ዘናበነር ማዘጋጃ

ዘናበነር ማዘጋጃ Live and Late Live

Well zenabener is very smart harbun and she is stated as civilized in 2008 E.c and she fullfilly by human product's specially in friut; so zis townis one of master planed town in ethiopia & give a chance to investigate ur capital and enjoy it.

10/09/2023

#ዘናበነር ማዘጋጃ ለምን አላደገም??
#ከተማው እንዳያድግ የሚፈልጉ ሀይሎች ይኖሩ ይሆን? #እንዳያድግ ከፈለጉ ለምንድነው ያልፈለጉት ለምንድነው ጥላቻ ወይስ ድብቅ ተልዕኮ ያዘሉ ሀይሎች አሉ??
#በማዘጋጃ ቤቱ ካሳ የተከፈለባቸው መሬቶች ለምን ወደ ተግባር አልተገባም መንገድ፣ቄራ ፣ የገበያ ቦታ እና የመሳሰሉት።
የቀበሌው ተወላጅ ምሁራንስ ለምን ዝምታን መረጡ?? በከተማው ማደግ ላይ እንዴት አንድ ተቆርቋሪ ጠፋ። የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ብስራት ገብሩ ለምን አጀንዳውን ፈሩት?? ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ ካሳ የተከፈለበት ከተማ የህዝብ በጀት ፈሶ ሳለ እንዴት ከተማውን ስራ ማስጀመር ፈሩ እነዚህን እና መሰል ጥያቄዎች መልስ እፈልጋለው

ጎጎት
25/03/2023

ጎጎት

25/03/2023
25/03/2023

ኮራሁ በጉራጌ

Address

As Far As Wolkite 52 Km Inferor To Hawariat Town 10 Km Distance And Z Area Interstate Landed, It's Comfortable To Harbunization
Welk'it'e

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዘናበነር ማዘጋጃ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share