Mekane Yesus TV

  • Home
  • Mekane Yesus TV

Mekane Yesus TV Mekane Yesus TV - Holistic Ministry
Eutelsat 8 West B
Frequency: 11636
Polarization: Vertical
Symbol
(3)

የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ መሪዎች በቢሾፍቱ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሃግብር ማካሄዳቸው ተገለጸ፡፡የችግኝ ተከላ መርሃግብሩ በመካነ ኢየሱስ ሴሚናሪ ቢሾፍቱ ካምፓስ የተ...
27/08/2024

የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ መሪዎች በቢሾፍቱ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሃግብር ማካሄዳቸው ተገለጸ፡፡
የችግኝ ተከላ መርሃግብሩ በመካነ ኢየሱስ ሴሚናሪ ቢሾፍቱ ካምፓስ የተካሄደ ሲሆን የቤተ ክርስቲያኒቱ ፕሬዚዳንት ቄስ ዶ/ር ዮናስ ይገዙ፣ የመምሪያ ዳይሬክተሮች፣ የሲኖዶስ ፕሬዚዳንቶች እና የተለያዩ የቤተ ክርስቲያኒቱን መዋቅር መሪዎች ተካፍለዋል።
የቤተ ክርስቲያኒቱ ፕሬዚዳንት፣ ቄስ ዶ/ር ዮናስ ይገዙ በስፍራው ባስተላለፊት መልዕክት የተተከሉ ችግኞች በሃገር አቀፍ ደረጃ የሚካሄደው የ600 መቶ ሚሊየን ችግኝኞች ተከላ መርሃግብር አካል መሆናቸውን ጠቅሰው። በስፍራው በመቶዎች የሚቆጠሩ ችግኞችን መሪዎች ሲተክሉ በ100 ሺዎች የሚቆጠሩ ችግኞችን ምዕመናን በየአከባቢያቸው እንደሚተክሉ ገልፀዋል።
* * * * * * * *
Gaggeessitoonni Waldaa Warra Wangeelaa Makaane Yesuus Itiyoophiyaa sagantaa biqiltuu dhaabuu magaalaa Bishooftuutti gaggeessaniruu.
Sagantaan biqiltuu dhaabuu kun Kaampaasii Makaani Yesuus Seeminaarii Bishooftuu keessatti kan geggeeffame yoo ta’u, preezdaantiin waldaa Kiristiyaanaatti Luba Dr. Yonaas Yigezuu,Daayreektaroota kutaa adda addaa, Pireezdaantonni sinoodoosii fi hoggantoonni waldaa kiristiyaanaa caasaa adda addaa irratti hirmaataniiru.
Pireezidaantiin waldaa Kiristaanaatti, Luba Doktar Yonaas Yigezuu akka jedhanitti, biqiltuun har’a dhaabame kun qaama sagantaa biqiltuu dhaabuu miiliyoona 600 sadarkaa biyyaatti gaggeeffamaa jiruudha jedhaani eeraniruu. Hoggantoonni biqiltuu dhibbaan lakkaa’aman bakka sanatti kan dhaaban yoo ta’u, amantoonni naannoo isaaniitti biqiltuu kuma 100 kan dhaaban ta’uu ibsaniiru.

#አረንጓዴዓሻራ

የቤተ ክርስቲያኒቱ ፕሬዚዳንት ቄስ ዶ/ር ዮናስ ይገዙ፤ ምክትል ፕሬዚዳንት ቄስ ዶ/ር ታሪኩ ቶለሳ በቢሾፍቱ ከተማ ግንባታው በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘውን የለምለም መካነ ኢየሱስ ማህበረ ምዕመናን...
27/08/2024

የቤተ ክርስቲያኒቱ ፕሬዚዳንት ቄስ ዶ/ር ዮናስ ይገዙ፤ ምክትል ፕሬዚዳንት ቄስ ዶ/ር ታሪኩ ቶለሳ በቢሾፍቱ ከተማ ግንባታው በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘውን የለምለም መካነ ኢየሱስ ማህበረ ምዕመናን የአምልኮ ህንፃ ጎበኙ።
ፕሬዚዳንቱም በጉብኝታቸው ወቅት የህንጻ ግንባታው የደረሰበትን ደረጃ አድንቀው በህንፃው ውጫዊና ውስጣዊ የዲዛይን ይዘት ዙሪያ እና በቤተ ክርስቲያኒቱ የመሰዊያና ምስባክ አቀማመጥ ዙሪያ ከማህበሯ መሪዎችና አገልጋዮች ጋር መክረዋል።
የለምለም መካነ ኢየሱስ ማህበረ ምዕመና ከ35 ዓመታት በላይ በከተማዋና በዙሪያዋ ሰፊ የወንጌል አገልግሎት ሥትሰራ የቆየች ማህበር ስትሆን ለአራት ሰበኮች እናት ማህበር መሆኗን ለማወቅ ተችሏል፡፡
* * * * * * *
Pirezidaantiin waldichaa Lubni Dr.Yoonaas Yigazuu, itti aanaan pirezidaantii Lubni Dr.Taarikuu Tolosaa, gamoo waaqeeffannaa waldaa amantootaa Lamlam kan magaalaa Bishooftuutti argamuu fi ijaarsi isaa xumuramaa jiru daawwatan.
Pirezidaantichis yeroo daawwannaa isaanitti, sadarkaa ijaarsi gamoo sanaa irra gahe dinqisiifatanii, qabiyyee diizaayinii alaa fi keessoo ijaarsichaa, akkasumas dhimma haala teessuma iddoo aarsaa waldichaa irrattis gaggeessitootaa fi tajaajiltoota waldaa amantootaa Lamlam wajjiin mari'atanii jiru.
Waldaan amantootaa Lamlam, waggoota 35 oliif magaalaa Bishooftuu fi naannawa isheetti tajaajila Wangeelaa bal'aa hojjechaa kan turte yoo ta'u, Sabakaa afuriif waldaa haadhoo.

22/08/2024

የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ በቅርቡ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን በገዜ ወረዳ በኬንቶ ሻቻ ጎዚዴ ቀበሌ በደረሰው የተፈጥሮ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች መልሶ ለማቋቋም የአስራ አምስት ሚሊዮኝ ብር ፕሮጀክት በመንደፍ ድጋፍ ልታደርግ መሆኑን በተመለከተ የተሰራ ዜና የሚዲያ ቅኝት፡፡

15/08/2024

የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የተመሰረተችበት 70ኛ ዓመት ክብረ በዓል የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ የተለያዩ ሚዲያዎች ዘገባ ቅኝት

የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ በቅርቡ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን  በገዜ ወረዳ በኬንቶ ሻቻ ጎዚዴ ቀበሌ በደረሰው የተፈጥሮ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች  መ...
15/08/2024

የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ በቅርቡ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን በገዜ ወረዳ በኬንቶ ሻቻ ጎዚዴ ቀበሌ በደረሰው የተፈጥሮ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች መልሶ ለማቋቋም የአስራ አምስት ሚሊዮኝ ብር ፕሮጀክት በመንደፍ ድጋፍ ልታደርግ መሆኑን አስታወቀች፡፡
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ፕሬዝዳንት ቄስ ደ/ር ዮናስ ይገዙ የተመራው የቤተክርስቲያኒቱ እና የደቡብ ምዕራብ ሲኖዶስ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በስፍራው በመገኘት በአደጋው ሕይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች የተሰማቸው ጥልቅ ሀዘን በመግለጽ አካባቢውን እና ህብረተሰቡን በቋሚነት መልሶ ለማቋቋም በሚሰራው ስራ ቤተክርስቲያኒቱ ከጎናቸው እንደምትቆምም አስታውቀዋል፡፡
በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት በደረሰ አደጋ ሕይወታቸውን ካጡ ሰዎች ውጪ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው በርካታ ሴቶች እና ሕጻናትን መልሶ ለማቋቋም ቤተክርስቲያኒቱ የአስራ አምስት ሚሊዮን ብር ፕሮጀክት በመንደፍ በቅርቡ ወደ ትግበራ እንደምትገባም የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ፕሬዝዳንት ቄስ ደ/ር ዮናስ ይገዙ ጨምረው ገልጸዋል፡፡
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የልማት እና ማህበራዊ አገልግሎት ኮሚሽን የፕሮግራም ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ቢቂላ አብያ በበኩላቸው በደረሰው አደጋ የሚፈጠረውን ማህበራዊ ቀውስ ለመቀነስና ተጎጂዎችን በዘላቂነት መልሶ ለማቋቋም ቤተክርስቲያንቱ ፕሮጀክት ቀርፃ እንደሚትሰራም ገልጸዋል።
የጎፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪይ የሆኑት ኢንጂነር ዳግማዊ አየለ በበኩላቸው አደጋው ከደረሰበት ጊዜ ጀምሮ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ እያደረገች ያለውን ድጋፍ አመስግነው በቀጣይም ቤተክርስቲያኒቱ በአደጋው ጉዳት የደረሰባቸውን ሰዎች መልሶ ለማቋቋም በምትሰራው ፕሮጀክት ላይ ዞኑ አስፈላጊውን ትብብር እንደሚያደርግም አስታውቀዋል፡፡
በደቡብ ክልል በጎፋ ዞን ባጋጠመው የመሬት መንሸራተት ከ300 በላይ ሰዎች ሕይወታቸው ያለፈ ሲሆን በርካቶችም ጉዳት ደርሶባቸው በጤና ተቋም እስከአሁን እንደሚገኙም ለማወቅ ተችሏል፡፡

የሚስዮናዊ ርክክብ ተካሄደ * *   * * *   * * የማዕከላዊ ደቡብ ሲኖዶስ አማቾ ማህበረ ምዕመናን ለረጅም አመት የአገልግሎት ልምድ ያላቸውን ወንጌላዊ በሚስዮናዊነት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ...
12/08/2024

የሚስዮናዊ ርክክብ ተካሄደ
* * * * * * *
የማዕከላዊ ደቡብ ሲኖዶስ አማቾ ማህበረ ምዕመናን ለረጅም አመት የአገልግሎት ልምድ ያላቸውን ወንጌላዊ በሚስዮናዊነት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ የአገልግሎት ቀጠና ስር በሰሜን ሸዋ ወደ ምትገኝ ማህበረ ምዕመናን መላኩን አስታወቀ፡፡
የርክክብ ስነ ሥርዓቱ በቤተ ክርስቲያኒቱ ዋና ጽሕፈት ቤት የተካሄደ ሲሆን የቤተ ክርስቲያኒቱ መሪዎች ምክር ሰተውና እጅ ጭነው ፀልየው ሚስዮናዊውን መላካቸው ተገልጿል።
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ልዩ ትኩረት ሰጥታ እየሰራችው በምትገኘው የሀገር ውስጥ የሚስዮን አገልግሎት በአሁኑ ሰዓት ከ250 በላይ የሚሆኑ ማህበረ ምዕመናን ከ620 በላይ ሚስዮናዊያንን ወደ ተለያዩ የኢትዮጵያ አከባቢዎች ልካ በወንጌል መስክ ላይ እንደሚገኙ አገልግሎቱን ከሚያስተባብረው የቤተ ክርስቲያኒቱ የሚስዮን እና ቲኦሎጂ ዲፓርትመንት ለመረዳት ተችሏል።
በተመሳሳይ መርሃ ግብር የቤተ ክርስቲያኒቱ 70ኛ ዓመት ማስጀመሪያና የቀጣይ አምስት አመት ጉዞ ይፋ በተደረገበት መርሃ ግብር ላይ አስተዋዕጾ ያበረከቱ አካላትን እና ግለሰቦችን ቤተ ክርስቲያን ማመስገኗን ለማወቅ ተችሏል፡፡
- - - - - -
Wal harkaa fuudhinsi Misiyoonii gaggeeffame
* * * * * * *
Sinoodoosii giddugaleessa Kibba Itiyoophiyaatti, Waldaan amantootaa Amaatoo, hojjetaa wangeelaa muuxannoo tajaajilaa waggoota dheeraa qabu, gara waldaa amantootaa Kaaba Shawaatti argamtu kan Sinoodoosii giddugaleessa Itiyoophiyaa jala jirtuu, hojii misiyooniitiif ergitee jirti. Sirni wal harkaa fuudhinsaas Waajjira olaanaa waldichaatti kan gaggeeffame yoo ta'u, gaggeessitoonni waldichaas gorsa kennuudhaan, harka isaanii irra kaa'anii Waaqayyoon kadhatanii misiyoonicha erganii jiru.
Waldaan xiyyeeffannoo addaa itti kennitee hojjechaa kan jirtu tajaajila misiyoonii biyya keessaatiin, yeroo ammaa kanatti Waldoonni amantootaa 250 ol ta'an, misiyoonota 650 ol gara naannoolee Itiyoophiyaa garagaraatti erguudhaan, hojii wangeelaa irratti akka argaman, waldichatti tajaajila kana kan qindeessu, kutaa misiyoonii fi tijoolojii irraa hubachuun danda'amee jira.
Sirna wal fakkaatuun, sirna baniinsi kabaja waggaa 70ffaa waldichaa fi imalli waggoota shanan itti aanaanii ifoome irratti, qaamotaa fi namoota dhuunfaa shora olaanaa taphatan waldaan galateeffattee jirti.
- - - - - -
A missionary Handover Program was held
* * * * * * *
Amato congregation from the Central South Ethiopia Synod send an evangelist with a long years ministry experience, as a missionary to a congregating in Semen Shoa, under a ministry area of the Central Ethiopia Synod. The handover program was held at the Church’s central office, and leaders of the Church sent the missionary with encouragement words and praying laying hands.
With this ministry being considered among the priority ministry areas of the Church. currently, more than 250 congregations have sent, more than 620 missionaries to different unreached parts of the country, and the missionaries are active on the mission fields, according to the inform from the Department of Mission and Theology.
On the same program, the Church thanked organizations and individuals for their immense contribution during the Church’s 70th Jubilee inauguration and upcoming five years plan announcement program.

ተፅዕኖ ፈጣሪ ወጣቶችን የማፍራት ስልጠና በቡሌ ሆራ መካነ ኢየሱስ  ማ/ም መሰጠቱ ተገለጸ፡፡ ማደግህ በነገር ሁሉ ይገለጥ እንደሚለው የእግዚአብሔር ቃል  (1ጢሞ. 4፡15) በስልጠናው ወጣቶቻ...
12/08/2024

ተፅዕኖ ፈጣሪ ወጣቶችን የማፍራት ስልጠና በቡሌ ሆራ መካነ ኢየሱስ ማ/ም መሰጠቱ ተገለጸ፡፡
ማደግህ በነገር ሁሉ ይገለጥ እንደሚለው የእግዚአብሔር ቃል (1ጢሞ. 4፡15) በስልጠናው ወጣቶቻችን በሁለንተዊ መልኩ ታንጸው እንዲያድጉ: የተፈጠሩበትን ዓላማ ለይተው እንዲያውቁ :ወጣቶች እግዚአብሔር በውስጣቸው ባስቀመጠው ልዩ የተፈጥሮ ችሎታ እና ጸጋ መልካም ተጽዕኖ ፈጥረው ለትውልድ በረከት እንዲሆኑ ስልጠናው መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የልጆች እና ወጣቶች አገለግሎት መምሪያ አስታውቋል፡፡
ከዚህም በተጨማሪ በስልጠናው የቅድመ ጋብቻ ዝግጅት እና በድህረ ጋብቻ ህይወት ዙርያ እና ሌሎች የተለያዩ ርዕሶች ላይ በቡሌ ሆራ መካነ ኢየሱስ ማ/ም ለወጣቶች; እና በልጆች አስተዳደግ ዙርያ ለወላጆች ስልጠና መሰጠቱ ተገልጿል፡፡
በስልጠናው ላይ በቡሌ ሆራ ከተማ ከሚገኙ ማ/ምዕመናናት የተወጣጡ ወጣቶች እና የወጣቶች አገልግሎት መምሪያ መሳተፋቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡

"የፍጥረት ናፍቆት የእግዚአብሔርን ልጆች መገለጥ ይጠባበቃልና።" ሮሜ 8:19
====
Leenjiin Dargaggoo Dhiibbaa Uumu Horachuu Bulee Horaatti Kenname
===
Guddinnikee kallattii hundumaa haa mul'atu akkuma jedhu Sagaleen Waaqayyoo (1Xim. 4:15), dargaggootni keenya guddinni isaanii karaa hundumaan, hunda-galeessa akka ta’uuf, dargaggootni kaayoo Waaqayyo isaan uumeef adda baafatanee, kennaa fi dandeettii addaa Inni isaaniif kenneen dhiibbaa dansaa uumanee dhalootaaf eebba akka ta'anuuf, waa'ee hariiroo gaa'elaan duraa fi boodaa irratti fi mata duree garagaraa irratti
Waldaa Amantootaa Makaana Yesuus Bulee Horaatti dargaggootaaf, akkasumas haala guddisa ijoollee irratti maatiidhaafis barumsi kennameera. Leenjicha irratti dargaggoonni magaalaa Bulee Horaa, waldaa amantootaa garagaraa irraa dhufan hirmaataniiru.
"Uumamni hundinuu, mul'achuu ijoollee Waaqayyoo dhimmanii eeggachaa jiru. " Roomaa 8:19

አመታዊ የክረምት ወንጌል የማዳረስ ንቅናቄ
12/08/2024

አመታዊ የክረምት ወንጌል የማዳረስ ንቅናቄ

Sochii Dhuga Ba'umsa Wangeelaa Yeroo Gannaa Waggaa Waggaadhaan Godhamu
09/08/2024

Sochii Dhuga Ba'umsa Wangeelaa Yeroo Gannaa Waggaa Waggaadhaan Godhamu


በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን መካነ ኢየሱስ ደቡብ ኢትዮጵያ ርሆቦት ሲኖዶስ ጽ/ቤት በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ለተጎዱ ወገኖች ከ 300 ሺህ ብር በላይ የዓይነትና የገንዘብ ድጋፍ አደረ...
09/08/2024

በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን መካነ ኢየሱስ ደቡብ ኢትዮጵያ ርሆቦት ሲኖዶስ ጽ/ቤት በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ለተጎዱ ወገኖች ከ 300 ሺህ ብር በላይ የዓይነትና የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ

የሲኖዶሱ ፕሬዝደንት ቄስ ከተማ ካሚሌ በደረሰው ጉዳት እጅግ ማዘናቸውን ገልፀው ለተጎጂዎች የ250 ሺህ ብር ገንዘብ እና 120 ሺህ ብር የሚገመት የእህል ድጋፍ ማድረጋቸውን ተናግረዋል።

ቤተክርስትያኗ ፈጣሪ የሞቱት ወገኖችን ነፍስ እንዲማር ስትፀልይ መቆየቷን የገለፁት ቄስ ከተማ በቀጣይ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል።

የጎፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ኢንጂነር ዳግማዊ አየለ በበኩላቸው ቤተክርስትያኗ በደረሰዉ አደጋ ከማዘን ባሻገር ድጋፍ ስላደረገች አመስግነዋል።

100,000 ሺህ ነፃ መጽሐፍ ቅዱሶችን የማሰባሰብ ቻሌንጅ ቀጥሏል * *    * * *     * * በዛሬውም ዕለት ከገፈርሳ ጉጂ ማህበረ ምዕመናን የመጡ ተወካዮች ከምዕመናን የተሰበሰብ መጽሐ...
09/08/2024

100,000 ሺህ ነፃ መጽሐፍ ቅዱሶችን የማሰባሰብ ቻሌንጅ ቀጥሏል
* * * * * * *
በዛሬውም ዕለት ከገፈርሳ ጉጂ ማህበረ ምዕመናን የመጡ ተወካዮች ከምዕመናን የተሰበሰብ መጽሐፍ ቅዱሶችን አስረክበዋል። የማህበሯም መሪ ቄስ የሆኑት ቄስ ሲሳይ አብደታ የእግዚአብሔር ቃል ላልደረሳቸው አከባቢዎች እና የመግዛት አቅም ለሌላቸው ሰዎች የማዳደረስ ቻሌንጅ ላይ ሁሉም ምዕመናን በንቃት እንዲሳተፉ ጥሪ አቅርበዋል።

በዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ አመት ክብረ በዓልን ምክንያት በማድረግ በተጀመረው ቻሌንጅ ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ በሃገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር የሚገኙ የወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያኒቱ ለዚህ አገልግሎት በከፈተችው የአዋሽ ባንክ አካውንት ስጦታቸውን ገቢ በማድረግ የአገልሎቱ አካል መሆን እንደሚችሉ የቤተ ክርስቲያኒቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉምና የቅዱሳት መጽሐፍ አጠቃቀም አገልግሎት ክፍል አሳውቋል።

ከመጽሐፍት ማሰባሰቡ ጎን ለጎን የስርጭት ሥራዎች በተመርጡ አከባቢዎች እና በወጣላቸው መርሃግብር መሰረት በቅርብ ጊዜያት እንደሚጀመር ከአገልግሎት ክፍሉ ለመርዳት ተችሏል።

የአንዱ መጽሐፍ ቅዱስ ዋጋ 500 መቶ የኢትዮጵያ ብር።
የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉም!

ባንክ - አዋሽ ባንክ
የአካውንት ስም - EECMY Bible For Al
የአካውንት ቁጥር - 01352871125600
ስዊፍት ኮድ - AWINETAA###
- - - - - - - -
Chaalenjii Macaafa Qulqulluu 100,000 tolaan walitti qabuu akkumaa itti fufeetti jiraa
* * * * * * *
Har’a bakka bu’oonni waldaa amantoota Gafarsa Gujii irraa dhufan Macaafa Qulqulluu amantoota irraa walittti qabaman kennaniiru. Hogganaan waldichaa kan ta’an Lubni Sisaay Abdataa, amantoonni hundi chaalenjii naannoo Sagaleen Waaqayyo bira hin geenye fi warra bituuf humna hin qabne bira ga’uu irratti dammaqinaan akka hirmaatan waamicha dhiyeessaniiru.

Kutaan hiikkaa Macaafa Qulqulluu fi akkaataa fayyadama Macaafa Qulqulluu Waldaa Kiristiyaanaa akka beeksisetti, ayyaana Macaafa Qulqulluu kana sababeeffachuun warri chaaleenjii bara Macaafa Qulqulluu kana irratti hirmaachuu barbaaddan amantoonni Wangeela biyya keessaa fi alaa, Herregaa Baankii Awaash waldittiin tajaajila kanaaf bante irratti kennaa galchuudhaan qaama tajaajila kanaa ta’uu akka danda’an beeksiseera.

Macaafa Qulqulluu walitti qabuun alattis hojiin tamsaasaa naannoowwan filatamaa fi akkaataa sagantaa qabameen yeroo uh akka jalqabamu kutaa tajaajila kana irraa hubachuun danda’ameera.

Gatiin Macaafa Qulqulluu tokkoo Qarshii Itoophiyaa 500 (Dhibba Shan) dha.

Ssagaleen Waaqayyoo hundaaf!

Bank- Awash Bank
Account Na

የአርባምንጭ መካነኢየሱስ ቴክኒካል ኮሌጅ በቴክኒክና ሞያ ትምህርት ዘርፍ  እና በመጀመሪያ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ለ47ተኛ ዙር አስመረቀ።///////////////////=========/...
09/08/2024

የአርባምንጭ መካነኢየሱስ ቴክኒካል ኮሌጅ በቴክኒክና ሞያ ትምህርት ዘርፍ እና በመጀመሪያ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ለ47ተኛ ዙር አስመረቀ።

///////////////////=========//////////////////

ሃሰተኛ የትምህርት ማስረጃን ለማጣራት መንግስት የጀመረውን ጥረት ኮሌጁ እንደሚደግፍም ገልጿል።

የአርባምንጭ መካነኢየሱስ ቴክኒካል ኮሌጅ ከ1970 ዓም ጀምሮ በቢዝነስና አውቶሞቲቭ ዘርፍ ብቁ ባለሞያዎችን ለሀገሪቱ በማፍራት በዘርፉ የሚስተዋለውን ክፍተት በመሸፈን ጉልህ ሚና እያበረከተ ያለ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ነው።

የአርባምንጭ መካነ-ኢየሱስ ሁለንተናዊ ትምህርት ስልጠና ማእከል ፕሪንሲፓል አቶ ወንድሙ ወይኬ ተማራቂዎች ተቀጣሪ ሳይሆን ስራን ሳያማርጡ የሚሰሩ እንዲሆኑ አሳስበዋል።

ያልተማሩበትን የትምህርት ማስረጃ ማጋበስ በህግ ወንጀል በሃይማኖት ሃጥያት በመሆኑ
መንግስት የጀመረውን የማጣራት ሂደት ኮሌጁ እንደሚደግፍም አቶ ወንድሙ ገልጸዋል።

ድህነት የሚሸነፈው በስራ ብቻ በመሆኑ ስራን በመፍጠር ተሳታፊና ተጠቃሚ ለመሆን
ተመራቂዎች በተማሩት ሞያ ማህበረሰባቸውን በቅንነት እንዲያገለግሉ አሳስበዋል።

የአርባምንጭ መካነኢየሱስ ቴክኒካል ኮሌጅ ተማሪዎች ዲን ከፍትሌ ቶራይቶ እንደተናገሩት
ኮሌጁ በ2016 የት/ርት ዘመን ከተቀበለው 800 ተማሪዎች 393 ተማሪዎችን በዲግሪና ቴክኒክና ሞያ ትምህርት ዘርፍ አስመርቋል።

ኮሌጁ ለመጀመሪያ ጊዜ ከተለያዩ ተቋማት ጋር በመተባበር በሶላር ኢነርጂ አጠቃቀምና ጥገና ዘርፍ አጫጭር ኮርሶችን መስጠት መጀመሩ ልዩ ያደርገዋል ብለዋል።

በምረቃ ፕሮግራሙ ላይ በእንግድነት የተገኙት የአርባምንጭ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ምህረቱ ተሰማ ለተመራቂዎች ባስተላለፉት የስራ መመሪያ ተመራቂዎች ሁለንተናዊ ስብእና ተላብሰው ሳይማር ያስተማራቸውን ማህበረሰብ በቅንነት እንዲያገለግሉ አሳስበዋል።

ኢትዮ ኮደርስ የስራ ፈጠራ እና የቴክኖሎጂ ስልጠና እድልን ተመራቂዎች መጠቀም እንዲችሉ የአርባምንጭ ከተማ አስተዳደር በመቅረብ ከወዲሁ እንዲመዘገቡ ምክትል ከንቲባው ጋብዘዋል።

አስተያየታቸውን የሰጡ የኮሌጁ ተመራቂዎች
ስብእናን በመላበስ ባገኙት እውቀት የወጡበትን ማህበረሰብ ለማገልገል ዝግጁ ነን ብለዋል።

በመጨረሻም በትምርት አቀባበላቸው ብልጫ ላመጡ ምሩቃን የማበረታቻ ሽልማት አሰጣጥ ተካሂዷል።

ዘገባው የአርባምንጭ FM 90.9 ነወ

 !The annual summer evangelism movement of the church, in which all members participate, will start on August 7, 2024. A...
09/08/2024

!

The annual summer evangelism movement of the church, in which all members participate, will start on August 7, 2024.

Are you ready to confess the good news, to share the living Word, to show the path of salvation and to proclaim the eternal life?


Dhuga ba'umsi Wangeelaa yeroo gannaa  waggaa waggaadhaan Amantoota hundumaa hirmaachisuudhaan geggeeffamu inni bara kana...
09/08/2024

Dhuga ba'umsi Wangeelaa yeroo gannaa waggaa waggaadhaan Amantoota hundumaa hirmaachisuudhaan geggeeffamu inni bara kanaa Hagayya 1, bara 2016 A.L.I.tii kaasee torban sadi'if walitti fufiinsaan geggeeffam.

Kanaaf isin;
Sagalee misiraachoo kana labsuuf, dubbii jireenyaa namoota biraan ga'uuf, karaa fayyinaas namootatti agarsiisuu fi waa'ee jireenya baraa baraa labsuuf qophooftaniittu?


ለ25 አገልጋዮች የቅስና ሹመት ተሰጠ                             * *   * * *   * *በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ወለል ቤቴል ሲኖዶስ ለቃሉና ...
09/08/2024

ለ25 አገልጋዮች የቅስና ሹመት ተሰጠ
* * * * * * *
በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ወለል ቤቴል ሲኖዶስ ለቃሉና ቅዱሳት ሚስጥራት አገልግሎት ያግዝ ዘንድ ለ 25 አገልጋዮች የቅስና ሹመት ተሰጥቷል።

መርሃግብሩም በዳል ዋበራ ወረዳ፤ ቃቄ ከተማ፣ ቃቄ ቤቴል ማህበራነ ምዕመናን የተከናወነ ሲሆን ቃለ እግዚአብሔር በማስተማር ሹመቱን የቤተ ክርስቲያኒቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ቄስ ዶ/ር ታሪኩ ቶሎሳ ሰጥተዋል።

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ከተመሰረቱ የቤተ ክርስቲያኒቱ አዳዲስ ሲኖዶሶች መሃከል አንዱ በሆነው የወለል ቤቴል ሲኖዶስ የቅስና ሃላፊነት ሲሰጥ ለመጀመሪው ጊዜ ሲሆን አገልጋዮቹም ወደመጡባቸው የአገልግሎት አከባቢዎች ሲመለሱ ለቤተ ክርስቲያኒቱ የቃል እና ቅዱሳት ሚስጥራ አገልግሎት ተደራሽነት ልዩ አስተዋዕፅዎ እንደሚኖረው ተጠቅሷሎ።

ለመከሩ ሰራተኞችን እየላከልን ያለ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!
- - - - - -
Tajaajiltoota 25f muudamni lubummaa kennamee.
* * * * * * *
Waldaa Kiristaanaa Warra Wangeelaa Mekane Yesuus Itoophiyaa, Sinodoosi Beetel Walalatti tajaajiltoonni 25 tajaajila Dubbii fi dhoksaa Qulqulluu akka deeggaraniif muudamaniiru.

Sagantichis Aanaa Daal Waabaraa, Magaalaa Qaaqee, Waldaa Amantootaa Qaaqee keessatti kan geggeefame yemmuu ta'u Sagalee Waaqayyoo barsiisudhaan muudamicha kan laatan Itti Aanaa pireesidaantii waldittii kan ta'an Luba Dr. Taarikuu Tolasaa turanii.

Sinoodosota yeroo dhihoo asitti hundeefaman keessaa tokko kan ta'e Sinodoosiin Beetel Walal keessatti mudamnni lubummaa yemmuu kennamu kan jalqabaa yemmuu ta'u tajaajiltoonni Kunis bakka dhufanitti yemmuu deebi'an tajaajila Dubbii fi dhoqsaa qulqulluu waldittiin kennituu qaqqabsiisuu keessatti shoora ol aanaa akka qabaatu ibsameera.

Waaqayyoo inni hojeetota midhaan sassaaban nuuf ergaa jiru haa galatoomu!
- - - - - -
EECMY gave ordination for 25 ministers
* * * * * * *
In the Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus, Wallel Betel Synod, 25 ministers received ordination for the service of the Word and Sacrament.

On the service held in Dal Wabera Woreda, Qaqe city, Qaqe Betel Congregation, Vice President of the EECMY, Rev Dr Tariku Tolosa, gave the authority of priesthood after teaching the living Word of God.

Wallel Betel Synod has been among

EECMY_Cathedral_Design
31/07/2024

EECMY_Cathedral_Design

Address


Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00

Telephone

+251911454205

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mekane Yesus TV posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Opening Hours
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share