02/02/2024
"የዘንድሮው የሐጅ ጉዞ ዋጋ 329,000 ብር ሆኗል" #መጅሊስ
ረጀብ 20/1445
ጥር 23/2016
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የሐጅ እና ዑምራ ዘርፍ የ1445/2016 የሐጅ ምዝገባ መጀመሩን አስመልክቶ በዛሬው ዕለት በጠቅላይ ምክር ቤቱ ግቢ መግለጫ ሰጥቷል።
የዘንድሮው የሐጅ ጉዞ ዋጋም 329,000 (ሦስት መቶ ሃያ ዘጠኝ ሺ ብር) እንደሚፈልግ አስታውቋል።
የሚንበር ሪፖርተር ከስፍራው ያጠናቀረችውን ከአፍታ ቆይታ በኋላ እናቀርባለን።