስተዳደ...
24/07/2023

"በበጀት መነፈግ የሚቀየር ማንነት በወልቃይት ጠገዴ የለም!" ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ

ዛሬ ሰኞ ሐምሌ 17/ 2015 ዓ.ም. በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ወፍአርግፍ ከተማ የወረዳው አስተዳደር ያሰራው ህንፃ የዞኑ ምክትል አሰትዳዳሪ እና የዞኑ የሰላምና ፀጥታ መምሪያ ሐላፊ ጀግናው ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ በተገኙበት ተመርቋል።

የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ክብረአብ ስማቸው በዕለቱ እንደተናገሩት ፤ ይህ ህንፃ ምንም በጀት ባልተመደበለት ዞን አመራሩ የውሎ አበሉን በመሰረዝ ነዋሪው ደግሞ ያለውን ሁሉ እየሰጠ በወኔና በእልህ የተሰራ ቤት ነው ያሉ ሲሆን ፤ እንዲሁም በውጭ የሚገኙ የወልቃይት ጠገዴ የዲያስፖራ ማህበረሰብ ለህንፃው መጠናቀቅ ያበረከቱት አስተዋፅኦ የሚያስመሰግን ነው ብለዋል።

አቶ ገ/እግዚአብሔር ደሴ የዞኑ የብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ሐላፊ በበኩላቸው ፣ የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ሌሎች አርአያ የሚሆን ፅናትን ነታደለ የማይበገር አማራ ነው በዚህም እንኮራለን ብለዋል።

በመጨረሻም የዕለቱ የክብር ዕንግዳ ጀግናው ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ሌሎች በኢትዮጵያ የሚገኙ ዞኖች ሰኔ ሲመጣ ወር ላይ የተሰጠን በጀት ጨርሰናል ድጎማ ይሰጠን ብለው ያገኛሉ ፤ እኛ ለዚህ አልታደልንም ያሉ ሲሆን ምንም በአስቸጋሪ ሁኔታ ብናልፍም በክብራችን እና በማንነታችን ለገንዘብ ስንል አንደራደርም ብለዋል።

የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ በበጀት መከልከል ምክንያት ማንነቱን ይቀይራል ማለት የማይታሰብ ነው !

የ20 የክብር ዶክትሬቶች ንጉስ           ******1- ግንቦት 20 ቀን 1946 ዓ.ም ከሐዋርድ ዩኒቨርሲቲ በሕግ የክብር ዶክተሬት ድግሪ2- ግንቦት 25 ቀን 1946 ዓ.ም ከኮሎምቢያ ...
22/07/2023

የ20 የክብር ዶክትሬቶች ንጉስ
******
1- ግንቦት 20 ቀን 1946 ዓ.ም ከሐዋርድ ዩኒቨርሲቲ በሕግ የክብር ዶክተሬት ድግሪ
2- ግንቦት 25 ቀን 1946 ዓ.ም ከኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ በሕግ
3- ግንቦት 28 ቀን 1946 ዓ.ም ከሞንትሪያል ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክተሬት
4- ግንቦት 30 ቀን 1946 ዓ.ም ከሚቺጋን ዩኒቨርሲቲ የሕግ የክብር ዶክተሬት ድግሪ
5- ግንቦት 1946 ዓ.ም ከመክጊል ዩኒቨርሲቲ የሕግ የክብር ዶክተሬት ድግሪ
6- ሐምሌ 16 ቀን 1946 ዓ.ም ከኬምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ የሕግ የክብር ዶክተሬት ድግሪ
7- ሐምሌ 29 ቀን 1946 ዓ.ም ከአቴና ብሔራዊና ካፓዲስትሪን ዩኒቨርሲቲ በፍልስፍና የክብር ዶክተሬት ድግሪ
8- 1946 ዓ.ም አትላንታ ጆርጂያ ከሚገኘው ሞርሐውስ ኮሌጅ የሕግ የክብር ዶክተሬት ድግሪ
9- ጥቅምት 10 ቀን 1947 ዓ.ም ከኢክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ የሕግ የክብር ዶክተሬት ድግሪ
10- ከቦን ዩኒቨርሲቲ በእርሻ የክብር ዶክተሬት ድግሪ
11- ሕዳር 4 ቀን 19 49 ዓ.ም ከባናራስ ሂንዱ ዩኒቨርሲቲ የሥነ-ጽሑፍ ዶክተሬት ድግሪ
12- ሐምሌ 5 ቀን 1951 ዓ.ም ከሞስኮ ዩኒቨርሲቲ በሕግ የክብር ዶክተሬት ድግሪ
13- ሐምሌ 8 ቀን 1951 ዓ.ም ከፕራግ ከቻርልስ ዩኒቨርሲቲ በሕግ የዶክተሬት ድግሪ
14- ህዳር 27 ቀን 1952 ዓም ከላይቤሪያ ዩኒቨርሲቲ በሕግ የክብር ዶክተሬት ድግሪ
15- መስከረም 22 ቀን 1956 ዓ.ም ከጆርጅ ታውን ዩኒቨርሲቲ በሥነ-ጽሑፍ የክብር ዶክተሬት ድግሪ
16- መስከረም 18 ቀን 1957 ዓ.ም ከሩማኒያ ከቡካሬስት ዩኒቨርሲቲ የሕግ የክብር ዶክተሬት ድግሪ
17- መስከረም 30 ቀን 1959 ዓ.ም ከሊባኖስ ዩኒቨርሲቲ የሀገሪቱ ፕሬዘዳንት ቻርልስ ሄሉ ባሉበት ክብር ዶክትሬት
18- ሚያዚያ 24 ቀን 1960 ዓ.ም ከታይላንድ ከተማስት ዩኒቨርሲቲ የህግ የክብር ዶክተሬት ድግሪ
19- ግንቦት 9 ቀን 1960 ዓም ከምዕራብ አውስትራሊያ ዩኒቨርሲቲ በሕግ የክብር ዶክተሬት ድግሪ
20- ግንቦት 13 ቀን 1960 ዓም ከደቡብ ኮሪያ ዩኒቨርሲቲ የህግ ዶክሬት ድግሪ
***********

በአፍሪካ ብቸኛው ተወዳዳሪያቸው፣ ኔልሰን ማንዴላ ናቸው። አልበርት ኤነስታይን በአጠቃላይ 17 የክብር ዶክትሬቶች ያገኘ ሲሆን፣ ከፍተኛው ቁጥር 32 በዴቪድ አቴንበርግ የተያዘ ነው።

አንጋፋው አጥቂ ሳላዲን ሰዒድ ጫማ ሰቀለ   | በተለያዩ ክለቦች እና በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለበርካታ አመታት አገልግሎት የሰጠው ሳላዲን ሰዒድ ጫማውን ሰቅሏል፡፡ሳላዲን ሰይድ ለ15 ዓመታት...
21/07/2023

አንጋፋው አጥቂ ሳላዲን ሰዒድ ጫማ ሰቀለ

| በተለያዩ ክለቦች እና በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለበርካታ አመታት አገልግሎት የሰጠው ሳላዲን ሰዒድ ጫማውን ሰቅሏል፡፡

ሳላዲን ሰይድ ለ15 ዓመታት በብሔራዊ ቡድን እና እና በተለያዩ ክለቦች መጫዎት የቻለ ሲሆን በ37 ዓመቱ ጫማ መስቀሉን ለሶከር ኢትዮጵያ አስታውቋል፡፡

አጥቂው በ2014/15 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ የውድድር ዘመንም ከሲዳማ ቡና ጋር ድንቅ ጊዜን ማሳለፍ ችሏል፡፡

ሳላዲን ሰዒድ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ31 ዓመታት በኋላ በአፍሪካ ዋንጫ በተሳተፈበት ወቅት የቡድኑ ወሳኝ ተጫዋች እንደነበር አይዘነጋም፡፡

01/07/2023

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ትምህርት ሚንስቴር ሕገመንግሥቱን ጥሷል ሲል ትናንት ማምሻውን በወጣው መግለጫ ከሷል።
ሚንስቴሩ የሕገ መንግሥት ጥሰት የፈጸመው፣ በምዕራብ፣ ሰሜን ምዕራብ እና ደቡባዊ ትግራይ የሚገኙ ትምህርት ቤቶችን ወደ አማራ ክልል በማጠቃለሉ እንደኾነ አስተዳደሩ ገልጧል። የሚንስቴሩ ድርጊት "ኾን ተብሎ የተፈጸመ"፣ "ተቀባይነት የሌለው" እና "የሰላም ሂደቱን የሚያደናቅፍ" መኾኑን የገለጸው አስተዳደሩ፣ ሚንስቴሩ ድርጊቱን "ባስቸኳይ እንዲያስተካክል" አሳስቧል። ፌደራል መንግሥቱም ለተፈጸመው ድርጊት በሚንስቴሩ አመራሮች ላይ ርምጃ እንዲወስድ አስተዳደሩ ጨምሮ ጠይቋል።

የጊዜ ገደቡ ያለፈበት ጭማቂ (ጁስ) ተወገደ   | ትናንት፣ ሰኔ 21 ቀን 2015ዓ.ም ጊዜ ገደቡ ያለፈበት 4,000 ደርዘን በፍሬ 48,000 የኃይላንድ ጁስ ጭኖ ሲጓዝ የነበረ የጭነት ተሽከ...
29/06/2023

የጊዜ ገደቡ ያለፈበት ጭማቂ (ጁስ) ተወገደ

| ትናንት፣ ሰኔ 21 ቀን 2015ዓ.ም ጊዜ ገደቡ ያለፈበት 4,000 ደርዘን በፍሬ 48,000 የኃይላንድ ጁስ ጭኖ ሲጓዝ የነበረ የጭነት ተሽከርካሪ ወልዲያ ላይ በቁጥጥር ስር ውሏል።

የጤና ባለሙያ፣ ንግድ ባለሙያና፣ የዞኑ ኮሚኒኬሽን ባለሙያ እና የፖሊስ አባላት ባሉበት የቆሻሻ ማስወገጃ ላይ እንዲወገድ ተደርጓል።

ወልዲያ ከተማ ፖሊስ

27/06/2023
26/06/2023

በመላው ትግራይ እናቶች የልጆቻቸው መርዶ እየተነገራቸው ነው።
የናቶች ሀዘን አንጀት ይበላል። አንጀት ያቆስላል።
ፅናቱን ይስጣቸው 🙏

በሹፌሩ የተሰረቀ ደብል ፒካፕ መኪና በቁጥጥር ስር ዋለ ከአፋር ክልል በአሽከርካሪው የተሰረቀ የመንገድ ስራ ድርጅት ተሽከርካሪ በሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ወረዳ እሮቢት ከተማ ሰኔ 10 ቀን 2...
21/06/2023

በሹፌሩ የተሰረቀ ደብል ፒካፕ መኪና በቁጥጥር ስር ዋለ

ከአፋር ክልል በአሽከርካሪው የተሰረቀ የመንገድ ስራ ድርጅት ተሽከርካሪ በሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ወረዳ እሮቢት ከተማ ሰኔ 10 ቀን 2015 ዓ.ም በቁጥጥር ስር መዋሉን የሰሜን ወሎ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል ።

ንብረትነቱ የሻንድንግሉቸው ማንዳ ቡሬ መንገድ ስራ ድርጅት የሆነ የሰሌዳ ቁጥር አ.አ B 14630 ደብል ፒካፕ ቲዮታ መኪና ሲሆን መነሻውን ከአፋር ክልል አንድ ኤሊዳር ወረዳ ያደረገ እንደሆነ ተገልጿል ።

አሽከርካሪው በፀጥታ ሀይል ክትትል እየተደረገበት መሆኑን ተረድቶ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ወረዳ እሮቢት ከተማ መኪናውን አቁሞ የተሰወረ መሆኑን የሰሜን ወሎ ዞን ፖሊስ መምሪያ ሃላፊ ኮማንደር ተመስገን በረሳው ተናግረዋል ።

መኪናው የተሰረቀው በድርጅቱ ሾፌር በሆነ አለም በሪሁን በተባለ ግለሰብ መሆኑንና ሌላ የድርጅቱን መኪና ከተመለከተ በኋላ መኪናውን አዙሮ እሮቢት ከተማ መመለሱ ተነግሯል ። ነገር ግን ሌላኛው የድርጅቱ መኪና በአካባቢው ለስራ በጉዞ ላይ የነበረ እንደሆነ ተገልጿል ።

ተሽከርካሪውን የሰሜን ወሎ ዞን ፖሊስ መምሪያ ባለንብረት ለሆነው ድርጅት በትናንትናው ዕለት ያስረከበ መሆኑንና ወንጀል ፈፃሚውን ለመያዝ ክትትል እያደረገ እንደሚገኝ ተገልጿል ።

21/06/2023

የቀድሞዋ አፈጉባኤ ኬሪያ ኢብራሂም መረጃ በማጥፋታቸው የራያ አላማጣ የማንነት ጥያቄ እንዲጓተት ምክንያት ሆኗል ተባለ

የራያ አላማጣ ማህበረሰብ የማንነት ጥያቄ እልባት እንዲሰጠው በሚል ለፌዴሬሽን ምክር ቤት የላከው ደብዳቤ በቀድሞ የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ኬሪያ ኢብራሂም አማካኝነት እንዲጠፋ ተደርጓል ተብሏል።

የአላማጣ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ሞገስ እያሱ፤ የራያ አላማጣ የማንነት እና የበጀት ጥያቄ ከ2011 ጀምሮ ለፌደሬሽን ምክርቤት ሲቀርብ እንደነበር ገልጸው፤ “የወቅቱ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ኬሪያ ኢብራሂም የማንነት ጥያቄውን ለማዳፈን በማሰብ ለምክር ቤቱ የገባው መረጃ እንዲጠፋ አድርገዋል፡፡” ሲሉ ለአዲስ ማለዳ ተናግረዋል።

በዚህም ለምክር ቤቱ የገባው መረጃ እንዲጠፋ መደረጉ፤ የራያ አላማጣ ማህበረሰብ የማንነት ጥያቄ መፍትሄ ሳያገኝ ለአራት ዓመታት እንዲጓተት ምክንያት ሆኗል ነው ያሉት።

“አፈጉባኤዋ ስልጣን ከለቀቁ በኋላ በገባው ደብዳቤ መሰረት የማንነት ጥያቄው መልስ እንዲያገኝ የፌዴሬሽን ምክር ቤቱን ስንጠይቅ፤ መረጃው መጥፋቱ ስለተነገረን ቅጂውን በድጋሜ ለማስገባት ተገደናል፡፡” ሲሉ ጠቁመዋል።

ባሳለፍነው ሰኞ ሰኔ 12/2015 የራያ አላማጣ እና ባላ አካባቢዎች በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ ከ150 ሺሕ በላይ የሕዝብ ፊርማ ተሰብስቦ ለፌደሬሽን ምክር ቤት መግባቱን የጠቀሱት ኃላፊው፤ “ዋና ዓላማውም የማንነት ጥያቄያችን ተፈቶ ወደ አማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን እንድንካተትና በጀቱ በትግራይ ክልል ሳይሆን በአማራ ክልል በኩል እንዲለቀቅልን ነው፡፡” ብለዋል።

አክለውም፤ በተለይ የፌደራል ተቋማት በአካባቢው የተሟላ አገልግሎት እየሰጡ ባለመሆኑ፣ ከባንክ፣ ከኤሌክትሪክና ከኢንተርኔት ጋር ያለው አገልግሎት በቶሎ ምላሽ ሊስጠው እንደሚገባ ጠቁመዋል።

ለዚህም አራት ዓመታትን ያስቆጠረው የራያ አላማጣ የማንነት እና የበጀት ጥያቄ መልስ እንዲያገኝ ኮሚቴ ተቋቁሞ፤ ሰኞ ሰኔ 12/2015 ለፌድሬሽን ምክር ቤት መግባቱ ነው የተገለጸው።

ሕወሓት ለራያ እና አላማጣ አካባቢዎች አመራር መድቧል በሚል የሚነሳውን ጉዳይ በተመለከተም መድቧል ከተባለበት ጊዜ ጀምሮ አምስት አመራሮችን የቀያየረ መሆኑን ጠቁመው፤ “ወደ ራያ እና አላማጣ ግን ሊመጡ አይችሉም፡፡” ሲሉ ተናግረዋል።

ራያ አላማጣ ለኹለት ዓመታት ያለ በጀት መቆየቱን የገለጹት ኃላፊው፤ የማንነት ጥያቄው እና ለኹለት ዓመት የተቋረጠው በጀት በአስቸኳይ መፍትሄ እንዲሰጠው ህዝቡ በተደጋጋሚ በመጠየቅ ላይ መሆኑን ጠቁመዋል።

አዲስ ማለዳ በጉዳዩ ላይ ከፌደሬሽን ምክር ቤት ፅሕፈት ቤት ተጨማሪ ማብራሪያ ለማግኘት ጥረት ብታደርግም ሳይሳካ ቀርቷል።

በተያያዘም፤ በዛሬው ዕለት የአላማጣ ከተማ ነዋሪዎች ''መንግሥት የማንነት ጥያቄቸውን ሕጋዊ እንዲያደርግላቸው'' በሰላማዊ ሰልፍ የጠየቁ ሲሆን፤ ነዋሪዎቹ በሰላማዊ ሰልፉ “አማራ ነን እንጂ አማራ እንሁን አላልንም”፣ “የፌደራል መንግሥት ተቋማት ዲስትሪክት ወደ ሰሜን ወሎ ዞን ይዛወሩልን”ና ሌሎች የተለያዩ መፈክሮችን ማሰማታቸውን የሰሜን ወሎ ዞን ኮሙኒኬሽን አስታውቋል።

ኒውዮርክ ከተማ የመስመጥ አደጋ እንዳንዣበበባት ተገለጸበዘመናዊ ከተማ ታሪክ የብዙ የዓለማችን ምሳሌ የሆነችው ኒዮርክ ከተማ የመስመጥ አደጋ እንዳንዣበበባት የከርሰ ምድር ጥናት ባለሙያዎች አስ...
14/06/2023

ኒውዮርክ ከተማ የመስመጥ አደጋ እንዳንዣበበባት ተገለጸ

በዘመናዊ ከተማ ታሪክ የብዙ የዓለማችን ምሳሌ የሆነችው ኒዮርክ ከተማ የመስመጥ አደጋ እንዳንዣበበባት የከርሰ ምድር ጥናት ባለሙያዎች አስጠንቅቀዋል።

እንደ ባለሙያዎቹ ገለጻ ከሆነ በኒዮርክ ከተማ በየዓመቱ ከ1 ነጥብ 7 ትሪሊዮን ቶን በላይ ጠጣር የግንባታ ግብዓቶች፣ ብረቶች እና መስታዋት ግንባታ ይካሄዳል።

ይህ ከፍተኛ ክብደት መጠን ያላቸው ምርቶች አጠቃላይ መሬቱ መሸከም ከሚችለው አቅም በላይ እየሆነ መምጣቱ ተገልጿል።

ኢጋድ የዋና ጸሐፊው ወርቅነህ ገበየሁን (ዶ/ር) የሥራ ዘመን ለተጨማሪ አራት ዓመታት ማራዘሙ ተነገረ የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት ድርጅቱ አባል ሀገራት በዙር በሚደርሳቸው የሊቀመንበርነ...
13/06/2023

ኢጋድ የዋና ጸሐፊው ወርቅነህ ገበየሁን (ዶ/ር) የሥራ ዘመን ለተጨማሪ አራት ዓመታት ማራዘሙ ተነገረ

የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት ድርጅቱ አባል ሀገራት በዙር በሚደርሳቸው የሊቀመንበርነት ስልጣን ላይ ለውጥ ማድረጉን ነው ያስታወቀው።

በዚህም ላለፉት አራት ዓመታት ኢጋድን በሊቀመንበርነት ስትመራ የቆየችው ሱዳን ለጅቡቲ ኃላፊነቱን አስረክባለች።

ከዚህ ቀደም ኢትዮጵያ ኢጋድን ለዘጠኝ ዓመታት በሊቀመንበርነት መምራቷ ይታወሳል።

14ኛው የኢጋድ የመሪዎች ጉባኤ ትናንት በጅቡቲ መካሄዱ ይታወቃል።

በጉባኤው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን ጨምሮ የጅቡቲ፣ ሶማሊያ፣ ኬንያ እና ደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንቶች ተሳትፈዋል።

‹በወራሪዎች ስር የሚገኙትን የትግራይ ክልል ሕገ-መንግስታዊ ግዛቶች በአጭር ጊዜ ወደ ትግራይ ለመመለስ እየተረባረብን ነዉ። › - ሌ/ጄነራል  ፃድቃን ገብረትንሳኤ******************...
07/06/2023

‹በወራሪዎች ስር የሚገኙትን የትግራይ ክልል ሕገ-መንግስታዊ ግዛቶች በአጭር ጊዜ ወደ ትግራይ ለመመለስ እየተረባረብን ነዉ። › - ሌ/ጄነራል ፃድቃን ገብረትንሳኤ
****************************************

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዝዳንት ሌተናል ጀነራል ፃድቃን ገብረትንሳኤ ‹ ወራሪዎች › ሲሉ በጠሯቸው አካላት ስር ይገኛሉ ያሏቸውን ‹ የትግራይ ክልል ግዛቶች በአጭር ጊዜ ውስጥ ለመመለስ እየተረባረብን ነው › ሲሉ ተናግረዋል፡፡

ምክትል ፕሬዝዳንቱ ይህንን ያሉት በትግራይ ቲቪ እና ‹ ሰክሰስ › በተሰኘ ድርጅት በተዘጋጀ ‹ የክህሎትና ፈጠራ › የዉይይት መርሐ ግብር ላይ ነው፡፡

በንግግራችው ‹ የትግራይ ህዝብ ከከባድ አውዳሚ ጦርነት ወደ ሰላማዊ እና የተርጋጋ ህይወቱ ለመመለስ የሽግግር ጊዜ ላይ ነው › ሲሉ ተደምጠዋል።

ሰፊዉ የትግራይ ግዛት አሁንም ‹ወራሪ› ብለዉ በጠሯቸዉ በአማራ ሃይል እና በኤርትራ ሰራዊት ስር መሆኑን የገለጽት ምክትል ፕሬዝዳንቱ እነዚህ ሃይሎች ከትግራይ እንዲወጡ እና ህገ-መንግስታዊ የትግራይ ግዛት እንዲመለስ ጠንክረዉ እየሰሩ መሆናቸውን ገልጸዋል።

ከእዚህ ንግግር አንድ ቀን አስቀድሞ የዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር፣ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ጉዳይ አስፈፃሚ ትሬስ አን-ጃኮብሰን በመቀሌ ተገኝተው ከገዜያዊ አስተዳደሩ ጋር በተወያዩበት ወቅት
ዓለምአቀፉ ማህበረሰብ ግዛቶቹ ወደትግራይ እንዲመለሱ ግፊት እንዲያደርጉ መጠየቃቸው ይታወሳል፡፡

በሌላ በኩል በወልቃይት በተካሄደ ሰላማዊ ሰልፍ መልዕክት ያስተላለፉት ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ‹ ፍላጎታችን፣ ማንነታችንና ሥነ ልቦናችን ጎንደሬ አማራ ነው › ሲሉ መናገራቸው አይዘነጋም፡፡ በዚህ ንግግራቸው ‹ የማንንም ጣልቃ ገብነት እንደማይፈልጉ › አስረግጠው ተናግረው ነበር፡፡

የ180ቱ  ዓመቱ  የዕድሜ ባለፀጋ  በምዕራብ አርሲ ወረዳ ናንሳቦ ወረዳ የ180 ዓመት አዛውንት ተገኝተዋል። በምዕራብ አርሲ ክልል ናንሳቦ አውራጃ የሚኖረው አባዳአሉ ጃርሶ በሚኒሊክ ዘመነ መ...
05/06/2023

የ180ቱ ዓመቱ የዕድሜ ባለፀጋ

በምዕራብ አርሲ ወረዳ ናንሳቦ ወረዳ የ180 ዓመት አዛውንት ተገኝተዋል።

በምዕራብ አርሲ ክልል ናንሳቦ አውራጃ የሚኖረው አባዳአሉ ጃርሶ በሚኒሊክ ዘመነ መንግስት ፈረሶችን ያሰለጥኑ ነበር ይላሉ ልጆቻቸው።

አዛውንቱ በንጉሥ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት እንኳን ሸበቶ ፀጉር ነበራቸው።

ዛሬ ጥርሶቻቸው ሙሉ ናቸው አሳ ይበላሉ፣ አይናቸው ያያል ጆሮአቸውም ይሰማል።

አዛውንቱ የ65 ልጆች አባት ሲሆኑ ብዙ የልጅ ልጆች፣ የልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ልጆች አይተዋል።

አቶ ጤፉ አባዳሉ ከአባዳሉ ልጆች አምስተኛው ልጅ ናቸው, እንደ አባታቸው ሳይሆን 10 ጥርስ ብቻ ነው ያላቸው ; አባዱሉ በሚኒሊክ ዘመነ መንግስት ፈረሶችን ያሰለጥኑ የነበረ ሲሆን ዛሬ በህይወት ያሉ ጓደኞችም ሆኑ ወይም አብሮ የተወለዱ ወንድሞች የሏቸውም።

© AMN

የትግራይ ሃይሎችን ከ85 እስከ 90 በመቶ የሚሆን ትጥቅ የማስፈታት ስራ መፈፀሙ ተሰማ። የፕሪቶሪያ ውል አፈጻጸም ለመገምገምና አሁናዊ ሁኔታን ለመመልከት የ43 ሃገራት ወታደራዊ አታሼዎች ከአ...
22/05/2023

የትግራይ ሃይሎችን ከ85 እስከ 90 በመቶ የሚሆን ትጥቅ የማስፈታት ስራ መፈፀሙ ተሰማ። የፕሪቶሪያ ውል አፈጻጸም ለመገምገምና አሁናዊ ሁኔታን ለመመልከት የ43 ሃገራት ወታደራዊ አታሼዎች ከአለፈው አርብ ጀምሮ በትግራይ ጉብኝት ሲያደርጉ እንደነበር ለማወቅ ተችሏል።
በአፍሪካ ሕብረት የሰላም ስምምነቱ ተቆጣጣሪ ልኡክ መሪ ሜጀር ጀነራል ስቲፈን ራዲና ዛሬ በመቐለ ከተማ በተሰጠው መግለጫ እንዳሉት የሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም በጥሩ ሁኔታ እየተከናወነ ነው።
የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ፕረዚደንት ጌታቸው ረዳ የኤርትራ መንግስት የዕርዳታ እህል ለሕዝቡ እንዳይዳረስና የአፍሪካ ሕብረት የስምምነቱ ትግበራ ተቆጣጣሪ ስራውን እንዳያከናውን እያደናቀፈ ነው ሲሉ ከሰዋል ተብሏል!

21/05/2023

የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ከ1.5 ትሪሊዮን ብር በላይ ጉዳትና ኪሳራ ማድረሱን መንግሥት ይፋ አደረገ።

በሰሜን ኢትዮጵያ አካባቢዎች በተለይም ማዕከሉን በትግራይ ክልል አድርጎ ለሁለት ዓመታት በተካሄደውና በሌሎች የተወሰኑ አካባቢዎች በነበረው ጦርነት፣ ከ1.5 ትሪሊዮን ብር በላይ የሚገመት ጉዳትና ኪሳራ በአገር ላይ መድረሱን ገንዘብ ሚኒስቴር ይፋ አደረገ።

ግንቦት 9 ቀን 2015 ዓ.ም. የገንዘብ ሚኒስቴርን የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ያቀረቡት ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ፣ ተቋማቸው በሰሜን ኢትዮጵያ አካባቢዎች በተካሄደው ጦርነት የደረሰውን ጉዳትና የመልሶ ግንባታ ፍላጎት የተመለከተ የዳሰሳ ጥናት (Damage and Needs Assessment) በማከናወን፣ የጥናት ውጤቱን ለመንግሥት እንዳቀረበ ተናግረዋል።

በጥናት ግኝቱ መሠረትም ያጋጠመው አጠቃላይ ጉዳትና የኢኮኖሚ ኪሳራ በአጠቃላይ 28 ቢሊዮን ዶላር እንደሚሆን ሪፖርታቸው አመላክቷል። ይህም በወቅቱ የውጭ ምንዛሪ ተመን ከ1.5 ትሪሊዮን ብር በላይ ነው።
ለቋሚ ኮሚቴው ያቀረቡት ሪፖርት ላይ ከተቀመጠው መረጃ መረዳት እንደተቻለው፣ ‹‹22 ቢሊዮን ዶላር ወይም ከጠቅላላ የአገር ውስጥ ምርት (GDP) 20.4 በመቶ የሚገመት ጉዳት›› ደርሷል።

በዚሁ ምክንያት የደረሰው የኢኮኖሚ ኪሳራ ደግሞ፣ ‹‹ስድስት ቢሊዮን ዶላር ወይም ከጠቅላላ የአገር ውስጥ ምርት (GDP) 5.5 በመቶ የሚገመት የኢኮኖሚ ኪሳራ (Economic Loss)›› መድረሱን ሪፖርቱ ያመለክታል።
ግጭትና ጦርነት በነበረባቸው አካባቢዎች ከሚገኙ ጠቅላላ ነዋሪዎች ውስጥ አንድ ሦስተኛ የሚሆኑት በጦርነቱ በቀጥታ የተጎዱ መሆናቸውን፣ ከእነዚህ ውስጥ ደግሞ ሦስት ሚሊዮን የሚሆኑት የአገሪቱ ዜጎች በጦርነቱ ምክንያት የከፋ ድህነት ውስጥ መግባታቸውንም አስረድተዋል።

ሚኒስትሩ ባቀረቡት ሪፖርት የተቀመጠው የጉዳት መጠን፣ ኢትዮጵያ ባለፉት በርካታ ዓመታት ከውጭ አበዳሪዎች ለኢኮኖሚ ልማት ተበድራ ካልመለሰችው አጠቃላይ የውጭ ዕዳ ጋር እኩል መሆኑን መረዳት ይቻላል። የገንዘብ ሚኒስቴር በየሩብ ዓመቱ ይፋ በሚያደርገው የዕዳ ሁኔታ መግለጫ መሠረት፣ ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ያለባት አጠቃላይ የውጭ ዕዳ መጠን 28 ቢሊዮን ዶላር ነው።
ዘገባው የሪፖርተር ነው!

ጠፍታ በፖሊስ ስትፈለግ የቆየችው ግለሰብ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድላ በመኖሪያ ቤቷ ውስጥ ተቀብራ ተገኘች======= #======= በምዕራብ ጎጃም ዞን በመርዓዊ ከተማ አስተዳደር 03 ቀበሌ በተለ...
15/05/2023

ጠፍታ በፖሊስ ስትፈለግ የቆየችው ግለሰብ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድላ በመኖሪያ ቤቷ ውስጥ ተቀብራ ተገኘች
======= #=======

በምዕራብ ጎጃም ዞን በመርዓዊ ከተማ አስተዳደር 03 ቀበሌ በተለምዶው ሚካዔል ቁጥር 1 ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነዋሪ የሆነችው ወረቀት አደመ አመራ የተባለች ግለሰብ ግንቦት 02/2015 እንደጠፋች ከሟች ዘመድ ለፖሊስ ጥቆማ ይደረሳል፡፡

ፖሊስ የደረሰውን ጥቆማ መሰረት በማድረግ ባደረገው ክትትል ግንቦት 06/2015 በቤቷ ውስጥ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድላ ተቀብራ ተገኝታለች፡፡

የሟች አስከሬን ቤተሰቦቿ ፤በአካባቢው ነዋሪዎችና በፖሊስ አባላት ተቆፍሮ ወጥቶ መርዓዊ ከተማ የመጀመሪያ ሆስፒታል ምርመራ የተደረገ ሲሆን፤ ተጠርጣሪዎቹን ይዞ ለፍርድ ለማቅረብ እየተሰራ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ ጽ/ቤት የወንጀል ምርመራ ክፍል አስታውቋል፡፡

ስራ አስፈጻሚው በጥይት ተመተው ህይወታቸው አለፈ።የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አለባቸው አሞኘ በጥይት ከፖሊስ በተተኮሰ ጥይት  ተመተው ዘውዲቱ ሆስፒታል ቢገቡም ህ...
12/05/2023

ስራ አስፈጻሚው በጥይት ተመተው ህይወታቸው አለፈ።

የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አለባቸው አሞኘ በጥይት ከፖሊስ በተተኮሰ ጥይት ተመተው ዘውዲቱ ሆስፒታል ቢገቡም ህይወታቸው አልፏል።

12/05/2023

ምርጫ ቦርድ ከሦስት ዓመታት በኋላ በመቀሌ የትግራይ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱን ትናንት እንደገና ከፍቶ ሥራ ማስጀመሩን ቪኦኤ ዘግቧል። ቦርዱ ወደ መቀሌ የላካቸው ባለሙያዎችም ከትግራይ ክልል ፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች፣ ከሲቪል ማኅበራት ተወካዮችና መገናኛ ብዙኀን ጋር እንደተወያዩ ዘገባው ጠቅሷል። ምርጫ ቦርድ የትግራይ ክልል ከሦስት ዓመታት በፊት በተናጥል ያካሄደውን ክልላዊ ምርጫ ውድቅ ያደረገ ሲኾን፣ በቀጣዩ ዓመት የክልልና የፌደራል ምክር ቤቶች ምርጫ እንደሚያካሄድ ሰሞኑን እንደተገለጠ ይታወሳል።

የኬንያ ፖሊስ ራሱን "እየሱስ ነኝ" ብሎ የሚጠራውን ግለሰብ ለማብራሪያ ጠራየኬንያ ፖሊስ ራሱን "እየሱስ ነኝ" ብሎ የሚጠራውን ግለሰብ ለማብራሪያ ጠራ።ኢልዊድ ዌኬሳ በሚል ስሙ የሚጠራው ይህ ...
11/05/2023

የኬንያ ፖሊስ ራሱን "እየሱስ ነኝ" ብሎ የሚጠራውን ግለሰብ ለማብራሪያ ጠራ

የኬንያ ፖሊስ ራሱን "እየሱስ ነኝ" ብሎ የሚጠራውን ግለሰብ ለማብራሪያ ጠራ።

ኢልዊድ ዌኬሳ በሚል ስሙ የሚጠራው ይህ ግለሰብ የአዲሷ እየሩሳሌም አዳኝ ነኝ በሚል ራሱን እየሱስ እንደሆነ በመናገር ላይ እንደሆነ ቢቢሲ ዘግቧል።

ዚህ ጉዳይ ምርመራ እያደረገ የሚገኘው የኬንያ ፖሊስ አሁን ደግሞ ራሱን እየሱስ ክርስቶስ እያለ የሚጠራን ግለሰብ ማብራሪያ እንዲሰጥ ጠይቋል።

በኬንያ አንድ ፓስተር አማኞች እየሱስ ክርስቶስን ለማግኘት እንዲጾሙ እና በረሀብ እንዲሞቱ አድርጓል በሚል በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋሉ ይታወሳል።

የፓስተር ፖል ማኬንዜ መልዕክትን ተቀብለው እየሱስን እናገኘዋለን በሚል ሲጾሙ ህይወታቸው ያለፉ ዜጎች ቁጥር እያሻቀበ ሲሆን ግለሰቡ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራው እንደቀጠለ ነው ተብሏል።

የወልድያ ከተማ የውኃ አቅርቦት ማሻሻያ የፀሃይ ሃይል ማመንጫ (Solar) በዩኒሴፍና በቢሮው የ 15 ሚሊዮን ብር ትብብር ተገብቶ ስራ ጀመረ። በከተማው ካለው የከርሰ ምድር ውኃ ቁጥር 10 (...
05/04/2023

የወልድያ ከተማ የውኃ አቅርቦት ማሻሻያ የፀሃይ ሃይል ማመንጫ (Solar) በዩኒሴፍና በቢሮው የ 15 ሚሊዮን ብር ትብብር ተገብቶ ስራ ጀመረ።

በከተማው ካለው የከርሰ ምድር ውኃ ቁጥር 10 (ጎላ መቻሬ) በሚባለው የውኃ መገኛ ጕድጓድ 25 ሊትር በሴኮንድ ለከተማው ማድረስ ጀመረ።

ዘመናዊ የማመንጫ ቴክኖሎጂን የተላበሰው ማመንጫ 120 KW ሃይልን ከ 288 ፓኔሎች በማመንጨት 25 ሊትር በሴኮንድ ውኃ የመግፋት አቅም አለው።

ወልድያ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገ/ት ጽ/ቤት

ድንግል ሴቶችን አወዳድራ ለመሸለም ማስታወቂያ ያወጣችው የኡጋንዳ ቤተክርስቲያን አሸናፊ አልተገኘም አለችየወንድ ድንግልናን መለየት ባለመቻሉ ለውድድሩ መጋበዝ አልተቻለም ተብሏል።የሽልማቱ ዓላማ...
04/04/2023

ድንግል ሴቶችን አወዳድራ ለመሸለም ማስታወቂያ ያወጣችው የኡጋንዳ ቤተክርስቲያን አሸናፊ አልተገኘም አለች

የወንድ ድንግልናን መለየት ባለመቻሉ ለውድድሩ መጋበዝ አልተቻለም ተብሏል።

የሽልማቱ ዓላማ የቤተ ክርስቲያንን ስርዓት ለማበረታታት መሆኑም ተገልጿል።

ሴቶች ከሰርጋቸው ቀደም ብለው እንዲወዳደሩ ጥሪ ቀርቦላቸው የነበረ ሲሆን፥ በውድድሩ አሸናፊ ለሚሆኑ ደናግላን ዳጎስ ያለ የገንዘብ ሽልማት ስለመዘጋጀቱ ቃል ተገብቶ ነበር።

በሰሜን ወሎ ዞን በጉባላፍቶ ወረዳ በአላውሃ ቀበሌ እየለማ ያለ የበጋ መስኖ ስንዴ‼️
24/03/2023

በሰሜን ወሎ ዞን በጉባላፍቶ ወረዳ በአላውሃ ቀበሌ እየለማ ያለ የበጋ መስኖ ስንዴ‼️

ይሄ ሰው ግብፃዊ ነው።በስራው ደግሞ ነጋዴ።ችግር የጎበኛቸው ደንበኞቹ ወደመደብሩ ጎራ እያሉ ብድር ይጠይቃሉ።እሱም ስማቸውንና የወሰድትን የብር መጠን በመመዝገብ ብድሩን ሲሰጣቸው ቆይቷል።አሁን...
18/03/2023

ይሄ ሰው ግብፃዊ ነው።በስራው ደግሞ ነጋዴ።ችግር የጎበኛቸው ደንበኞቹ ወደመደብሩ ጎራ እያሉ ብድር ይጠይቃሉ።እሱም ስማቸውንና የወሰድትን የብር መጠን በመመዝገብ ብድሩን ሲሰጣቸው ቆይቷል።አሁን ግን ምን እያደረገ ይመስላችሆል?የረመዳን ፆም ከመግባቱ በፊት ተበዳሪዎቹን ብድራቸውን ሊሰርዝላቸው ወሰነና የዕዳ መዝገባቸውን እንዲ አቃጠለው

Address

Woldia

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Woldia Fortune posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Woldia Fortune:

Videos

Share