Feleg Media ፈለግ ሚዲያ

  • Home
  • Feleg Media ፈለግ ሚዲያ

Feleg Media ፈለግ ሚዲያ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Feleg Media ፈለግ ሚዲያ, Media/News Company, .

03/11/2020

announcement💫

Letesenbet Gidey - ለተሰንበት ግደይ is nominated for Female Athlete of the Year 2020.

Like this post to vote for her.

31/10/2020

“Retweet to vote for Letesenbet Gidey following her 5000m world record 🇪🇹”

22/10/2020

ፍሉይ ኣቀባብላ ጅግና ኣትሌት ሓጎስ ገ/ህይወት # Atlet Hagos G hiwot #

20/10/2020

ዝብኢ እባ ክንደይ ልኣክል እዩ ደፋር !!

19/10/2020

Atlet Hagos G hiwot ወናኒ ሓድሽ ክብረ ወሰን ዓለምና ጅግና ኣትሌት ሓጎስ ገ.ሂዎት ካበይ ናበይ ኣብ መድረኽ ዓለም ለኻውያን

01/09/2020

ጓል 14 ዓመት ሰገን እናሃለወት ዓመት ዓለም ዝዞረታ ሰርከስ ሰናይት ኣሰፋ ( Senait Asefa)

ኣምበሳይ   -እንኳዕ ተወለድኻ!!!!
09/05/2020

ኣምበሳይ -እንኳዕ ተወለድኻ!!!!

Jawar ለአብይ የሰጠው መልስ!!!እንወያይ እንደራደር ማለት ከመቼ ወዲህ ነው የጦርነት ግብዣ የሆነው?የጠቅላይ ሚኒስትሩን ንግግር አዳመጥኩት።  በግሌም ሆነ እንደ ፓርቲ መባል ያለበትን ከዚ...
07/05/2020

Jawar ለአብይ የሰጠው መልስ!!!

እንወያይ እንደራደር ማለት ከመቼ ወዲህ ነው የጦርነት ግብዣ የሆነው?

የጠቅላይ ሚኒስትሩን ንግግር አዳመጥኩት። በግሌም ሆነ እንደ ፓርቲ መባል ያለበትን ከዚህ በፊት ስለተናገርን አጭር አስተያየት ብቻ ልስጥ

1. ነገሮችን ከሚገባው በላይ ማጋጋል (escalate ማድረግ) ለማንም የሚጠቅም አይደለም። አሁን የተከተልነውን ህገመንግስታዊ ትርጉም የመጠየቅ መፍትሄ የመረጥነው የተለያዩ የድርሻ አካላትን ካሳተፍንና ካወያየን በኋላ ነው የሚለው እውነት እንዳልሆነ እራሳቸውም ያውቁታል። የተፎካካሪ ፓርቲዎች ተወካዮች፣ 24 ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ አጀንዳ ሳይነገራቸው ተጠርተው በተሳተፉበት ስብሰባ መንግስት የራሱን አማራጮች አቀረበ እንጂ ሌሎች አማራጭ ሃሳቦችን ለመመልከት ፍቃደኛ አልነበረም፤ በተጨማሪም ስብሰባውን የጠራው አሁን ገሃድ ያደረገውን መፍትሔ የገዢው ፓርቲ ማዕከላዊ ከወሰነ በኋላና ይህን ውሳኔውን በይስሙላ ቅቡልነት እንዲኖረው ለማድረግ እንጂ በእውነት ትክክለኛ የተለያዩ ሃሳቦች ተንሸራሽረው የተሻለ የሚባለውን አማራጭ ለመከተል አልነበረም። ይህም የቀድሞውን የኢህአዴግ ''ወስኖ የማሳወቅ'' (fait accompli) ባህል ያስቀጠለ ነው።

2) በኮቪድ-19 ምክንያት የምርጫን መተላለፍ የተቃወመ የፖሊቲካ ድርጅትም ሆነ አመራር እስካሁን አልሰማሁም (በህወሃት በኩል ግልፅ ያልሆኑ ነገሮች መኖራቸው እንደጠበቀ ሆኖ)።

3) ጠቅላይ ሚኒስትሩ አብዛኛው ንግግራቸውን ያሳለፉት የሽግግር መንግሥትን ሀሳብ በመተቸት ነው። አከራካሪው ጉዳይ ሕገመንግሥቱ ስለምርጫ ማስተላለፍ እና ማራዘም ምንም ያለው ነገር ስለሌለ ምርጫው እንዴት መተላለፍ እንዳለበትና አዲስ ምርጫ ማካሄድ እስኪቻል መንግሥት እንዴት መተዳደር እንዳለበት ድርድር እና ውይይት ያስፈልጋል ነው። እንደ መፍትሔ አንዳንድ ድርጅቶች የሽግግር መንግሥት፣ ሌሎች የባላደራ መንግሥትን ሲጠቅሱ ሰምተናል። አብዛኞቹ ግን እስካሁን በዚህ ላይ አቋማቸውን አልገለፁም። ሁሉም ድርጅቶች በጋራ እየጠየቁ ያሉት የምክክር እና የድርድር መድረክ ይዘጋጅ ነው። እዛ መድረክ ላይ የየድርጅታቸውን ፕሮፖዛል አቅርበው አስማሚ የሆነው ይተገበራል።

4) በሕገመንግሥት ጉዳይ ላይ ምንም ምርምር ያላደርጉ ሰዎች ናቸው የገዢውን ፓርቲ የሕገመንግሥት መተርጎም አካሄድ የተቃወሙት ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ። አዎ አብዛኞቻችን የሕገመንግሥት ጥናት ባለሙያዎች አይደለንም። ነገር ግን ልክ እንደ ገዢው ፓርቲ የሕግ አማካሪዎች አሉን። የያዝነውም አቋም የባለሙያዎችን ምክር ሰምተን የሀገሪቷን ነባራዊ ሁኔታ እና የድርጅቶቻችንን ፖሊሲ አገናዝበን ነው። የውይይቱ ቀን አጀንዳ አስቀድሞ ቢነገረን ኖሮ እኛም እንደ ገዢው ፓርቲ የህግ አማካሪዎቻችንን ይዘን ለመምጣት ያስችለን ነበር። በነገራችን ላይ የሕግ ባለሙያዎች የተስማሙበትን ጉዳይ የፖለቲካ መሪዎች ለውይይት መቅረባቸው ስህተት ነው እንዳሉ ተደርጎ መቅርቡ ትክክል አይደለም። በዚህ ጉዳይ ላይ ባለፉት ሳምንታት በእውቅ የሕግ ባለሙያዎች ሰፊ ክርክር በማኅበራዊ ሚዲያ እና በጋዜጦች ሲካሄድ ከርሟል አሁንም ቀጥሏል። Addis Standard, Ethiopia-Insight, Addis Fortune, etc ማየት ይቻላል። ገዢው ፓርቲ ያቀረባቸው አራት አማራጮች ከመቅረባቸው በፊት ሰፊ ክርክር ሲካሄድባቸው ነበር። ሆኖም ግን በአንዱም ላይ ስምምነት አልተደረሰም። እኛም አስማሚ የሆነ አንቀጽ በሕገመንግሥቱ ስለሌለ የፖሊቲካ አመራሩ መግባባት አስፈላጊ ነው ያልነው ለዚህ ነው። - - -

Confirmed ኢሳይያስ ሞይቱ!!እቶም ንኢሳይያስ ዝሕክሙ ዝነበሩ 4 ዶካትር ናብ ዓዶም ኸይዶም ኣለውኣኼባ ኣይተወድአን ኣብ መንጎ ላዕለዎት መሪሕነት ወታደራት ኤርትራን ላዕለዎት መሪሕነት ህ...
26/04/2020

Confirmed
ኢሳይያስ ሞይቱ!!

እቶም ንኢሳይያስ ዝሕክሙ ዝነበሩ 4 ዶካትር ናብ ዓዶም ኸይዶም ኣለው

ኣኼባ ኣይተወድአን ኣብ መንጎ ላዕለዎት መሪሕነት ወታደራት ኤርትራን ላዕለዎት መሪሕነት ህግደፍን ከቢድ ናይ ስልጣን ይግብአኒ ተፋጠጥ ተፈጢሩ ኣሎ

2 ላዕለዎት ሰበስልጣናት ህግደፍ ናብ ሱዳን ካርቱም ሃዲሞም ኣለው ፥ ካብኣቶም ሓደ ኮሮኔል ዮናስ ፀጋይ ሓላፊ ክትትል ጉዳያት ዶብ ዝነበረ እዩ። Asefa Assefa Mezgebu

እዋናዊ መልእኽቲ!!!(ካብ Rahiel Halefom ዝተወሰደት)
28/03/2020

እዋናዊ መልእኽቲ!!!
(ካብ Rahiel Halefom ዝተወሰደት)

24/03/2020

ሰበር ዜና!!!

ቫይረስ ኮሮና ንምክልኻል፡ መንግስቲ ትግራይ ፅባሕ ክእዉጅ እዩ።
Haphtom Berhe

24/03/2020

ሰበር ዜና

ሁሉም ዩንቨርስቲዎች ተማሪዎቻቸውን እንዲያሰናብቱ በይፋ ተወሰነ

ዩንቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን እንዲያሰናብቱ መወሰኑን የሳይንስ እና የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
ውሳኔው የተወሰነው በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ተማሪዎች የከፋ ችግር እንዳይደርስባቸው እንደሆነ ተገልጿል።

ዩንቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን በራሳቸው ትራንስፖርት ወጪ አጓጉዘው ወደ የቤተሰቦቻቸው አንዲያደርሱ መወሰኑን በሚኒስቴሩ የኮሙኑኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ደቻሳ ጉርሙ ተናግረዋል።

ዩንቨርሲቲዎቹ ተማሪዎቹን የሚያሰናብቱት ለምን ያህል ጊዜ ነው? በሚል ለተነሳላቸው ጥያቄም አቶ ደቻሳ አሁን ላይ ለዚህ ያህል ጊዜ ማለት የሚከብድ በመሆኑ የቫይረሱ ስርጭት ሰዎችን በማይጎዳበት ጊዜ ለተማሪዎቹ ጥሪ ይደረግላቸዋል፣ አስከዛው ግን ከቤተሰቦቻቸው ጋር ይቆያሉ ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።

አሁን ላይም በርካታ ዩንቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ለማጓጓዝ እንዲያመች በሚል ተማሪዎቹ አድራሻዎቻቸውን እንዲሞሉ በማድረግ ላይ መሆናቸውን ከዩንቨርሲቲዎች አረጋግጧል ሲል ኢትዮ ኤፍ ኤም ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት አስነብቧል።

Wolaita Times

15/03/2020

ንደማመፅ!!!!

ኢንጂነር ኣበበ ግርማይ ትማሊ ኣብ ቴሌቪዥን ድምፂ ወያነ ቀሪቦም "ማእኸላይ መንግስቲ ንፍሰት ኢንቨስትመንት ትግራይ የተዓናቕፍ ከምዘሎ" ሓቢሮም:: ኣነ ድማ እብል"ሰበ ስልጣን ትግራይ ድግድጊት ትዓጢቖም ንተጋሩ ኢንቨስተራት የዐንቅፉ ኣለዉ"::" ሓሰት " እንተይልኩምኒ ብሽሕን ምኢትን መርእዳእታ እረትዕ:: በዚ ተታሒዙ ዘሎ መንገዲ ሃልኪ "ትግራይ ክትለምዕ እያ" ኢሉ ዝፅበ ሰብ ዓሻ እዩ::ኣብ ወሰንቲ መደባት ልምዓት ዘለዉ ሰብ ሙያ ነቲ ኣብዛ ሃገር ዘሎ ሕማቕ ኩነታት ተገንዚቦም ናብ ረብሓ ትግራይ ምልዋጥ እናተገበኦም ኣብ ዕንክሊል ዘለዉ እዮም:: ካብ ሓደ ቤት ዕዮ ናብ ካሊእ ዝምልከቶ ኣካል ዝፅሕፉዎ ደብዳቤ ከምኦም ዝበለ ደፍተራ እንተዘይኮይኑ ካሊእ ኣንቢቡ ክርድኦን ክትግብሮን ዘይኽእል ናይቲ ሃልኪ መፈለምታ እዩ:: "ንሱ እዩ:ንስኻባ"ብዝብል ውፅኢት ዘይብሉ ተሓሚስ :ሰብ ካብቲ ናብቲ ክመላለስ ፀሓይ ትዓርብ::

ኣብ ብርኪ ላዕለዋይ ኣመራርሓ ዘለዉ ሰበስልጣን ከይተረፉ ዝኾነ ሰብ ብቐሊሉ ተገንዚቡ ክፈትሖ ንዝኽእል ንእሽተይ ፀገም ምፍታሕ ኣብዩዎም ውሳነ ንምሃብ ዕንክሊል እንትብሉ እንትትሪኦም ተመሊስካ ንዕኣቶም ትሓዝነሎም መፃኢ ዕድል ትግራይ ኣብ ከምዚኦም ዝበሉ ዕዙማትን ዕኑዳትን ምውዳቑ እንትትርኢ ድማ ከብድኻ ይበልዓካ::

ሓተየ ኣነስ ንህዝቢ ትግራይ ምምሕዳር እቲ ዝቐለለ ኮይኑ ይስማዓኒ::ነጊርካዮ ዝሰምዕ ጉድለትካ ዝእርም ኣብ ፀገምካ ሚሊዮናት ኣውኣፂኡ "ኣለኹልካ" ዝብል ወረጃ ህዝቢ እዩ::"ደቅኻ ሃባ" እንትብሃል ሸሊሙ ዘወፊ ...

"ኣዮኻ ናይና"ኢሉ ብርኪ መራሕቱ ዘደልደለ ህዝቢ :ንመፃኢ ጉዕዝኡ ኣብ ግምት ኣእትዩ እምበር በቲ ዘሎ ኩነታት ዓጊቡ ከምዘይኮነ ፍሉጥ እናሃለወ ኣብ ርእሲኡ ከምዚ ዝበለ ባጫ ምፍፃም ፅቡቕ ኣይኮነን::ብሓፈሻ ኣብ ኣወሃህባ ግልጋሎት:ሰናይ ምምሕዳር:ኣሳልጦ ልምዓት:ኣብ ምስላጥ ኢንቨስትመንት:....ክቡራት መራሕቲ ብውነ ክትሰርሑ ይግባኣኩም::ባዕላዊ ድኽመትካ ናብ ግዳም ብምድርባይ ዝፍታሕ ፀገም የለን::
ደበሳይ ተክለሙዝ ይልማ

ዝገርም ተመኩሮን ተጓንፎታት ዓለም ለኻዊት ሞዴልን ዲዛይነርን ሲስተር ቅሳነት ሞላ ካልኣይን ናይ መወዳእታ ክፋሉን ሎሚ ቀዳም 5 መጋቢት 2012ዓ/ም ኣጋግዘ ስዓት 12:00 ኣብ DW TV መደ...
14/03/2020

ዝገርም ተመኩሮን ተጓንፎታት ዓለም ለኻዊት ሞዴልን ዲዛይነርን ሲስተር ቅሳነት ሞላ ካልኣይን ናይ መወዳእታ ክፋሉን ሎሚ ቀዳም 5 መጋቢት 2012ዓ/ም ኣጋግዘ ስዓት 12:00 ኣብ DW TV መደብ ዓለም ለኻውያን ክቀርብ እዩ ከየምልጠኩም!!!

ከየንትና ዓዲ ሽሆ ኣትዮም ኣለው!!!መበል 25 ዓመት ምስረታ ቤት ት/ቲ ዓዲ ሽሆ ምኽንያት ብምግባር ፅባሕ 29 ለካቲት 2012 ዓ/ም ንዝካየድ ምትእኽኻብ እትቶ (ቴሌቶን)  ንምዕዋት ስነ-ጥ...
07/03/2020

ከየንትና ዓዲ ሽሆ ኣትዮም ኣለው!!!

መበል 25 ዓመት ምስረታ ቤት ት/ቲ ዓዲ ሽሆ ምኽንያት ብምግባር ፅባሕ 29 ለካቲት 2012 ዓ/ም ንዝካየድ ምትእኽኻብ እትቶ (ቴሌቶን) ንምዕዋት ስነ-ጥበባውያን ኣለማዮ ሃፍተ(ላዛኣ ወለላ): ተ/ሃይማኖት ክንፈ: ሚኪኤለ ኪሮስ: ብርቱኳን መብራህቱ (ገሬዋኒ): ኣማረ ኣሰፋ: ፍስሃ ሃይላይ (ወርሒ ጥሪ): በርሀ ኪሮስ: ሃይልሽ ኣርኣያ (ፎቶ ቁልቢ): በርሀ ኪሮስ: መሰለ ኣባዲ: ወዘተ ከምኡ እውን ጋዜጠኛ ካሕሳይ መሰለ ሓዊሱ ኣብ ዓዲ ሽሆ ኣትዮም ካብ ብሐዚኡ መሬት ብሓንቲ እግራ ደው ኣቢሎማ ኣለዉ!!!

ነጋ ኹልና መውዐሊና ዓዲ ሽሆ እዩ -ሓደራኻትኹም ከይትተርፉ!!!

የዓብይ መንግስት ተዋርዶ እያዋረደን ነው!!!!
26/02/2020

የዓብይ መንግስት ተዋርዶ እያዋረደን ነው!!!!

ኩሉ ዓይነት ትምህርቲ A  ንምምፃእ ዝሕግዝ ገራሚ ንሕንሕ!!!!https://youtu.be/hxg2HFPodds
24/02/2020

ኩሉ ዓይነት ትምህርቲ A ንምምፃእ ዝሕግዝ ገራሚ ንሕንሕ!!!!
https://youtu.be/hxg2HFPodds

ብርቱ ፍክኩር የታየበት የተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር

ኣብ መቀለ ዝተሰርሐ ሓድሽ ኣዳባባይ ኦፕሬሽን ኣግኣዚ!!!
14/02/2020

ኣብ መቀለ ዝተሰርሐ ሓድሽ ኣዳባባይ ኦፕሬሽን ኣግኣዚ!!!

ኣብ ወጀራት (ዓዲ ቀይሕ) ዝተረኸበት
13/02/2020

ኣብ ወጀራት (ዓዲ ቀይሕ) ዝተረኸበት

  ‼************* በአብይ ፈቃድ ተደፈረ የህዳሴው ግድብ ድርድር ትኩረቱን ስቶ የውሃ ድርሻ ክፍፍል ላይ ሆኗል ተባለበሱዳን በግብጽና በኢትዮጵያ መካከል ሲደረግ የቆየው የህዳሴ ግድብ ...
13/02/2020


*************

በአብይ ፈቃድ ተደፈረ
የህዳሴው ግድብ ድርድር ትኩረቱን ስቶ የውሃ ድርሻ ክፍፍል ላይ ሆኗል ተባለ
በሱዳን በግብጽና በኢትዮጵያ መካከል ሲደረግ የቆየው የህዳሴ ግድብ ድርድር ትኩረቱን ስቶ ወደ ውሃ ድርሻ ክፍፍል ላይ መሄዱን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጭ ለቢቢሲ ተናገሩ።
እኚህ ምንጫችን ሱዳን የአቋም ለውጥ አድርጋ ከግብጽ ጋር መወገኗን እንዲሁም አሜሪካ እና የዓለም ባንክ ለግብጽ መወገናቸውን በመጠቆም አሁን ላይ ጉዳዩ "4 ለ 1" ሆኗል በማለት ኢትዮጵያ ላይ ከፍተኛ ጫና እየተደረገ መሆኑን ተናግረዋል።
አሜሪካ እና ዓለም ባንክ በግድቡ ዙሪያ እጃቸውን እንዲያስገቡ መፈቀዱ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ዋጋ እንድትከፍል እያደረጋት እንደሆነ እኚህ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ውስጥ አዋቂ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍፁም አረጋ ከሁለት ቀናት በፊት ተደራዳሪ ቡድኑ ''በብዙ ጉዳዮች ላይ የመከረ ቢሆንም ስምምነት ላይ ሊያደርስ የሚችል ሰነድ ማዘጋጀት አለመቻሉ ታይቷል'' ብለው ነበር።
ስምምነት ላይ ያልተደረሰበት የሰነዱ አብዛኛው ክፍል የቀረበው በአሜሪካ በመሆኑ፤ ትኩረቱም ስለ ግድቡ የውሃ አሞላልና አለቃቀቅ በመሆን ፈንታ፤ "ማን ምን ያህል የውሃ ድርሻ ይኑረው? የሚለው ላይ የሚያተኩር በመሆኑ" ከስምምነት መድረስ እንዳልተቻለ ስማቸው እንዲገለፅ ያልፈለጉት እኚህ ባለሙያ ለቢቢሲ ገልፀዋል።
አክለውም በግድቡ ጉዳይ የኢትዮጵያ የህግ አርቃቂ ቡድን አሁንም አሜሪካ እንደሚገኝ በማስታወስ፤ በውሃ ክፍፍል ላይ ለመነጋገር እንደ አገር ዝግጁ አይደለንም፤ የድርድሩ አላማም ይህ አይደለም ብለውናል።
እሳቸው እንደሚሉት ከግድቡ የውሃ አሞላልና አለቃቀቅ ጋር በተያያዘ በድርቅ፣ በረዥም ጊዜ ድርቅ እና በተከታታይ ድርቅ በሚሉት በሰነዱ ላይ በሰፈሩት ቃላቶች ትርጓሜ ላይ ስምምነት ላይ መድረስ አልተቻለም።
ስለዚህም የኢትዮጵያ የህግ አርቃቂች በእነዚህና በሌሎች ምክንያቶች ሰነዱ ላይ የሰፈሩ በርካታ ነጥቦችን በጥያቄ ምልክት ውስጥ ለማስቀመጥ ተገድደዋል።
"ትልቁ ነገር ሰነዱ የውሃ ድርሻ ክፍፍል ላይ ሊያተኩር አይገባም ነበር። ወደ አሜሪካ የሄደው የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያዎች ቡድንም በዚህ ላይ [የውሃ ድርሻ ክፍፍል] ለመነጋገር ስልጣን አልተሰጠውም። ስለ ውሃ ድርሻ ክፍፍል ኢትዮጵያ ከግብጽና ከሱዳን ጋር ብቻ ሳይሆን ከአስሩም የተፋሰሱ አገራት ጋር ነው መነጋገር ያለባት" ይላሉ።
ኢትዮጵያ የናይል ተፋሰስ ትብብር ማዕቀፍን ፈርማ ያፀደቀች አገር መሆኗን እና ይህ ስምምነት ሳይጣስ ሁሉም የተፋሰሱ አገራት ባሉበት መነጋገር እንደሚገባት ያስታውሳሉ።
ታዛቢ ወደ አደራዳሪ
ሶስቱ አገራት በሚያደርጉት ድርድር ላይ የሶስተኛ አካል ጣልቃ መግባት ይኖርበታል ብላ ሃሳብ ያቀረበችው ግብጽ መሆኗ ይታወቃል። ፕሬዝደንት አብዱል ፈታ አል ሲሲ አሜሪካ በጉዳዩ ላይ ታሸማግለን ሲሉ ጥሪ ማቅረባቸው ይታወሳል።
በወቅቱ ኢትዮጵያ የሶስተኛ ወገን ጣልቃ ገብነትን እንደማትቀበል ገልጻ ነበር። ለዚህም እንደምክንያትነት ያስቀመጠችው በሶስቱ አገራት የተደረሱ ''አበረታች'' ስምምነቶችን ያፈርሳል እንዲሁም ሶስቱ አገራት እአአ 2015 ላይ የፈረሙት የመርህ ስምምነትም ይጥሳል የሚል ነበር
የኋላ ኋላ ግን ዓለም ባንክ እና አሜሪካ በሶስቱ አገራት መካከል በሚደረጉ ውይይቶች ላይ የታዛቢነት ሚና ኖሯቸው ይሳተፋሉ ሲባል ቆየ።
ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ ጥር 25 በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ በሰጡበት ወቅት፤ Dire ዊክሊክስ

ቆልዑ ዳንደ
09/02/2020

ቆልዑ ዳንደ

የሕዳሴ ግድብ ስንብትና የግብፅ ርክክብ በጉባ!!!
01/02/2020

የሕዳሴ ግድብ ስንብትና የግብፅ ርክክብ በጉባ!!!

ከላይ የሆነ ሁሉ ከላይ ኣይደለም!!!
31/01/2020

ከላይ የሆነ ሁሉ ከላይ ኣይደለም!!!

ቴዲ አፍሮ ማንና ማን ወክሎ ነው እኛ እያለ መግለጫ የሰጠው????
31/01/2020

ቴዲ አፍሮ ማንና ማን ወክሎ ነው እኛ እያለ መግለጫ የሰጠው????

23/01/2020

ባለ ኣዲሰዋ ክብረ ወሰኗ ጀግና ኣትሌት ለተሰንበት ግደይ

የሞንጀሪኖ ስንብት!!!
22/01/2020

የሞንጀሪኖ ስንብት!!!

Address


Telephone

+251909362699

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Feleg Media ፈለግ ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share