Hawaassa Times Odoo

  • Home
  • Hawaassa Times Odoo

Hawaassa Times Odoo Anti-Dictator Sidaamu halaali roorano moorano godowinsara roduuwansa sh*tanore kaliiqi mitto barra yoo aanonsa
(1)

እንዲሁ ኋለኞች ፊተኞች፥ ፊተኞችም ኋለኞች ይሆናሉ፤ የተጠሩ ብዙዎች፥ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸውና።     ማቴዎስ 20:16"በኔ ተራ ነዉ የቆምሽዉ.. ብሎ ጅማ ላይ ሊደበድበኝ ነበር!!"😭😭...
03/01/2024

እንዲሁ ኋለኞች ፊተኞች፥ ፊተኞችም ኋለኞች ይሆናሉ፤ የተጠሩ ብዙዎች፥ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸውና።
ማቴዎስ 20:16

"በኔ ተራ ነዉ የቆምሽዉ.. ብሎ ጅማ ላይ ሊደበድበኝ ነበር!!"😭😭
ዘማሪት ዘርፌ ከበደ

እንደዉ ሲነሳ ነገሩ ገርሞኝ ነዉ። ጌታ በጊዜዉ ነገሮችን ይገልጣል፤ ቤቱንም ራሱ ያጠራል። ከወንድሜ ኤፍሬም ዓለሙ ጋር በአገልግሎት በሁለት የአገልግሎት መድረኮች ተገናኝተን አገልግለን ነበር። እናም ተራ ተሰጥቶኝ አገልግዬ ከመድረክ ስወርድ "በኔ ተራ ነዉ የቆምሽዉ!" ብሎ ሰድቦኝ የሙዚቃ ተጫዋቾቹ ቢያረጋጉትም ካልደበደብኳት ሁሉ ብሎ እንደነበር ቤዝ ጊታር ተጫዋች እነ አማኒ ገላግለዉ ነዉ ከኤፍሬም ቡጢ የተረፍኩት፡፡ ኤፊ በጣም ስሜታዊ ነዉ፡፡ እባካችሁ ጌታን እንደሚያዉቅ ሰዉ እንዲሆን ምከሩት፡፡ እኔ እሱ ባለበት መድረክ ሁለተኛ ላለመገኘት የወሰንኩት ከተረበሽኩበት የጅማዉ የአገልግሎት መድረክ በኋላ ነዉ።"

 (PhD)Mitootu Gidoyido Rukaasho ikkitinohura isi Doktereetesi digaraho yitani torbitani hossano hinaasatero dianfani. Do...
31/12/2023

(PhD)
Mitootu Gidoyido Rukaasho ikkitinohura isi Doktereetesi digaraho yitani torbitani hossano hinaasatero dianfani. Doktera agureena profeessere Dagate leellinore keere abbanore loosa hoongiro massitano? isi loososi loosano dagasi egensiisano magano huucirano galaxano Danchare assino sidaama mimmitu ledo itamoonke hadaratena🙏

በሲዳማ የሰላም ዕሴት ዙሪያ የተጻፈና "አፊኒ"  የተሰኘ መጽሐፍ ተመረቀ***************************በአራርሶ  ገረመው (ዶ/ር) የተጻፈውና  ትኩረቱን  በሲዳማ   የሰላም  ዕሴ...
31/12/2023

በሲዳማ የሰላም ዕሴት ዙሪያ የተጻፈና "አፊኒ" የተሰኘ መጽሐፍ ተመረቀ
***************************

በአራርሶ ገረመው (ዶ/ር) የተጻፈውና ትኩረቱን በሲዳማ የሰላም ዕሴት ዙሪያ ያደረገው አፊኒ መጽሐፍ ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት ለምረቃ በቅቷል።

አፊኒ መጽሐፍ የተለያዩ አለመግባባቶችን በውይይት ለመፍታትና ሁለቱንም ወገኖች በእኩልነት መዳኘት የሚያስችል እንደሆነም የመጽሐፉ ደራሲ አራርሶ ገረመው (ዶ/ር) ገልጸዋል።

"አፊኒ" አልሰማችሁም ወይ ? የሚል ትርጓሜ ያለው ሲሆን የልዩነት ሀሳብ ያላቸው ሰዎች መሰማት መደማመጥ ይኖርባቸዋል የሚል ሀሳብ አለው።

መጽሃፉ በውስጡ የተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ያካተተ ሲሆን ሰላምን ለማስፈን የራሱን አስተዋጽኦ ይኖረዋል ነው የተባለው ።

የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን እያከናወናቸው የሚገኙ ስራዎችን ለማገዝ አይነተኛ መሳሪያ ሆኖ እንደሚያገለግል ደራሲው አብራርቷል ።

በመጽሐፉ ላይ አስተያየታቸው የሰጡት ጽሀፊ ተውኔትና ገጣሚ አያልነህ ሙላቱ መጽሃፉ ሀገር በቀል እውቀቶችን መጠቀም የሚያስችልና በሀገሪቱ ውስጥ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት የራሱ ሚና ያለው መሆኑ ተናግረዋል ።

መጽሐፉን ሁሉም ዜጋ ሊያነበውና እሴቱን ሊጠቀምበት እንደሚገባም ተመላክቷል።



Adhamate Qixaabani noota diire hexose mursiisihu techo usuru kototora tonaa-lee dirira muroonisi ለማግባት ዝግጅት ላይ የነበረችውን ል...
28/12/2023

Adhamate Qixaabani noota diire hexose mursiisihu techo usuru kototora tonaa-lee dirira muroonisi
ለማግባት ዝግጅት ላይ የነበረችውን ልጅ ጠልፎ ተስፋዋን ያጨለመው ተከሳሽና ጠላፊ ለአሥራ ሥድስት ዓመት ተፈርዶበታል።
ለወንጀል የሚትነሳሱ ወንድሞች ከክፋት ይልቅ መልካሙን አስቡ ከጨለማ ብርሃን ይበልጣል ከጸጸት ሠላም ይሻላል።

Julian Alvarez: FOOTBALL COMPLETED! 🏆✔️And he is only 23⚽️💪  |
23/12/2023

Julian Alvarez: FOOTBALL COMPLETED! 🏆✔️

And he is only 23⚽️💪

|

የቻምፒየንስ ዕጣ ድልድሉ ወጥቷል   ማንችስተር ዪናትድ ከአምበርቾ ከነማ🤣😂
18/12/2023

የቻምፒየንስ ዕጣ ድልድሉ ወጥቷል
ማንችስተር ዪናትድ ከአምበርቾ ከነማ🤣😂

አገልጋይ ነን ባዮች ከቀነኒሳ ተማሩት "ድሀ በበዛባት አገር ሀብታምም ደሀ ነው" -ትሁቱ ጀግናው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ   ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችችን ይቀላቀሉ https://t.me/+...
18/12/2023

አገልጋይ ነን ባዮች ከቀነኒሳ ተማሩት

"ድሀ በበዛባት አገር ሀብታምም ደሀ ነው" -ትሁቱ ጀግናው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ

ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችችን ይቀላቀሉ https://t.me/+iCGjOjEimclhNTgy

ጠያቂ:- በውጭ ሀገር እንደምናውቀው አትሌቶች
ቅንጡ Super Car የሚባሉትን መኪናዎች ነው የሚያሽከረክሩት ቀነኒሳስ?

ቀነኒሳ:- እውነት ለመናገር በሀገራችን አለኝ ብለህ ዘመናዊና ቅንጡ መኪና ይዘህ ለመውጣት ህሊናህ አይፈቅድም:: ምክኒያቱም ከቤትህ ወጥተህ እስክትመለስ በየመንገዱ ተቸግሮ ማደሪያና የሚበላው አጥቶ የሚለምንህ አለ። በዚህ ሁሉ ውስጥ አንተ አለኝ ብለህ በዚህ ህዝብ ላይ ልታይ ልታይ ማለት ምን ያደርጋል? አንድ አባባል አለ 'ድሀ በበዛባት አገር ሀብታምም ደሀ ነው' ።

በየመንገዱ የምታየው ሁሉ እናት አባትህ እህት ወንድምህ ነው:: ታዲያ ማን ላይ ነው ይህን የምታደርገው? ስለዚህ እኔ የማሽከረክረው መኪና በጣምም የወረደ ባይሆንም መካከለኛ ነው።"

ቀነኒ ኬኛ!😍

Koni manchi mine seekine la'nona umisira amanaminoha dilawanonaአህያ ሥጋ በከተማዎች ይሸጣል ከተባለ ወድህ ለብዙ ሰዎች የሥጋ ፍላጎት ከመቀነሱ የተነሳ የ...
14/12/2023

Koni manchi mine seekine la'nona umisira amanaminoha dilawanona
አህያ ሥጋ በከተማዎች ይሸጣል ከተባለ ወድህ ለብዙ ሰዎች የሥጋ ፍላጎት ከመቀነሱ የተነሳ የሥጋ ነጋዴዎች ሉካንዳ ቤት የከብቶችን ጭራ ይዞ ብቅ ብሏል።
እንደዝህ ያደረገው ግን ታማኝ ሆኖ አይመስለኝም ሥራው ይፈቸሽ😂

😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 .Makiini'yata spookiyo hiiqootoe yee Shawa Dotorcha shuguxetteni Shii😭ዶክተር እስራኤል ጥላሁን ይባላል። ቦሌ አትላስ አከባቢ መኪናው...
14/12/2023

😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
.
Makiini'yata spookiyo hiiqootoe yee Shawa Dotorcha shuguxetteni Shii😭

ዶክተር እስራኤል ጥላሁን ይባላል። ቦሌ አትላስ አከባቢ መኪናውን እያሽከረከረ በማለፍ ላይ ሳለ ከአጠገቡ የሚያልፍ ሌላ ተሽከርካሪ ስፖኪዮ ሰበረ።

የመኪናው ስፖኪዮው የተሰበረበት ሰውም መኪናውን አቁሞ ይወርድና የሺዎችን ህይወት ከፈጣሪ ቀጥሎ እየተረፈ ለለው ዶክተር እስራኤልን በማን አለብኝነት በሽጉጥ ግንባሩ መትቶት ገድሎታል።

8,000 ብር ለማያወጣ ስፖኪያ ሰው ሰራሽ ለማይረባ ነገር የሰውን ውድ ህይወት መቅጠፍ ያውም በህክምና ሙያው የሺዎችን ህይወት ከሞት የሚያተርፍ ዶክተርን መግደል እጅግ የሚያሳዝን አረመኔነት ነው።

ገዳዩም በ VIP የሚንቀሳቀስ የመንግስት መኪና መሆኑ ተገልፅዋል።


  ታዬ ሥልጣን ለጉድ ይወዳል(በምስሉ ላይ ምልክት የተደረገባቸው ታዬ ዳንደአ እና ኩምሳ ድሪባ(ጃል መሮ) ናቸው።በዚህ ምስል ላይ ከሚታዩት አብዛኞቹ ዛሬ ድረስ የት እንደደረሱ የሚያውቁት ታዬ...
11/12/2023

ታዬ ሥልጣን ለጉድ ይወዳል

(በምስሉ ላይ ምልክት የተደረገባቸው ታዬ ዳንደአ እና ኩምሳ ድሪባ(ጃል መሮ) ናቸው።

በዚህ ምስል ላይ ከሚታዩት አብዛኞቹ ዛሬ ድረስ የት እንደደረሱ የሚያውቁት ታዬ ዳንደአ እና አለቃዎቹ ናቸው። 1996 ታዬ ዳንደአ በምስራቅ በኩል ያለውን የኦሮሞ ነጻነት ግንባርን እንዲቀላቀሉ በአንድ መኪና የወሰዳቸው የሶስተኛ እና የአራተኛ አመት 42 የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን ድሬዳዋ ለምሳ ከመኪና እንደወረዱ ታዬ ሳይመለስ ሲቀር የተቀሩት በሙሉ ተይዘው ወደ ፊንፍኔ ነው የተወሰዱት።

(በነገራችን ላይ በዩኒቨርስቲው የከበዳቸውን ትምህርት ሲያስጠናቸው የነበረው መሮ እንደነበረ ዛሬም በህይወት ያሉት ይመሰክራሉ።

ጩኸታችን እንቀጥላለን አሁንም ስሚ ካገኘን የሲዳማ ቡናና አመራር  እንዳለ ይነሱልን ብቻል ይጠይቁልን  እስከአሁን ምንም ሳይሰሩ የሰበሰቡት  ብር ገብ ይደረግ።    ለዋንጫ የሚፎካከር ቡድን ...
10/12/2023

ጩኸታችን እንቀጥላለን አሁንም ስሚ ካገኘን
የሲዳማ ቡናና አመራር እንዳለ ይነሱልን ብቻል ይጠይቁልን እስከአሁን ምንም ሳይሰሩ የሰበሰቡት ብር ገብ ይደረግ።

ለዋንጫ የሚፎካከር ቡድን በየቀኑ ስሸነፉ ማዬት ያሳፍራል🤑🤗
ሲዳማ ቡና በድሬዳዋ ከነማ 2 ለ0 ተሸንፈዋል።
ካለ አሰልጣኝ ሁለተኛ ጨዋታቸውን ያካሄዱት ቡናማዎቹ በተከታታይ በተጫወቱበት ጨዋታዎች ነጥብ ጥለዋል።

ሲዳማ ቡና ማገኘት ከነበረበት 21 ነጥብ 5 ነጥብ ብቻ በመያዝ 14 ደረጃ ላይ ይገኛል።
የሚመለከተው አካል በአፋጣኝ ክለቡን መታደግ ቀነ ገደብ የማይሰጠው ጉዳይ ነው 😠

Hoola sidaami gobbara ikkani noorichira Ooso barciishiishirateno mannu woshatote kaarde fushe manni birra dugano hoola d...
10/12/2023

Hoola sidaami gobbara ikkani noorichira Ooso barciishiishirateno mannu woshatote kaarde fushe manni birra dugano hoola dirinkera.Mannu Wi'late,Goshatote(Sargete),Gaata dadhate,ooso ilantino diro ayirisate,miine miinate ...wkl kuri baalaho saante tunge dandinani maganu budenke albiwa qolo.
ለግርዛት የጠራችውን ጥርያቹን አክብረን አንመጣም እናመሰግናለን ከፈለጋችሁ አታስገርዙ🤣🤣🤣

  Duduwo Muziiqenyuna Faarsanchu   Hedeweelcho iillitinosi wodanu xissoni Darre xagisinsi kawa keere ikkinota techo tuqu...
10/12/2023

Duduwo Muziiqenyuna Faarsanchu Hedeweelcho iillitinosi wodanu xissoni Darre xagisinsi kawa keere ikkinota techo tuqu xaadooshira afisiini farciri Gatinosi magano galatino🙏
ሙዚቀኛና ዘማርው ምህረተአብ በራሳ በድንገት በደረሰበት የልብ ህመም ኦፕራሲዮን ከተደረገለት በሃላ ጤናማ መሆኑን ዛሬ በGMM ቀርቦ በራሱ አንደበት ተናግሯል ለአዳነው ኢየሱስ ምስጋናም አቅርቧል።
አሁንም ብቸኛው አዳኝ ለሆነው ለኢየሱስ ምስጋና ይድረሰው🙏

Lowo Qoropho footo yinani lowo oosora Dano iillitana maciishinani hee'nooni.በወንዝ ዳርቻ ፎቶ እየተነሱ የነበሩ የወላይታ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተን...
10/12/2023

Lowo Qoropho footo yinani lowo oosora Dano iillitana maciishinani hee'nooni.
በወንዝ ዳርቻ ፎቶ እየተነሱ የነበሩ የወላይታ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተንሸራተው ወንዝ ውስጥ ገብተው ህይወታቸው አለፈ።

ቅዳሜ ህዳር 29 ቀን 2016 ዓ.ም በወላይታ ሶዶ ከተማ ሁምቦ እየተባለ በሚጠራዉ አካባቢ በሚገኝ ወንዝ ዉስጥ ሁለት የወላይታ ዩኒቨርስቲ የ3 ኛ ዓመት ተማሪዎች በወንዙ ዳርቻ ፎቶግራፍ በመነሳት ላይ ሳሉ ተንሸራተዉ ወደወንዙ በመግባታቸዉ የሁለቱም ተማሪዎች ህይወት አልፏአል።

የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ለአዲስ አበባ ከተማ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በጠየቀዉ ድጋፍ መሰረት የኮሚሽኑ ጠላቂ ዋናተኞች የወጣቶቹን አስከሬን ዛሬ ህዳር 30 ቀን 2016 ዓ.ም አዉጥተዉ ማስረከባቸውን የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ህዝብ ግንኙነት ባለሞያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለፋስት መረጃ ነግሯል።

ተማሪዎዎችና ወጣቶች ፎቶ ግራፍ ለመነሳትና ለመዝናናት በሚል ወንዝ አካባቢ በሚያደርጉት እንቅስቃሴ መሰል አደጋዎች የሚያጋጥሙ በመሆኑ ወንዝ አካባቢና የመዋኛ ስፍራዎች አካባቢ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲደረግ ኮሚሽን መ/ቤቱ አሳስበዋል።
iibbado odoo Afirate



Eyoobi sirbaanchu tenne uula Agure harasi Albaani rodoosira   Baraarsha uyinose Gede Xawissu.ነገን ልያዬው እጓጓለሁ በሚል ሙዚቃው የምና...
10/12/2023

Eyoobi sirbaanchu tenne uula Agure harasi Albaani rodoosira Baraarsha uyinose Gede Xawissu.

ነገን ልያዬው እጓጓለሁ በሚል ሙዚቃው የምናውቀው ወንድም ኢዮብ መኮንን ለእህቱ ከመሞቱ በፊት የመጽሐፍ ቅዱስ ሥጦታ እንዳበረከተላት አጋርታናለች የእነርሱ(ዘርቱ,ሳያት...ወዘተ) ሞዴል የኢየሱስን አዳኝነት የነገራቸው ሙዚቀኛው ኤልያስ መልካ እንድሆነ ይነገራል።😭
“የወንድሜ ትልቁ ስጦታ መፅሐፍ ቅዱስ ነበር” - የድምጻዊ እዮብ መኮንን እህት

ኅዳር 30/2016 (አዲስ ዋልታ) በሬጌ ዘፈን አቃንቃኝነቱ ተወዳጅነትን ያተረፈው ድምጻዊ እዮብ መኮንን በጅግጅጋ ከተማ እንዳደገ ይነገራል፡፡

እዮብ የሬጌው ንጉስ እስከመባል ያደረሰውን ስያሜ ባስገኙለት የሙዚቃ ስራዎች የብዙዎችን ቀልብ መሳብ የቻለና ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችን የሰራ አርቲስት ነበር፡፡

ከሙዚቃ ስራዎቹ ባሻገርም በበጎ ተግባሮቹ ይታወቅ የነበረው እዮብ የሙዚቃ ስራን ሳይጀምር በጅግጅጋ ከተማ ይኖር በነበረበት ወቅት በዚሁ ባህሪው ይታወቅ እንደነበር ታናሽ እህቱ ትናገራለች፡፡

አፍሪካ መኮንን የእዮብ መኮንን ታናሽ እህት ስትሆን ነዋሪነቷ በጅግጅጋ ከተማ ነው፡፡

አፍሪካ ከአዲስ ዋልታ ዲጂታል ሚዲያ ጋር ባደረገችው ቆይታ ከወንድሟ ጋር የነበራትን ትዝታ አጋርታናለች፡፡

እዮብ ከሁሉም ጋር እንደ ሁሉም የመሆን ችሎታ ነበረው የምትለው አፍሪካ ሌላው ቢቀር ሰው ሁላ ይፈራቸው ከነበሩ በተለምዶ “እብድ” ከሚባሉት ጋር ሳይቀር ወዳጅነትና ቅርርብ እንደነበረው ታስታውሳለች፡፡

ጅግጅጋ በሚኖርበት ወቅትም በሳይክል እየተንቀሳቀሰ ፎቶግራፍ ያነሳ የነበረ ሲሆን በዚህ ሁሉ ሂደት ውስጥ ለሙዚቃና ለጊታር የነበረው ፍቅር ግን ይለይ ነበር ትላለች፡፡

ሙዚቃ የመስራት ዕድል አግኝቶም አዲስ አበባ ሄዶ ሲመለስ፤ ለቤተሰቦቹም ለሌሎችም እኩል ነገር ነበር ይዞ ሚመለስልን ትላለች፡፡ ይህን የሚያደርግበት ምክንያት ደግሞ ለእሱ ሁሉም ሰው እኩል ስለነበር እንደሆነ ትገልፃለች፡፡

በዚህ ድርጊቱ እኛ እህቶቹ አንዳንዴ ስንከፋም ጠርቶ ያስቀምጠንና የእናንተ ድርሻ መማር ብቻ ነው፣ መብላት መጠጣት የማይችሉትን እኛ ካልረዳናቸው ማን ሊረዳቸው ይችላል? እያለ ይመክረን ነበር ትላለች፡፡ አንዳንዴ እንደውም መስጠትን እንድንለምድ እየጠራን ከእሱ እያወጣ ሄደን እንድንሰጥ ያደርገን ነበር ስትል ነው አፍሪካ ትዝታዋን ያጋራችው፡፡

አሁን ላለሁበት ቦታም የእሱ ድርሻ ትልቅ ነበር ስትልም ገልፃለች፡፡

ገና በልጅነቱ የአሊ ቢራንና የቦብ ማርሌይ ዘፈኖችን ሲዘፍን ሁሉንም ያስገርም እንደነበርም ታስታውሳለች፡፡

በተጨማሪም “በህይወት እስካለሁ ድረስ ልሰጣችሁ የምችለው ትልቅ ስጦታ መፅሐፍ ቅዱስ ነው” የሚለን እዮብ፤ ገዝቶ እንድናነብና ለእናታችንም እንድናነብላት ያደርግ ነበር ትላለች - አፍሪካ፡፡

ሁሌም ምክሩ “መልካም ሰው ሁኑልኝ” ነበር የምትለው ታናሽ እህቱ ስለ ዘፈኖቹ ስትገልፅም በሰው ውስጥ ገብተው መቀየር የሚችሉ ሀይል አላቸው ስትል ነው የነገረችን፡፡

በመጨረሻም ድምጻዊ እዮብ ለቤታችን አንዱ ድምቀት ነበር ያለች ሲሆን ሁሌም ወንድሜን እወደዋለሁ ስትል በእህትነት ልቧና እምባ ባቀረረ አይኗ ተናግራለች፡፡

ተወዳጁ የሬጌ ዘፈን አቀንቃኝ ድምጻዊ እዮብ መኮንን ነሐሴ 12 / 2005 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት እንደተለየ ይታወሳል፡፡

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ሀገረስብከት ስራ አስኪያጅ ተገደሉ‼️የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ሀገረስብከት ስራ አስኪያጅ ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች መገደላቸውን የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፓሊስ መምሪያ...
10/12/2023

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ሀገረስብከት ስራ አስኪያጅ ተገደሉ‼️

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ሀገረስብከት ስራ አስኪያጅ ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች መገደላቸውን የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፓሊስ መምሪያ አስታወቀ።

የከተማ አስተዳደሩ ፓሊስ መምሪያ ሀላፊ ረዳት ኮሚሽነር አየልኝ ታክሎ የስራ አስኪያጁን ግድያ ተከትሎ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥተዋል።

በመግለጫው የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ሀገረስብከት ስራ አስኪያጅ በትረትጉሃን ዘርዓዳዊት ከመኖሪያ ቤታቸው ወደ ሀገረ ስብከት ግቢ በመግባት ላይ እያሉ ለጊዜው ማንነታቸው ባልታወቁ ግለሰቦች ከንጋቱ 11 ከ 30 አካበቢ በጥይት ተመተው መገደላቸውን ገልፀዋል።

ለህክምና ወደ ጎንደር ዩንቨርስቲ ሆስፒታል ተወስደው የህክምና ዕርዳታ እንደተደረገላቸው የመምሪያ ሀላፊው ገልፀዋል።

ተጠርጣሪዎችን ለመያዝ የምርመራ ቡድን ተቋቁሟል ያሉት ረዳት ኮሚሽነር ጠንካራ ክትትልም እየተደረገ ነው ብለዋል።

በእኒህ ታላቅ የእምነት አባት ሞት የከተማ አስተዳዳሩ ማዘኑን የገለፁት ሀላፊው ተጠርጣሪዎችን ለመያዝ በሚደረገው ጥረት የከተማው ማህበረሰብ ተባባሪ እንዲሆን ጠይቋዋል።

ፓሊስ በቀጣይ የደረሰበትን የምርመራ ውጤት እንደሚያሳውቅ አስታውቋል።

ከሁለት ሳምንት በፊት በአራዳ ክፍለ ከተማ የኪዳነ ምህረት የጉባኤ መምህር መገደላቸውን ያስታወሱት ሀላፊው የድርጊቱን ፈፃሚም የአካባቢው ማህበረሰብ ከጸጥታ መዋቅሩ ጋር በመቀናጀት ለፍርድ እንዲቀርብ የጎንደር ከተማ ኮሙዩኒኬሽን ፌስቡክ ገፅ ዘግበዋል።

An Old Trafford hat-trick of winners for November 😂🤣🤣🤣
09/12/2023

An Old Trafford hat-trick of winners for November 😂🤣🤣🤣

Best Coach of month የወር ኮከብ አሰልጣኝ
09/12/2023

Best Coach of month
የወር ኮከብ አሰልጣኝ

Voting ends by this month end🤣🤣
08/12/2023

Voting ends by this month end🤣🤣

Boaayalewuna kristiyani yaate ayrirono coyrameesu usuru kototo hunda afantano.ቧያለውና ክርስቲያን በህግ ቁጥጥር  ስር ናቸው የሆነ ወቅት ላይ ሰ...
04/12/2023

Boaayalewuna kristiyani yaate ayrirono coyrameesu usuru kototo hunda afantano.
ቧያለውና ክርስቲያን በህግ ቁጥጥር ስር ናቸው የሆነ ወቅት ላይ ሰዎቹ ስታሰሩ እልል ስፈቱ ደግሞ ተቃውሞ አሰምቶ ነበሩ። የሳቁት ይደርሳል የፈሩት ይወርሳል ማለት ይሄም አይደለም😉

Harichu cinca Gudino🤣.አህያ ትዕግስቱን ጨርሷል።
04/12/2023

Harichu cinca Gudino🤣.
አህያ ትዕግስቱን ጨርሷል።

Tottenhamina Manchester's city Sase taalo gudino Godo'le.  Pep Guardiola😂🤣  Tottenham 💪💪Dancha godo'leeti.
03/12/2023

Tottenhamina Manchester's city Sase taalo gudino Godo'le.
Pep Guardiola😂🤣
Tottenham 💪💪Dancha godo'leeti.

Techo vaalenshiya Ispeenete assinooni heewoni Ethiopiyu heewisamaano meyaatenino laballu heewonino albaani noo heewoni y...
03/12/2023

Techo vaalenshiya Ispeenete assinooni heewoni Ethiopiyu heewisamaano meyaatenino laballu
heewonino albaani noo heewoni yanna woyyeessateni Qeeltino.

🇪🇹 rules in the streets of Valencia 🙌

Maratón Valencia course record 😮‍💨

🇪🇹's Sisay Lemma storms to 2:01:48 to become the 4th fastest man in marathon history 🙌 and Worknesh Degefa clocks a strong 2:15:51 to win the Maratón Valencia as Ethiopia sweeps the women's elite race podium 😎

ከታሪክ ማህደርበደጀነ ወ/አማኑኤል Sidaamu qodhote sharro yannara assano faarso.Sidaamu Sharro Albira- Sidaamu sharro albira (2)  Mit...
02/12/2023

ከታሪክ ማህደር

በደጀነ ወ/አማኑኤል

Sidaamu qodhote sharro yannara assano faarso.

Sidaamu Sharro Albira

- Sidaamu sharro albira (2)
Mittuno gantani di agureemo xaano.

- Sidaamu sharrammo budisira yaani
Goxicho agure qarrasi qaagani
Keeranchima fushawo shinanasi shaani
Ge'ano gobbanke oosose mundeeni.

- Albi ahaahinke wonqosi waaloni
Gugate amade kare godooshani
Allagichu gonfa bakaafe murani
Urdete arate diina gonbisani.

- Abbe iilishino tenne ilamara
Iimisini hool'ara kadote qanbara
Guurate gutanno gobbasi wolapora
Miicanore maxare keereho fulara.

- Jawu albidihu worbima ragise
Dagasi seeruni amade kaajishe
Ka'ino gaadanchu qeenfate waajishe
Aja Agurtoti ama gobbakira fulte sharramise.

- Kadamino manni ka'ino sharrote
Harqe adawadhe murani cirate
Gorre gongmishe billawu silote
Hawaro higanno worbu waloolete

- Egennona Elto Gobbate lattona
Haar ilamara doogo qiniitona
Gadadu ba'eena faaje fakkantona
Sidaama gotti yii quelle atetena

Ronaldo Vs Messi
01/12/2023

Ronaldo Vs Messi

iibbado Odoo    Ertiriyu prezidaantichi Esayaasi Afeworqihu Gobbasira Umisini Hawulte loosiri.የኤርትራ ፕረዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በከ...
01/12/2023

iibbado Odoo
Ertiriyu prezidaantichi Esayaasi Afeworqihu Gobbasira Umisini Hawulte loosiri.
የኤርትራ ፕረዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በከተማው በራሱ ሀውልት አሰራ ይሄ ለየት ያረገዋል😂

Hunsha Bai😭😭Hookote Jawu sidaamu labbalichi Adooli Utaalihu foolishirino. Dagasira lowo baatooshe baatino maganu lubbosi...
30/11/2023

Hunsha Bai😭😭
Hookote Jawu sidaamu labbalichi Adooli Utaalihu foolishirino. Dagasira lowo baatooshe baatino maganu lubbosi maaro.fiixa firahono maganu Jawaante oo😭😭.

Techo wales katamira Xorre xoqolihu(HIV/AIDS) xagichu afamino yitano odoo iibite fultani no . Ikkolana tini odoo duucha ...
30/11/2023

Techo wales katamira Xorre xoqolihu(HIV/AIDS) xagichu afamino yitano odoo iibite fultani no . Ikkolana tini odoo duucha wedela deisiise woluri giddo eano gede kakayisano deama dihasiisano xagichu konni albaanino Ameerikaho Engilizete biraazileteno anfooni gede kulooni kayini buxicho gobba qolle sonkana dianfani dayirono 50 diri gedeenaaniti konnira Qorophino.

የዛሬ ትኩስ ወሬ በዌልስ ከተማ ላይ የጸረ ኤች አይ ቪ መድኃኒት ተገኘ የሚል ነው ይሁን እንጅ ከዚህ ቀደምም በአሜሪካ በእንግሊዝ በብራዚል መድኃኒት እንደተገኘ በተለያዩ ዜና አውታር የሰማን ብሆንም እስካሁን ወደ አፍሪቃ ሀገር ስላክ አልሰማንም ከተላከም ከ50ዓመት በሃላ ነው ስለዚህ በዚህ ወሬ ወጣቶች ሆይ አትዘናጉ ምክንያቱም በሽታው ስርጭት በጣም እየጨመረ ነው ያለው።
እንዲትታቀቡ እና እንድታገቡ ይመከራል ሳታገቡ ተጠቀሙ አልልም ምክንያቱም ዝሙትን አታድርጉ ይላል ቃሉ።

Konne egenaamo Qaaqqo Ogimasini ikko borrosini sidaama gotti assa dandaanoha usurtine beesh*tine afidhani horo maati tir...
30/11/2023

Konne egenaamo Qaaqqo Ogimasini ikko borrosini sidaama gotti assa dandaanoha usurtine beesh*tine afidhani horo maati tirresi.wole daga togoo ilama albira qolte lossidhano ninke egenaamo xonne xonsiise usure beeshine haxo heeshi yaano gede assineemo hayi sidaama mamooteeti ati ilaki baxatohu❓


ወጣት ኤርሚያስ ብልሦን ፍቱት

Dooyamo Baanqursoho waa widira beetisiwa mare hige udirateni wedelicha ikke higino.Geedhimate yannani tonaa-ontu diri qa...
30/11/2023

Dooyamo Baanqursoho waa widira beetisiwa mare hige udirateni wedelicha ikke higino.
Geedhimate yannani tonaa-ontu diri qaaqqi gede bolaale heeshi assitine geerooti diru ledo harano uduune doodhe.
ዶያሞ ባንቁርሶ ይባላል ለሁለት ሣምንት ወደ ውጭ ሀገር ሄዶ ዝንጥ ብሎ ተመልሶያል።
ወጣት መሳይ ሽማንግሌዎች(ወመሽ) በዘመናችን አስቸግሮናል እባካችሁን ከዕድሜ ጋር የሚሄድ ልብስ እንልበስ።

Hiwooyiti Mesfini yaamantano xisamomana Gobba hare xagisireema gede mitte miliyoonena onte xibbe kume birra xa'minoonien...
30/11/2023

Hiwooyiti Mesfini yaamantano xisamomana Gobba hare xagisireema gede mitte miliyoonena onte xibbe kume birra xa'minooniena kaale'e yitano.
"ካመናችሁኝ እንድታከም ካገዛችሁኝ ነገን በህይወት ድኜ ተርፌ ስመጣ ውለታችሁን እከፍላለሁ"

ከፊቷ ፈገግታ የማይጠፋው ለብዙዎች በመድረስ ለብዙዎች መታከም፣ መዳን፣ መሳቅና መጥገብ ምክንያት እና ሰበብ በመሆን የምናውቃት ህይወት መስፍን ዛሬ አመመኝ አሳክሙኝ ማለቷን ሰማን።

ህይወት መስፍን ሰለሞን
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000181181129

Goofu zooneera zoola yinani woradira mitte saa sase siita Qaltino.Hawalle keere tirinose👐
29/11/2023

Goofu zooneera zoola yinani woradira mitte saa sase siita Qaltino.
Hawalle keere tirinose👐

Cr.Ronaldo ending his career without any thing tangible in football biggest stage 😭0 Worldcup 0 Worldcup golden ball 0 W...
29/11/2023

Cr.Ronaldo ending his career without any thing tangible in football biggest stage 😭
0 Worldcup
0 Worldcup golden ball
0 Worldcup knock goal

Source Football king Lionel Messi fans 😂🙆

Umihuni Kaphu himanaano yesuusi Gatisaancho ikkasi Dagate kulanteni Uminsa ayirinyira Qarantano. ቀጥር ፩ የሀሰተኛ ነብያት  ምልክቶች...
29/11/2023

Umihuni Kaphu himanaano yesuusi Gatisaancho ikkasi Dagate kulanteni Uminsa ayirinyira Qarantano.

ቀጥር ፩ የሀሰተኛ ነብያት ምልክቶች ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ መሆኑን ለአህዛብ በማሳየት ፈንታ የራሳቸው ዝና ይፈልጋሉ። ሀሰተኛ ነቦያት ያልፋሉ ያለና የሚኖር አልፋና ኦሜጋ እግዚአብሔር ብቻ ነው።

Orominyu Qoqqowira lowo manna  hogobino baaseni 20 manni lubbamino Maganu Lubbonsa maaro Doogo fulle gatateni maganu aga...
28/11/2023

Orominyu Qoqqowira lowo manna hogobino baaseni 20 manni lubbamino Maganu Lubbonsa maaro Doogo fulle gatateni maganu agaronke 😭😭😭😭😭

በኦሮሚያ ክልል ተልታሌ ወረዳ በትራፊክ አደጋ የ20 ሰዎች ሕይወት አለፈ በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ተልታሌ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ20 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ከአከባቢው የወጡ መረጃዎች አመላተዋል፡፡

ከሟቾች በተጨማሪም በአደጋው ምክንያት በ18 ሰዎች ላይ ከባድ እንዲሁም በ14 ሰዎች ላይ ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱን የዞኑ ኮሙኒኬሽን መረጃ አመላክቷል፡፡

አደጋው የደረሰው የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ከሚላሚ ከተማ ወደ ዋዩ ሲጓዝ መንገድ ስቶ በመገልበጡ መሆኑ ተገልጿል።

በአደጋው ጉዳት የደረሰባቸው በተልታሌና ወላይታ ሆስፒታሎች የህክምና እርዳታ እንዲያገኙ መላካቸው ተገልጿል።

Hiito cee'mishano Baraarshati lekkate kowaase Godo'lera Beeddako ikkino Godo'laanchira bero barra uyinooni Baraarshaati ...
27/11/2023

Hiito cee'mishano Baraarshati lekkate kowaase Godo'lera Beeddako ikkino Godo'laanchira bero barra uyinooni Baraarshaati zayitena bulee😉😉😂
በኢትዮጵያ በጨዋታ ኮከብ ስትሆን የሚሰጠው 🏆 ዋንጫ 😂😉😭

የሲዳማ ቡና አመራሮች  ደመወዝም ብቻ አትብሉ ሲዳማ ቡናን የሆነ ደረጃ ከፍ አርጉ በፊት ከነበረበት ደረጃ እያሽቆለቆለ ነውና።ተጠናቀቀ ሲዳማ ቡና 0 - 4 አዳማ በኢትዮጵያ ዋንጫ በሁለተኛ ዙ...
27/11/2023

የሲዳማ ቡና አመራሮች ደመወዝም ብቻ አትብሉ
ሲዳማ ቡናን የሆነ ደረጃ ከፍ አርጉ በፊት ከነበረበት ደረጃ እያሽቆለቆለ ነውና።
ተጠናቀቀ ሲዳማ ቡና 0 - 4 አዳማ
በኢትዮጵያ ዋንጫ በሁለተኛ ዙር አዳማ ከነማን ገጥሞ 4ለ 0 በመሸነፍ ከውድድሩ በመጀመሪያው ጨዋታ ተሰናብቷል።

Address


Telephone

+251916452213

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hawaassa Times Odoo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share