ወሎ ቲዩብ/wollo tube/

  • Home
  • ወሎ ቲዩብ/wollo tube/

ወሎ ቲዩብ/wollo tube/ ይህ ድህረ ገፅ ከወሎ እስከ ዓለም ዳርቻ አዳድስ ክስተቶችን እ?

12/08/2024
24/07/2024
19/12/2022

መሲ እና ቤተሰቦቹ | Mesi family.

19/12/2022

የስፖርት መምህራን የደንብ ልብስ ግዥ ተጨማሪ ማብራሪያ!!!

21/08/2022
24/06/2022

ምን አይነት ጌዜ ነዉ ሞት የረከሰበት
ሠው የተጠላበት
እርግማናም ጌዜ ክፉ እያስረገዘ
ክፉ እያስወለደ
ነፍሠበላ ሹሞ ንጹህ ደም ያፈሳል
ጌዜ እንውቀስጅ ሌላ ማን ሊሰማን።

01/04/2022

ታሪካዊ ጠላቶቻችን ትላትም ዛሬም ነገንም ጨምረው አማሪ ላይ ባላቸው ጭፍን ጥላቻ ከእንግድህ ሳሳድዱን አይኖሩም አማራ እራስክን አስከብር ተደራጅ ሰልጥን ታጠቅ ተላላኪ መራዎችን አስወግድ እውነተኛ የህዝብ ልጅ ካለ ደግፍ።
መፈናቀልና ሞት በቃን ድህነትና ስራጥነት ሰለቸን ልፍስፍሱ የትምህርት ፖሊሲ አስፈጻሚዎች ጨምሮ ላማራ ህዝብ ጠላት ናቸው።

21/03/2022

ትምህርት ሚኒስቴር ለፍርድ ይቅረብልን ለወሎ ተማሪዎች

26/10/2021

እንደታደርሽ እማማ ኢትዮጵያ?❗
እንደታደርሽ ወሎ?❗
የሰላም ባለቤት ሰላሙን ይመልስልሽ እርሱ ሁሉ ይቻለዋንና ።
ሰላም ይሁን ሀገሩ ሰላም ይሁን መንደሩ ።
የሠላምን ውድነት ሰላም ስናጣ ነው ያወቅነው ።
ሠላም አውለን
ሠላም❗ ሠላም❗ ሠላም❗

18/10/2021

ጊዜ ዳኛው ጊዜ ፈራጁ
ጊዜ ጎበዙ ሁሉም በጊዜው ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ጊዜህ ካልደረሰ ሰይፍ ቢወረወርብህም ለ1 ሰከንድ ለጥ ብለህ አሳልፈኸው በሒወት ትኖራለህ ።
ጊዜህ ካልደረሰ ብትሮጥም አታሸንፍም ብትታገልም አትጥልም ብተኛም እንቅልፍ አይወስድህም ብታገባም ትፈታለህ ብትፈተንም ግን አታልፍም ...........ምን አለፊህ ጊዜህ ካልሆነ ምንም አትሆን ።
ጌዜህ ከሆነ ምንም ብታደርግ የተፈረደልህ /ብህ ይሆናል።
ሥለዚህ ወዳጀ ጊዜ ዳኛው ብለህ ሁሉንም ለጊዜ ባለቤት ለሆነው ፈጣራህ ሁሉን በጊዜው ውብ አድርገህ ስለሰጠኸኝ አንተ ያልከው ይሁን ብለህ ፈጣራህን ጠይቅ።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ወሎ ቲዩብ/wollo tube/ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ወሎ ቲዩብ/wollo tube/:

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share