Ethiopian News Media Esm

  • Home
  • Ethiopian News Media Esm

Ethiopian News Media Esm WELL COME ETHIO NEWS MEDIA TOP AND LATEST NEWS ABOUT ETHIOPIA WORLD

23/12/2022

Well comeeee please follow me

16/01/2022
በየቦታው ለ ሀገራቸው የምታገሉ ጀግኖች አሉ
30/11/2021

በየቦታው ለ ሀገራቸው የምታገሉ ጀግኖች አሉ

በትላንትናው እለት በአልጀዚራ ቻናል ላይ በተከታታይ ለስድስተኛ ጊዜ ባደረኩት ቃለ ምልልስ በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ፈተናዎችን ለመቅረፍ አንድ መሆን እና የአብሮ የመስራትን አስፈላጊነት አጥብቄ አሳስቢያለሁ።
በፕሮግራሙ ላይ የአልጀዚራ በአዲስ አበባ ለሚገኘው ቢሯቸው ዳይሬክተር የሆኑት አቶ መሀመድ ጣሃ ተወኩል ከአፋር ክልል ያለውን ጦርነት በቦታው በመገኘት ሲዘግቡ የጥይት ድምፅ እንደሚሰማ ለማየት ችለናል። በቦታው ላሉት ለአልጅዚራ ሰራተኞች ሰላም እንዲሆኑ ምኞቴን ከገለፅኩ በኋላ የኢትዮጵያ ህዝባችን በተለይም የአፋር ጅግኖች የሀገር አንድነትን፣ መረጋጋትንና ሰላምን ለመጠበቅ ያደረጉት ቁርጠኝነት ልዩ መሆኑን ነገርኳቸው።
በቀጠናውም ደረጃ ሆነ በአለም አቀፍ ደረጃ አጥፊ የሆኑ ሃይሎች ኢትዮጵያን በጠብና በችግር የምትናጥ ሃገር እንድትሆን ለማድረግ እየጣሩ ሲሆን ኢትዮጵያውያንም አገራቸው በሰላም፣ በብልጽግና፣ በፍትህና ልማት የምድር ገነት እንድትሆን እየጣሩ ነው።

አላህ ሆይ ለሀገራችንና ለህዝባችን የምንወደውን መልካም ተስፋችንን እውን አድርግልን ።
አላህ አንተንና የምትወዳቸውን በሙሉ የተሟላ የሆነ ደስታን ይስጣችሁ
.. وأما في لقائي السادس يوم البارحة على قناة الجزيرة فقد أكدت على أهمية التضامن والتكاتف المجتمعي للتغلب على التحديات في #إثيوبيا .

وأثناء اللقاء عرضت الجزيرة مشهدا لمدير مكتبها في أديس أبابا الأستاذ محمد طه توكل والذي كان ينقل التطورات الميدانية من إقليم عفار وسط أصوات الرصاص الكثيفة قلت لهم نتمنى السلامة لطاقمكم الصحفي
وأخبرتهم عن التفاني الذي يبذله أهلنا الإثيوبيون خاصة في إقليم عفار لحماية الوطن ووحدته واستقراره وسلامه .

إن قوى الشر الإقليمية والدولية تسعى لتكون #اثيوبيا دولة مقسمة منهمكة في الصراعات والأزمات ، والإثيوبيون يسعون لتكون بلادهم جنة من جنان الدنيا بسلامها وازدهارها وعدالتها وتنميتها ...

فاللهم حقق آمالنا في الخير الذي تحبه ونحبه لبلادنا وشعبنا .

أسعد الله أوقاتكم ومن تحبون بكل سعادة لا يتبعها شقاء .

#إثيوبيا

#اثيوبيا




#ኢትዮጵያ


#السودان
#مصر

30/11/2021
ጠቅላይ ሚንስቴር አብይ አህመድ ግምባር ላይ ከ መከለያ ሰራዊታችን ጋ እኛ በቻልነው አቅም ድጋፍ ማድረግ አለብን
30/11/2021

ጠቅላይ ሚንስቴር አብይ አህመድ ግምባር ላይ ከ መከለያ ሰራዊታችን ጋ እኛ በቻልነው አቅም ድጋፍ ማድረግ አለብን

ጠቅላይ ሚንስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ በ ግምባር ላይ
30/11/2021

ጠቅላይ ሚንስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ በ ግምባር ላይ

Ethiopian new year 2014 photos
29/09/2021

Ethiopian new year 2014 photos

Happy new year for all ethiopians
29/09/2021

Happy new year for all ethiopians

13/05/2021

Happy Eid celebration
For all muslims Eid mubarek

09/04/2021

ሀገሬን ሁሌም እወዳታለሁ ጠላቶችዋ ይወድቃሉ ሁሌም ይሸነፈሉ ከ ኢትዮጵያዊን ጋር ተዋግቶ ያሸነፈ ዬለም

28/01/2021
07/01/2021

I wish happy Christmas for all Christian brother's and sister's

26/11/2020

በቅርቡ ኢትዮጵያ
ዘራፊዎቹ ያጠፉበት
ዜጐች ከድህነት ና ተራጅነት ወጥተው ሌሎችን የምረዱበት
ዘራኞች የሌሉበት ኢትዮጵያ ና ኢትዮጵያዊያን የምኖሩበት ሀገር ትሆናለች በዱአ ነዉ አቦ ያሳካልን

17/11/2020

Abiy Ahmed Ali
በሀገሬ ሕዝብና በኢትዮጵያበሀገሬ ሕዝብና በኢትዮጵያዊነቴ
ኮራሁ።
"ለመከላከያ ሠራዊት ክብር
እቆማለሁ" በሚል መሪ ቃል ዛሬ
ኢትዮጵያውያን ለሠራዊቱ
ያላቸውን ድጋፍ አሳይተዋል።
መርሐ ግብሩን ላዘጋጁመርሐ ግብሩን ላዘጋጁ የኪነ
ጥበብ ባለሞያዎችና ለተሳተፉ
ሁሉ ምስጋናዬ

14/11/2020

ሰበር ዜና
:

ሚሳኤሎቹን እና ታንኮቹን ደርድሮ
ጌታቸው ረዳ (አጼ ዘላብዲዮስ)
ለሰጠው መግለጫ ምላሽ ሰጥቷል።
ትግርኛ ለማታነቡ የመግለጫው
ጥቅል ሀሳብ የሚከተለው ነው።
ከታች ደግሞ የመግለጫው ከታች ደግሞ የመግለጫው ሙሉ
ቃል በትግርኛ ተቀምጧል።
===============
====================
ጭፍራ ወያኔ አስመራን በሚሳኤል
እንደበድባለን እያለ ነው። እኛም
ክብሪት አይደለም የታጠቅነው።
የኢትዮጵያ መንግስት ተገዶ ወደ
ጦርነት እንደገባው ሁሉ እኛም ያለ
ጥርጥር እንገባለን። ወያኔ ያጥፍቶ
መጥፋት አላማውን ካልተወ ከባድ
ነገር ይፈጠራል። ጉዳዩም የኤርትራ
መንግስት ብቻ ሳይሆን የህዝቡም
ይሆናል።
ድል ለሰፊው ህዝብ!
===============
===================

ሓላፊ ርክባት ጃንዳ ወያነ ኣቶ
ጌታቸዉ ረዳ፡ ኣቀድም ኣቢሉ
ንተለቪዥን እታ ክልል ኣብ ዝሃቦ
መግለጺ፡ "ኣብ ኤርትራ ኣስመራን
ባጽዕን ናይ ሮኬት መጥቃዕቲ
ከነካይድ ዒላማ ጌርና ኣለና" ክብል
ተዛሪቡ ኣሎ።
"እሞ "ክርቢት" ኢና ተሰኪምና
ዘለና ቁልዒ ክንሸርጥጥ!"
እዛ ናይ ለኻኺምካ "ኣጥፊኢካ
ምጥፋእ" ስልቲ ሒዛ ዘላ ጃንዳ
እዚኣ፡ ከምዚ ኣብ ባርዳር ድያ
ጎንደር ዝፈተነቶ፡ ዝኮነ ይኩን ፈተነ
መጥቃዕቲ ተወንጫፊ ሮኬት
ብወግዒ ኣብ ርእሲ ግዝኣት
ኤርትራ እንተፈቲና፡ ጃንዳ ወያነ
ጥራይ ዘይኮነት፡ ክልል ትግራይ
ዱኹዒ ከምትከዉን ክፍለጥ ክኽእል
ኣለዎ።
እዚ፡ ከምቲ ንፈደራላዊ መንግስቲ
ኢትዮጲያ ናብ ኪናት ክኣቱ ዝገደዶ
ኩነት፡ ንመንግስቲ ኤርትራ ናብ
ኪናት ብወግዒ ንክኣቱ ኢዩ ዝግበር
ዘሎ፡ "Mark our Word" ከኣ
እዚ እንተተፈጺሙ እቲ ጉዳይ ናይ
ህዝቢ ኤርትራ እንበር፡ ናይ
መንግስቲ ኤርትራ ጥራይ ኣይኮነን፡
ክልል ትግራይ ካብ ዓዉደ ኪናት፡
ናብ መትፍኢ እሳተጎመራ ተቀይራ፡
ሚሊዮናት ህዝቢ ክሃልቅ ኢዩ።
መንግስቲ ኤርትራ፡ ነዚ ዝምልከት
መግለጺ እንተዉጺኡ ዉን፡ ካብዚ
ዝተባህለ ወጻኢ መርገጺ ሒዙ
ከምዘይመጽእ ርግጸኛታት ኢና።
ዓወት ንሓፋሽ...!!!
Nation

10/11/2020

Abiy Ahmed Ali
የጁንታው ፀሐይ እየጠለቀች ነው።
ይሄንን መርዶ ጁንታው በቁሙ
ተረድቶታል። አሁን የሚይዘውን
የሚጨብጠውን የሚያጣበት የሚጨብጠውን የሚያጣበት ጊዜ
ነው። በጣዕር መንፈስ በየቦታው
የመጨረሻውን የጥፋት ድግስ
ይደግስ ይሆናል። ስለዚህም ይደግስ ይሆናል። ስለዚህም ሕዝቡ
በንቃትና በተደራጀ መንገድ
አካባቢውን እንዲጠብቅ አደራ
እላለሁ።
ከዚሁ ጋር በተያያዘ የትግራይ
ተወላጅ የሆኑ ወገኖቻችን
በየአካባቢያችን ምንም በየአካባቢያችን ምንም ዓይነት
አሉታዊ ተጽዕኖ እንዳይደርስባቸው
ሁላችንም የወንድሞቻችን ጠባቂ
እንሁን። የኢትዮጵያ ጠላት
ስግብግቡ ጁንታ ነው። የትግራይ
ሕዝብ እንደሌላው ሕዝብ
በጁንታው መከራ ያየ ሕዝብ ነው።
ጁንታው ለፍርድ እንዲጁንታው ለፍርድ እንዲቀርብ
የትግራይም ሕዝብ ከመከላከያ
ሠራዊት ጋር አብሮ እየተዋጋ ነው።
አካባቢዬን እጠብቃለሁ፤
የኢትዮጵያን

06/11/2020
06/11/2020
04/11/2020

የኢፌዴሪ
መከላከያ ሠራዊት
ጥቅምት 25 ቀን 2013
የኢፌዴሪ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሕዝቡ
የሕወሓትን ነውጠኛ ቡድን ትንኮሳ በመመከት
ሀገሩን ለማዳን ከመከላከያ ጎን እንዲቆም
ጥሪ አቀረቡ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሕወሓት በትግራይ
በሚገኘው የኢፌዴሪ መከላከያ ካምፕ ላይ
ጥቃት በማድረስ ሰሜን እዝን ለመዝረፍ
ሙከራ ማድረጉን አስታውቀዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሰጡት መግለጫ
“በኢትዮጵያውያን ላይ ከሐዲ ኢትዮጵያውያን
ውጊያ ከፍተዋል፤ ኢትዮጵያም ጡቷ ተነክሷል”
ብለዋል።
መንግስትም ጉዳዩን ከሚገባው በላይ ታግሷል
ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ ህወሓት ለትግራይ
ሕዝብ ባያስብለትም መንግስት
እንደሚያስብለት አንስተዋል፤ የትግራይ ሕዝብ
ለህወሓት ምሽግ ለመንግስት ግን ወገን ነው
ብለዋል በመግለጫቸው።
በዚህ የተነሣ መንግስት ሕዝብ እንዳይጎዳ
ሲባል ከወሰን አልፎ መታገሱን በማውሳትም
ትእግሥት በአንድ አቅጣጫ ብቻ ውጤት
እንደማያመጣም አስረድተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመግለጫቸው በሀገሪቱ
የተለያዩ አካባቢዎች ዘግናኝ ጥቃቶች
መፈጸማቸውን አስታውሰው፥ ጥቃቶቹን
የሕወሓት ነውጠኛው ቡድን
እንዳቀናበራቸውም ነው የገለጹት።
ህወሓት መቐለ ባለው ጦር ላይ ጥቃት
በመሰንዘር መሣሪያ ለመዝረፍ እና ምሽግ
ያለውን ጦር ለመምታት መሞከሩንም
ገልጸዋል።
ከዚህ ባለፈም በዳንሻ በኩል በአማራ ክልል
ላይ ጦርነት ከፍቷልም ነው ያሉት።
ሕዝቡም የሕወሓትን ነውጠኛ ቡድን ሕዝቡም የሕወሓትን ነውጠኛ ቡድን ትንኮሳ
በመመከት ሀገሩን ለማዳን ከመከላከያ ጎን
እንዲቆም ጥሪያቸውን አቅርበዋል።
FBC (Fana Broadcasting

22/10/2020

የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች
የተመራቂ ተማሪዎች የቅበላ
መርሃ ግብር ይፋ ተደረገ
*********************
የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች
በመጀመሪያ ዙር ተመራቂ
ተማሪዎችን ለመቀበል የወጣውን
መርሃ ግብር የሳይንስ እና ከፍተኛ
ትምህርት ሚኒስቴር ይፋ
አድርጓል።
1. ጥቅምት 23 እና 24 ቀን
2013 ዓ.ም
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ
ዩኒቨርስቲ
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ
ዩኒቨርስቲ
ሐዋሳ ዩኒቨርስቲ
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ
መቐለ ዩኒቨርመቐለ ዩኒቨርስቲ
ራያ ዩኒቨርስቲ
ወሎ ዩኒቨርስቲ
መቅደላ አምባ ዩኒቨርስቲ
ሠመራ ዩኒቨርስቲ
2. ጥቅምት 25 እና 26 ቀን
2013 ዓ.ም
አርሲ ዩኒቨርስቲ
ኮተቤ ሜትሮፖሊቲያን ዩኒቨርስቲ
ሰላሌ ዩኒቨርስቲ
ደብረ ብረሃን ዩኒቨርደብረ ብረሃን ዩኒቨርስቲ
ዲላ ዩኒቨርስቲ
መዳወላቡ ዩኒቨርስቲ
አክሱም ዩኒቨርስቲ
አዲግራት ዩኒቨርስቲ
ወልዲያ ዩኒቨርስቲ
አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ
ዋቻሞ ዩኒቨርዋቻሞ ዩኒቨርስቲ
ጂንካ ዩኒቨርስቲ
አምቦ ዩኒቨርስቲ
3. ጥቅምት 27 እና 28 ቀን
2013 ዓ.ም
ጅማ ዩኒቨርስቲ
ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ
ቦንጋ ዩኒቨርስቲ
ሐረማያ ዩኒቨርስቲ
ኦዳቡልቱም ዩኒቨርኦዳቡልቱም ዩኒቨርስቲ
ቀብሪደሃር ዩኒቨርስቲ
ባህር ዳር ዩኒቨርስቲ
ደባርቅ ዩኒቨርስቲ
እንጂባራ ዩኒቨርስቲ
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ
ወራቤ ዩኒቨርወራቤ ዩኒቨርስቲ
4. ጥቅምት 29 እና 30 ቀን
2013 ዓ.ም
ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ
መቱ ዩኒቨርስቲ
ጋምቤላ ዩኒቨርስቲ
ድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ
ጅግጅጋ ዩኒቨርስቲ
ወለጋ ዩኒቨርስቲ
ደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ
አሶሳ ዩኒቨርስቲ
5. ከጥቅምት 28 እስከ 30 ቀን
201

01/09/2020

የክልል የዞን የወራዳ አመራሮች ወጣቶችን በስራ በማሰማራት ለይ ምንም የሰራችሁት ነገር ዬለም ትኩረታችንን ወጣቶች ላይ እናድርግ፡፡

01/09/2020

በ አሁን ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ ስራ አጥ ወጣቶች እየበዙ ይገኛሉ በዚሁ ጉዳይ ላይ በተደራገው ጥናት አብዛኞቹ ሱስ ውስጥ ተዘፍቋል ለዚህም ችግር ምክንያቱ የታችኛው አመራር ለወጣቱ የማይመጥን መሆኑ የምመራውን ህዝብ ለይቶ አለማወቁ ነው

11/08/2020

Help Afar region peoples In Ethiopia
Floods Displace 32,000 in Afar
Regional State
Govt. Ethiopia
6 Aug 2020
6 Aug 2020
View original
Addis Ababa, August 5/2020(ENA) Afar Regional
State Disaster Prevention and Food Security
Program Coordination Office disclosed that 32,000
persons have been displaced due to overflow of
Awash River.
Early Warning and Emergency Response Director,
Aydahis Yasin said the over flooding occurred in six
woredas of the regional state, following the heavy
rainfall this rainy season.
Seven woredas along the Awash River basin are
highly vulnerable to flood, he added.
Though Awash Basin Authority has been undertaking
flood prevention activities in collaboration with the
regional and federal governments, the devastation
happened due to the unusual rainfall, it was learned.
Crops and animals were also damaged in the areas,
Aydahis said.
Out of the 32,000 displaced persons, 17,450 lived
in the five kebeles of Asayta Woreda. The
government has been providing relief for over 1,100
in two kebeles of same woreda.
Some 1,266 persons living in Kolodura and Geleali
Kebeles have surrounded by water since Sunday
due to the overflow of the Awash River.
According to the director, some 63,000 people are
vulnerable to flood while 44,000 are also at risk of
displacement in the lower and middle Awash of Afar
Regional State.

Bravoo Russia we expect more
11/08/2020

Bravoo Russia we expect more

30/07/2020

i wish happy eid ce

21/06/2020

አባይ ማለት የናይል ወንዝ ታላቁ ገባር ወንዝ ሲሆን መነሻው
ኢትዮጵያ ነው። አባይ 70 በመቶ የሚሆነው የሀገሪቱን ወንዞች
የውሃ ድርሽ ሲይዝ አጠቃላይ የውሃድርሻውም ቢሆን 50
በምቶ የሚጠጋ ነው። በኢትዮጵያ ከአባይ ውጭ ያሉት ወንዞች
ድምር ድርሻ 30 በምቶ ነው። ስለዚህ አባይ ለግብጽና ሱዳን
ዋና የወሃ ምንጭ እንደሆነው ሁሉ ለኢትዮጵያም አባይ ወሳኝ
ወንዟ ነው ማለት ይቻላል። በአሁኑ ወቅትም ኢትዮጵያ የአባይን
ውሃ ፍትሃዊ በሆነ መልኩ አባይ ለሚያቋርጣቸው አገራት
እንዲደርስ የተለያዩ ጥረቶችን እያደረገች ትገኛለች። በ 2011
እ.ኤ.አ. የመጀመሪያ አጋማሽ ላይ፦ ኢትዮጵያ ሌሎቹን የአባይ
ተፋሰስ ሃገሮች በማይጎዳ መልክ በአግባቡ የተቀየሰውን
"ታላቁ የህዳሴ ግድብ" ተብሎ የተሰየመውን 5250 ሜጋዋት
የሚያመነጭ የሃይል ማመንጫ ጣቢያ ግንባታ መጀመሯን
በይፋ አስታውቃለች። ይህ ግድብ የሚገነባው በውጭ
የሃብታም ሃገሮች የ ገንዘብ እርዳታ ሳይሆን በራሷ ህዝቦች
የገንዘብ መዋጮ መሆኑን በተለያዩ አጋጣሚወች እየተገለፀ
ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም
መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ!
አባይ ወንዝ (ናይል)
አባይ ወንዝ በግብጽ
መነሻ አፍሪቃ (ጥቁር አባይ ከኢትዮጵያ ይነሳል፣ ነጭ
አባይ ደግሞ ከኃይቆች አካባቢዎች (መካከለኛ
አፍሪካ) ይነሳል።)
መድረሻ መዲተራኒያን ባህር
ተፋሰስ
ሀገራት
ሱዳን ፣ ደቡብ ሱዳን ፣ ኮንጎ ዲሞክራቲክ
ሪፓብሊክ ፣ ታንዛኒያ ፣ ኬንያ ፣ ኡጋንዳ ፣
ኢትዮጵያ ፣ ግብጽ ፣
ርዝመት 6,650 km (4,132 mi)
የ ምንጭ ከፍታ 1,134 m (3,721 ft)
አማካይ ፍሳሽ
መጠን
2,830 m³/s (99,956 ft³/
s)
የተፋሰስ አካባቢ
ስፋት
3,400,000 km²
(1,312,740 mi²)

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian News Media Esm posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share