Hanted Studio

  • Home
  • Hanted Studio

Hanted Studio This is the official page of Hanted Studio.
(10)

22/04/2024

ስለማራኪ ጤና ታዋቂ ጋዜጠኞች ምን ይላሉ

ሚዲያዎች በዘገባ ላይ
20/04/2024

ሚዲያዎች በዘገባ ላይ

20/04/2024

በቲክ ቶክ መረጃዎችን ማጋራታችንን ቀጥለናል ። hanted_studio ከታች ደግሞ ማራኪ ጤና በሚል ላይክ ፎሎዉ እንዲሁም ሼር በማድረግ ቤተሰባዊ ግንኙነታችንን አስቀጥሉ????

18/04/2024

ከዛሬ ጀምሮ በጥበቡ አለም የምናዉቃቸዉ ታዋቂ ሰዎችና ፕሮሞተሮች እንዲሁም የሆስፒታል ባለቤቶችና ስመ ጥር የህክምና ባለሙያዎቻችን ስለፕሮጋሞቻችን ያዩትን ለናንተ ያስተዋዉቃሉ . ሁሉንም በየተራ እንጋብዛችሁዋለን

የራድዮናችሁን መስመር ኢትዮ ኤፍ ኤም  107.8  ካደረጋችሁ ምሽት ከ 1.00 ሰአት ጀምሮ በሃንቴድ ስቱዲዮ የሚዘጋጀዉን  ምርጥ ምርጥ መረጃ ታገኛላችሁ ።    ኤሉዜር የልብ ህክምና እና ሰ...
15/04/2024

የራድዮናችሁን መስመር ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ካደረጋችሁ ምሽት ከ 1.00 ሰአት ጀምሮ በሃንቴድ ስቱዲዮ የሚዘጋጀዉን ምርጥ ምርጥ መረጃ ታገኛላችሁ ። ኤሉዜር የልብ ህክምና እና ሰናይ ከፍተኛ ክልኒክ ይህን ፕሮግራም ስፖንሰር ስላደረጉ ከልብ እናመሠግናለን

ሃንቴድ ስቱዲዮ ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ይላል       eid mubarek
10/04/2024

ሃንቴድ ስቱዲዮ ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ይላል eid mubarek

ሃንቴድ ስቱዲዮ በፋና  ቴሌቪዥን የሚያቀርበዉ  ልዩ ጤናና ማህበራዊ ጉዳዬች የሚዳሰሱበት ፕሮግራም ሊጀምር በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ቀርተዉታል  ። እሁድ ምሽት 3.45 ላይ ፋና ቴሌቪዥን ምርጫች...
09/04/2024

ሃንቴድ ስቱዲዮ በፋና ቴሌቪዥን የሚያቀርበዉ ልዩ ጤናና ማህበራዊ ጉዳዬች የሚዳሰሱበት ፕሮግራም ሊጀምር በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ቀርተዉታል ። እሁድ ምሽት 3.45 ላይ ፋና ቴሌቪዥን ምርጫችሁ እንድታደርጉ ከወዲሁ እንጋብዛለን

እንደሚታወቀው ሃንቴድ ስቱዲዮ ሃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ የህክምና መረጃዎችን ላለፉት 15 ዐመታት ሲያቀርብ ቆይታል፤
ሃንቴድ ስቱዲዮ የተለያዩ የህክምና መረጃዎችን በተለያዩ የመገናኛ አማራጮች ማለትም በመፅሄት፤ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች እንዲሁም በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ላለፉት 6 ዓመታት ሲያቀርብ ቆይቷል፡፡
ድርጅቱ 22አካባቢ ማፍ ሞል የራሱን ስቱዲዮ በማደራጀት የቴሌቪዥን እና የሶሻል ሚዲያ ፕሮግራሞችን በጠቅላላ ህክምና፤ ስነ ልቦና፤ ስነ ምግብ፤ በፍቅር እና በግንኙነት ዙሪያ፤ በህፃናት ጤና እና አመጋገብ እንዲሁም በእናቶች ጤና፤ የማህፀንና ጽንስ ህክምና ዙሪያ ሰፊ ዝግጅት ያደረገበትን ፕሮግራም ይዞላችሁ መጥቷል፡፡
በተለይም በፋና ቴሌቪዥን ዘወትር እሁድ ምሽት እና ሃሙስ ረፋድ ላይ በተለየ ሁኔታ ይቀርባል፤ እንዲሁም በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ማራኪ ጤና በሚል ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ የተለያዩ በጣም ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን የምታገኙ መሆኑን ይገልፃል፡፡
ማራኪ ጤና
ሠው ሁሉ ቆንጆ ነው!

02/04/2024

ማራኪ ጤና ተጀመረ
🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤 የናንተ የጤናችሁ ድምፅ

የድርጅታችን ስራ አስኪሃጅ የመሩት የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር  አመታዊ ጉባኤ የተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ
08/02/2024

የድርጅታችን ስራ አስኪሃጅ የመሩት የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር
አመታዊ ጉባኤ የተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ

እንኳን ለበአለ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ         ሃንቴድ ስቱዲዮ
19/01/2024

እንኳን ለበአለ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ
ሃንቴድ ስቱዲዮ

Join us on telegram
17/01/2024

Join us on telegram

03/01/2024

ሃንቴድ ስቱዲዮ ከፋና ቴሌቪዥን ጋር በትብብር የሚያቀርበዉን ልዩ የመዝናኛ የገና በአል ፕሮግራም በእለተ ገና ከጠዋቱ 3.30 ጀምራችሁ እንድትከታተሉት ስንጋብዛችሁ ደስ እያለን ነዉ ? መልካም በአል

23/11/2023
23/11/2023

ሃን ቴድ ስቱዲዮ ለፕሮግራም አዘጋጆች ሁሉ ታላቅ የማስታወቂያ ፕሮግራም አዘጋጅቷል ። እንድትገለገሉበት ተጋብዛችኋል ? 📞 🖥 📻 🎤📻🎙

13/11/2023

ሃንቴድ ስቱዲዮ ለሚዲያ ፕሮግራም አዘጋጆች መልካም አጋጣሚ ይዞ ብቅ ብሏል ።
#ካሜራዎች 🎬🎥
#ላይቶች💡🔦
#የድምጽ መሣሪያዎች🎙🎤
#እንዲሁም ለቴሌቪዥን🖥📺 እና ለሬዲዮ📻 ማስታወቂያ ስራዎች እጅግ ካማረ ስቱዲዮ ጋር ከማስታወቂያ ቅናሽ ጋር ለክራይ አመቺ አማራጮችን ይዞ መጥቷል።
ከታች ያለዉን video ይመልከቱ

📞0911230799
0938874488

Hanted Studio PLC.

25/06/2020
15/06/2020

Address


Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Telephone

+251989880888

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hanted Studio posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Hanted Studio:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Opening Hours
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share