Ethiotech

Ethiotech 💫የ PowerPoint አዘገጃጀትና ማማር ችግር ✅
💫አልያም የማዘጋጃ ሰኣት አጥሮታል?✅

😱😱እንግዲያስ እኛ ጋር መፍትሔ አለ ይሎታል🤩🤩
✨ለተለያዩ

10/01/2024
09/01/2024

የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ከዓለም አቀፍ ሕግ አንጻር⁉️

በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የህግ መምህር አቶ በፍቃዱ ድሪባ ለኢፕድ በሰጡት ማብራሪያ‼️

👉 የተባበሩት መንግስታት የባህር በር ህግ አንቀጽ 69 የባህር በር የሌላቸው ሀገራት በአካባቢው ያለውን የባህር በር የመጠቀምና የመሸጋገር አለም አቀፍ መብት እንዳላቸው ይደነግጋል፣

👉 ኢትዮጵያን ያለቀይባህር ፤ቀይባህርንም ያለኢትዮጵያ ማሰብ አይቻልም፣

👉 በትርክት የነበረን እውነታ መቀየር ባይቻልም ማንሻፈፍ ግን ይቻላል፤

👉 ከባህር በር ተያይዞ ኢትዮጵያ የገጠማት ችግር የትርክ መንሻፈፍ ነው፣

👉 ባለፉት 30 አመታት ሰለባህር በር ማውራትም ሆነ የኢትዮጵያን የባለቤትንት መብት መጠይቅ እንደነውር ይቆጠር ነበር፣

👉 በእነዚሁ አመታት ከባህር በር ጋር የተያያዙ ጥናቶችና ምርምሮች ሁሉ ታግደው ቆይተዋል፣

👉 ኢትዮጵያ ለወደብ ኪራይና ለመጓጓዣ ከፍተኛ ዶላር ስለምታፈስ የኑሮ ውድነቱ እንዲባባስ ምክንያት ሆኗል፣

👉 ኢትዮጵያ ከቀይ ባህር እንድትርቅ የተደረገበት አካሄድ ምንም አይነት ህጋዊ መሰረት የሌለው፣

👉 የተመድ ሲቋቋም ካወጣቸው ድጋጌዎች አንዱ ሀገራት የቅኝ ግዛት ውሎችን የመቀበል ግዴታ የለባቸውም፣

👉 ኢትዮጵያ አንደኛ የባህር በር የማግኘት መብት፤ ሁለተኛ የባህር በር ባለቤትነት መብት ያላት ሀገር ነች፣

👉 ኢትዮጵያ እነዚህ መብቶች የመጎናጸፍ መብት ያላት በመሆኑ ያነሳቻቸው ጥያቄዎች ህጋዊ መሰረት ያላቸው ናቸው፣

👉 የአለም አቀፍ ውሎችን ስንመለከት ኢትጵያን የባህር በር የሚያሣጣት አንዳችም ነገር የለም፤

👉 የአለም አቀፍ ፍርድ ቤት መመስረቻ ጽሁፍ አንቀጽ 38 ላይ አንድ ሀገር ኢፍትሃዊ ውሳኔ ተወስኖብኛል ብሎ ካሰበ ጥያቄውን ማቅረብና መሟገት ይችላል፣

👉 በቨርሳይለስ ስምምነት ጀርመን ለፖላንድ የራሷን መሬት ቆርሳ ሰጥታለች፣

👉 ፖላንድ ተቆልፎባት መኖር ስለሌለባት ጀርመን መሬቷን አሳልፋ በመስጠትና ፖላንድ የባህር በር ባለቤት ሆናለች፣

👉 ሁሉም ኢትዮጵያዊ መንግስት የጀመረውን ጥረት ሊያግዝና ኢትዮጵያም ወደ ታሪካዊ መበቶቿ እንድተመለስ የበኩሉን ጥረት ሊደርግ ይገባል፣

#የዜና ምንጭ የኢትዮጵያ ፕሬስ ኤጀንሲ

06/01/2024
09/12/2023

💫የ PowerPoint አዘገጃጀትና ማማር ችግር ✅
💫አልያም የማዘጋጃ ሰኣት አጥሮታል?✅

😱😱እንግዲያስ እኛ ጋር መፍትሔ አለ ይሎታል🤩🤩
✨ለተለያዩ project presentation
✨ ለተለያዩ ስብሰባዎች
✨ ለ Business Plan
🔥 እንዲሁም እርሶ በፈለጉትና ባዘዙን ሀሳብ ላይ ተመርኩን ምርጥና ማራኪ የታዳሚውን ቀልብ ሚስብ አድርገን በተመጣጣኝ ዋጋ እናዘጋጅሎታለን👌

●▬▬▬ஜ۩Techno Team۩ஜ▬▬▬●
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉👉👉👉+251934353680

06/12/2023

You can view and join right away.

💫የ PowerPoint አዘገጃጀትና ማማር ችግር ✅💫አልያም የማዘጋጃ ሰኣት አጥሮታል?✅ 😱😱እንግዲያስ እኛ ጋር መፍትሔ አለ ይሎታል🤩🤩✨ለተለያዩ project presentation ✨ ለተለያዩ ...
06/12/2023

💫የ PowerPoint አዘገጃጀትና ማማር ችግር ✅
💫አልያም የማዘጋጃ ሰኣት አጥሮታል?✅

😱😱እንግዲያስ እኛ ጋር መፍትሔ አለ ይሎታል🤩🤩
✨ለተለያዩ project presentation
✨ ለተለያዩ ስብሰባዎች
✨ ለ Business Plan
🔥 እንዲሁም እርሶ በፈለጉትና ባዘዙን ሀሳብ ላይ ተመርኩን ምርጥና ማራኪ የታዳሚውን ቀልብ ሚስብ አድርገን በተመጣጣኝ ዋጋ እናዘጋጅሎታለን👌

●▬▬▬ஜ۩Techno Team۩ஜ▬▬▬●
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉👉👉👉+251934353680
Telegram 👉https://t.me/ethiotech72
YouTube 👉https://youtube.com/?si=EkGHz6J2S-zxVozH

You can view and join right away.

06/12/2023

ምርጥ PowerPoint አዘገጃጀት
👇👇👇👇👇
ማሰራት ከፈለጉ ያናግሩን

ምርጥ PowerPoint አዘገጃጀት
06/12/2023

ምርጥ PowerPoint አዘገጃጀት

Address


Telephone

+251934353680

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiotech posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share