Amhara Mass Media Agency Family

  • Home
  • Amhara Mass Media Agency Family

Amhara Mass Media Agency Family This Page is created to only for those who are dedicated to change our Agency. The purpose is to str

08/01/2025
08/01/2025

ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ በላሊበላ ምን ተናገሩ

08/01/2025

የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ለመታደም በላሊበላ የተገኙ ምእመናን

08/01/2025
08/01/2025

የቤዛኩሉ ሥርዓት በላሊበላ

08/01/2025
08/01/2025

ቅሽ ኩንጢስ

👉 ወይ ኽምረ ብሔረ እቅ ጭሰጭሰን ብልፅግነ ፓርቲ ጨፍት ጽ/ጝን ዲቈተ አት ዳግም ባይነሳኝ እየሱስ ክርስቶስቱ ልድት በሊዝ ወዝ ችጝዘቱ እፃ ዲቈዲቁሱ።

👉 አበርገሌ ወረደዙ ቃውሰተ አይነተ ከንቲቨ አት ነይኑ በላይ ጝተቕመ ስመ ጭሰጭሰን ምኽር ጝኒዙ ሽⶔዝ ልድት በሊዝ ወዝ ችጝዘትዙ እፃ ዲቈዲቁስጝኩጙ።

👉 ማይቡሊት አልተነ ካምፒል ፅበቁ ፊንቅልሸጢዝ በልድ ምላስን ፃቨነውዝ ምዘትዙ አቭኑወ ፃቭሽቱ

👉 ፃግቭጂ ወረደ ፃተ ኻትመይል ልድት በልድ ምላስን ፃቨነውዝ በሊዝ አቐው ኹረ ጅቨነንስ ችግርሸቁ ዊግነንዝ ምዘት አቭኑወ ፃቭሽተነውድ ጋልፅሽቱ።

👉 አፋርት ብሄሩ ክልሉ መንግስት አውር ጭሰጭሰተ ሃጂ አወል አርባ ልድት በልድ ምላስን ፃቨነውዝ ወዝ ችጝዘትዙ አፃ ዲቈዲቁስጝኩጙ።

👉 ትኽነ ሚኒስቴር መቄዶኒያ ቀሰው ፃቨተ ገረደይዝ አምቡላንስ ዝመ 4 ነቁጠ 5 ሚሊዮን ቁርሽዝ ጊምትሸው ጥላ ዝመ ጎዘመዙ ከቨ ፃቭኩ።

👉 ልድት በልድ ቺተቺተቁ ስፍሊል እብለውትዝ ኪብርሸ ግሪኩ።

👉 ጥቅለተ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ልድቱ በልድ ምላሰን ፃቨነውዝ ጝነ ምጝግስቲል መድ አቭኑስጙ።

👉 ኢትዮጵየት አፍሪካቲስ ማርፅሽተተ ቱሪዝምዙ ችጝሽተነ ፃቨነንስ ቱሪዝምዙ ስፍልድ ዓልም አቅቨ ደረጀድ እቻዝንጠጘድ ፃቭሽተጙ አቐነውድ ቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ጋልፅጙ።

ይና ቴሌግራምድ ለውርድጥን ፡ https://t.me/AMCHimtagne
ቲክቶክድም ለውርድጥን https://www.tiktok.com/.himtagne

08/01/2025
07/01/2025
07/01/2025
07/01/2025

ቀጥታ ከላሊበላ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አከባበር የዋዜማ ሥነ ሥርዓት

07/01/2025
07/01/2025
07/01/2025

"የልደት በዓል የእግዚአብሔርን ፍጹም ፍቅር ያየንበት፤ የመዳናችን ተስፋ የተገለጠበት ትልቅ የደስታ ቀን ነው" አቡነ ልሳነ ክርስቶስ ማቲዮስ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2017 ዓ.ም(አሚኮ)በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን የባሕር ዳር እና ደሴ ካቶሊካዊ ሰበካ ጳጳስ አቡነ ልሳነ ክርስቶስ ማቲዮስ ለልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

አቡነ ልሳነ ክርስቶስ ማቲዮስ በመልዕክታቸው የተከበራችሁ የሀገረ ስብከታችን ካቶሊካውያን ምዕመናን፣ ካሕናት፣ መነኮሳት እና መነኮሳን እንዲሁም መልካም ፈቃድ ያላችሁ የክልላችን ሕዝቦች፣ በሀገርም ኾነ ከሀገር ውጪ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ሁሉ እንኳን ለ2017 ዓ.ም የጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደት አደረሳችሁ ብለዋል።

"የልደት በዓል የእግዚአብሔርን ፍጹም ፍቅር ያየንበት፣ የመዳናችን ተስፋ የተገለጠበት ትልቅ የደስታ ቀን ነው" ያሉት አቡነ ልሳነ ክርስቶስ ማቲዮስ ከሞት ዕዳ ነጻ የሚያወጣው እስኪመጣ ድረስ በጭንቅ የቆየው የሰው ዘር መልካም ዜናን ሰማ ነው ያሉት።

በኢየሱስ ክርስቶስ ልደት የእዳ ደብዳቤያችን መሰረዝ ተስፋችን ተረጋገጠ ያሉት አቡነ ልሳነ ክርስቶስ ማቲዮስ ይህ ተስፋ ባለፉት ዘመናት ለነበሩት ብቻ ሳይኾን ዛሬም በግል፣ በቡድን፣ በማኅበርም ምክንያት በውጥረት፣ በስጋት እንዲሁም በጭንቀት ውስጥ ለምንገኝ ለዛሬው ትውልድም አስተማማኝ ተስፋ ነው ብለዋል።

በዓሉ አምላክ ኾኖ ሳለ ሰው ስለኾነው በዚህ በልደት ቀን የተፈጸመውን ታላቅ የደኅንነት ምስጢር ስለያዘው ሕጻን የተነገረበት ጊዜ ነበር ነው ያሉት።

እረኞች የጌታን መወለድ ምሥራች በሰሙ ጊዜ ከሰማይ መላዕክት ጋር ኾነው ዘመሩ ያሉት አቡነ ልሳነ ክርስቶስ ማቲዮስ መልዕክቱም በሰማይ እና በዙፋኑ ለተቀመጠው የሚገባውን ክብር ሲደርሰው በእርግጥም በምላሹ ደግሞ ሰላምም በምድር በትጋት ለሚጠብቁት ሁሉ እንደሚደርስ ማረጋገጫ ነው ብለዋል።

ዛሬም የሰው ልጅ ከሰላም የበለጠ የሚፈልገው እና ቢያገኘውም ሊደሰትበት የሚችል ነገር የለም። ይህ የሰላም ጉዳይ ሁሉም በጋራ ከእንቅልፉ መንቃትን እና መተባበር፤ ከጥፋት መመለስን እና ሰላም ማውረድን፤ በእውነተኝነት በጋራ መሻትን የሚጠይቅ ጉዳይ እንደኾነ ገልጸዋል።

የሰላማችን መምጣት በሰላም እጦት ተጨንቀን የምንገኝ ሁሉ ትኩረታችንን ሊስብ ይገባል። ስለዚህ የሚገባውን ክብር ለአምላካችን ልንሰጥ ተጠርተናልና ሳንቆጥብ እንድንሰጠው ይገባናል ብለዋል።

የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል ስናከብር በዙሪያችን የሚገኙትን ችግረኞችን እናስባቸው ብለዋል። የጦርነት ሰለባ የኾኑትን የክልላችን እና የሌሎችንም ክልሎች ሰዎች እናስባቸውም ብለዋል።

በማረሚያ ቤት፣ በሆስፒታል፣ በድንበር ጥበቃ ላይ ለምትገኙ ሁሉ እግዚአብሔር እንኳን ለ2017 ዓ.ም የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት በሰላም በጤና አደረሳችሁ ነው ያሉት።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን

07/01/2025

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amhara Mass Media Agency Family posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share