Fentale Media

  • Home
  • Fentale Media

Fentale Media We are “Fentale Media”. Fentale Media envisages becoming the most trusted media channel covering

ለእነዚህ ታዳጊ ልጆች ምን ተብሎ ይነገራል። ጉድሽ ያማያልቅ ኢትዮጵያ።ነብስ ይማር።
10/04/2024

ለእነዚህ ታዳጊ ልጆች ምን ተብሎ ይነገራል። ጉድሽ ያማያልቅ ኢትዮጵያ።
ነብስ ይማር።

ለፈንታሌ ሚዲያ አድማጮች
10/04/2024

ለፈንታሌ ሚዲያ አድማጮች

https://www.youtube.com/live/ATDGYJ_fbDI?si=GJdrXlWZ5-NwU1A3
18/02/2024

https://www.youtube.com/live/ATDGYJ_fbDI?si=GJdrXlWZ5-NwU1A3

ፈንታሌ ሚዲያን ሰብስክራይብ ያድርጉ። በSupper Chat እና በSupper Sticker ፈንታሌ ሚዲያ ያግዙ ። ስለተከታተሉን እናመሰግናለን። / subscribe Fentale media ማገዝ ለምትፈልጉ በዚህ ስልክ ያግ...

https://youtube.com/live/VpHHhJ3KraQ
15/02/2024

World Radio Day is celebrated on Feb 13 each year, honoring the enduring influence of radio as a medium that has informe...
13/02/2024

World Radio Day is celebrated on Feb 13 each year, honoring the enduring influence of radio as a medium that has informed, entertained, and educated audiences worldwide for over a century.

https://www.youtube.com/live/uIxRqM9WBKc?si=Mk-IEJLLLNkwHm9g
12/02/2024

https://www.youtube.com/live/uIxRqM9WBKc?si=Mk-IEJLLLNkwHm9g

ፈንታሌ ሚዲያን ሰብስክራይብ ያድርጉ። በSupper Chat እና በSupper Sticker ፈንታሌ ሚዲያ ያግዙ ። ስለተከታተሉን እናመሰግናለን። / subscribe Fentale media ማገዝ ለምትፈልጉ በዚህ ስልክ ያግ...

ጋዜጠኛ እያሱ ፈጠነ፣ ፈጣሪ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው። ለቤተሰቦችህ መፅናናትን ይስጣቸው።
11/02/2024

https://www.youtube.com/live/31_rfyOVDHc?si=ZLRCdW1TauyQFMMH
11/02/2024

https://www.youtube.com/live/31_rfyOVDHc?si=ZLRCdW1TauyQFMMH

ፈንታሌ ሚዲያን ሰብስክራይብ ያድርጉ። በSupper Chat እና በSupper Sticker ፈንታሌ ሚዲያ ያግዙ ። ስለተከታተሉን እናመሰግናለን። / subscribe Fentale media ማገዝ ለምትፈልጉ በዚህ ስልክ ያግ...

ታሜ ምን ይባላል ፈጣሪ የመረጠው አደረገ።  ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው። ቤተሰብህ መፅናናቱን ይስጣቸው።
11/02/2024

ታሜ ምን ይባላል ፈጣሪ የመረጠው አደረገ። ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው። ቤተሰብህ መፅናናቱን ይስጣቸው።

https://www.youtube.com/live/knWIWZcpLAo?si=ywXc_5oDf0qVOJTt
08/02/2024

https://www.youtube.com/live/knWIWZcpLAo?si=ywXc_5oDf0qVOJTt

ፈንታሌ ሚዲያን ሰብስክራይብ ያድርጉ። በSupper Chat እና በSupper Sticker ፈንታሌ ሚዲያ ያግዙ ። ስለተከታተሉን እናመሰግናለን። / subscribe Fentale media ማገዝ ለምትፈልጉ በዚህ ስልክ ያግ...

https://www.youtube.com/live/1ceXx_CMtKw?si=phCTEItR8OdgzVrR
04/02/2024

https://www.youtube.com/live/Q8u5VW083Fw?si=WmEQNupWyFr4CRDw
02/02/2024

#

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተራዘመ።

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አንደኛ ልዩ ስብሰባው በአማራ ክልል የታወጀውን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለተጨማሪ አራት ወራት አራዝሞታል።

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በሁለት ተቃውሞ በሶሰት ድምፅ ተአቅቦ በአብላጫ ድምፅ ነው ለአራት ወራት የተራዘመው።

26/01/2024

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ከትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ጋር በጦርነቱ ምክንያት የተቋረጠውን የኹለትዮሽ ግንኙነት ለማስቀጠል ይቅርታ ጠይቋል።

ትግራይ ክልል በጦርነቱ ወቅት ችግር ላይ በነበረበት ወቅት ቁሳዊና መንፈሳዊ ድጋፍ አለማድረጉን የጠቀሰው ምክር ቤቱ፣ የግጭት ማቆም ስምምነቱ ከተፈረመ በኋላ በክልሉ ጉብኝት አለማድረጉ እንዲኹም የክልሉ የእስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት መግለጫ ሲያወጣ ምላሽ አለመስጠቱ ስሕተት እንደነበር ገልጧል።

ጠቅላይ ምክር ቤቱ፣ ከክልሉ እስልምና ምክር ቤት ጋር ተቋርጦ የቆየው ግንኙነት እንዲጠናከርና እንደገና በጋራ መስራት እንዲጀመር ጠይቋል።

የክልሉ ከፍተኛ ምክር ቤትም ይቅርታውን መቀበሉን አስታውቋል።

Address

Telephone

+251969004787

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fentale Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Fentale Media:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share