Wello Business and commission

  • Home
  • Wello Business and commission

Wello  Business and commission የስራ አማካሪ እና ኮሚሽን ስራ House cajoler in kombolcha and Dessie

19/11/2023
09/09/2023

በጋምቤላ ክልል መዠንግር ዞን ጎደሬ ወረዳ
መዠንግሮች በሌላ ብሔሮች ማለትም በአማራ እና በትግሬ ላይ የግድያ ወንጀል እየፈፀሙ እና እያፈናቀሉ ግን እራሳቸዉ ፋኖ ወሮናል እያሉ ክስ ያቀርባሉ !!አስቡት እንግድህ የማይገናኝ ነገር ፋኖ ስሙ በማይነሣበት ቦታ ተወረርን ሲሉ??? በሀገራችን መቸ በነፃነት እደምንኖር ፈጣሩ ይወቀዉ.....
ሠላምን ሠላም ከሆነዉ ከፈጣሪያችን እንሻለን!!!

03/09/2023

ትላንት የሠራነዉ ስህተት ዛሬ ዋጋ እንከፍልበታለን
እንደ ግለሰብም እንደ ድርጅትም
ባለን የሀላፊነት ደረጃ ጭምር...
ዛሬ የምንሰራዉን ከመስራታችን በፊት ቆመን ካላሰብን ዛሬ የምንሰራዉ ስህተት ነገ ዋጋ ያስከፍለናል!! እንደ ግለሠብም እንደ ቤተሰብም እንደ ድርጅትም! እንደ ሀገርም!!
ሁላችንም ሀላፊነታችንን እንወጣ
የዛሬዉ መልእክቴ ነዉ !!

10/08/2023

We need peace
ሠላም እንፈልጋለን
nagaa barbaaduu nuti

10/08/2023

የሠዉ ልጅ ከጭካኔ እና ከአረመኔያዊ ተግባሩ ሊላቀቅ የሚችለዉ በሀይማኖቱ ይበልጥ አዋቂና ለጌታዉ ተዋራጅ እና ሠጋጅ ሲሆን ብቻ እና ብቻ ነዉ! ለእያንዳንዳችን ህይወት መሳካት መጨረሻም አትራፊ መሆን ዛሬ ላይ ሁሉም ነገር በእጃችን ነዉ! በተናጠልም በጀመአም/በቡድንም ደስተኛ የምንሆነዉ በኢስላም ጥላ ስር ስንሆን ብቻና ብቻ ነዉ!!! www.AmharicQuran.cim

09/08/2023

እባካችሁ የጦር መሪዎች( በተለይ ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ) ጦርነትን ከተማ ላይ አታድርጉ ! ከባድ መሣሪያ ከተማ ላይ አትተኩሱ ! ሴቶች እና ህፃናት አዛዉንቶች አሉ!!
እርግጥ ነዉ ማንም ማንንም አይጎዳም አላህ ከፃፈዉ ዉጭ ! አላህ ሠላሙን ለሀገራችን ያምጣልን አጥፊዎችን አላህ ያጥፋልን!! የሠላም ሠራዊቶቹን አላህ ይላክልን !!

08/08/2023

ይህች ምድር የሠይጣን መደንፊያ የሆነችዉ ሀይማኖተኞች የት ጠፍተዉ ነዉ? ምድራችን በበደልና በደም ተጨማለቀች....

07/08/2023

ሠላም ለሠዉ ልጆች በሙሉ!
ይህች አለም በማን እየተመራች ያለች ይመስላችሁል?? ከፈጣሪ በታች
እደምታዉቁት በሠይጣን ነዉ ! የበላይነቱን የያዘዉ ሠይጣን ነዉ .በታዛዦቹ በእነ አሜሪካ በነ ባይደን ! በእነ ፑቲን ! ከዛ እንደ ደረጃቸዉ በደረጃ ዉረዱ የአፍሪካ መሪዎች . የኢስያ መሪዎች! ፈጣሪ ሲፈቅድ ያ ወርቃማ ጊዜ ይመጣል ሠይጣን የሚሸነፍበት !! ኢንሻ አላህ ያኔ በዘር በቋንቋ በቀለም መገዳደል የለም !!

21/04/2023

EID MUBAREK TO ALL MUSLIM BROTHERS AND SISTERS IN THE WORLD

13/04/2023

ከባለፈዉ ምን አተረፍን?
ያኔ ጦርነት መሀል ሆነን ብዙ ወንድሞቻችን ሞተዋል እኛም ቀናችን ስላልደረሰ እንጅ በጦርነቱ መሀል ነበርን! የተጎዳዉ ድሀዉ ማህበረሰብ እና ገበሬዉ ወጣቱ ነዉ! ወገኔ የጥላቻ መርዝ የሚረጩትን ከመስማትህ በፊት ቆም ብለህ አስብ! ወጣት ሆይ በሰወች ሀሳብ አትመራ የራስህ ህልም ይኑርህ! ለሀገር ለወገን የሚጠቅም ሀሳብ ስራ አምጣ ።ለሌሎች የዉድቀት ምክኒያት አትሁን። በስራ ተለዉጠህ በልጠህ ተገኝ ያኔ ሁሉም ያከብርሀል። በጦርነት ተጎጅ እንጅ አትራፊ የለም ። ስልጣን የሚፈልጉ አካላቶች ስራ ይስጡህ ከዛ ትመርጣቸዋለህ ካልሆነ ባንተ ህይወት እነሱ እየነገዱ ነዉ ። ሰላም ላገራችን ለሠዉ ልጅ በሙሉ ይሁን ።

09/04/2023

የተገፋ ትዉልድ
ለወሎ የትኛዉ መሪ ነዉ የጠቀማት? ወሎ ላይ ግፍ ያለደረሰ የኢትዮጲያችን ማሪ ማን ነዉ? ቴድሮስ የወሎ ህዝብ ላይ የሰራዉን ግፍ የረሳ የወሎን ታሪክ አንብብ! ዮሀንስ የወሎን ህዝብ በአንድ ጀንበር ጨፈጨፈ !የጎጃምን ገበሬ ዘረፈ !መጨረሻም አንገቱን ቆርጠዉ ወሰዱት በሰፈረዉ ቁና ተሠፈረለት! ሚኒሊክ የወሎን ህዝብ በግድ ፀበለ! ልጅ እያሱ ያባቱን ያያቱን ታሪክ ስላወቀ እስልምናን ሲቀበል ወዳዉ ገደሉት!! ታዳ የቱ ነዉ የኛ በጎ ሰሪ???የወሎ ህዝብ እየተራበ ሀይለስላሴ በተመንግስት ፌሽታ ይደግሳል! መለስ ወሎን አጠፋ !ሠሰብ አፋር አለማጣ ወሎ ነበር! ታዳ አሁን ላይ ወሎን የሚጠቅመዉ የሚያቀናዉ ማነዉ ??? ታሪኩን እንርሳዉ ያለፈ አለፈ አሁንስ??? ወሎ ዘር አይደለም ብሔርም አይደል! ወሎ ኢትዮጲያዊነት ነዉ! ታሪክ ትምህርት እንጅ ስንቅ አይሆንም!ካለፈዉ ተምረን ዛሬን እንስራ እንለወጥ !! ሀገራችንን ከበጥባጭ ከአፍራሽ ከነገረኛ ከምቀኛ ከዘረኛ አላህ ይጠብቅልን!

ኮምቦልቻ ደረቅ ወደብ አካባቢ ዋጋ 4,500,000 ብር
25/03/2023

ኮምቦልቻ ደረቅ ወደብ አካባቢ ዋጋ 4,500,000 ብር

07/01/2023

ሠላም ጤና ይስጥልን
ዱባይ ላይ ቤት መግዛት የምትችሉ
የዱባይ ዜግነት የምትፈልጉ መልካም ዜና አለልዎ
የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ ማለትም ነዛሬ ሳምንት
የዱባይ ኩባንያ አ አ ይመጣልዎታል!!!
🇦🇪🇦🇪🇦🇪MEGA DUBAI HOUSE SHOW🇪🇹🇪🇹🇪🇹

This Mega Expo is an excellent opportunity that will make you eligible for a Life time residency permit when you buy a house in Dubai.

An expert will explain to you about Dubai houses and their advantages.

➡️ It is tailored according your budget.

➡️ It is Tax free income.

➡️ Dubai houses Offers assistance to be a Global Citizen

➡️ We offer Free Flight Tickets to Dubai for those Prospects who book with us at event by paying the smallest Token

➡️ Many more offers for the property Investors.

Date : 14th-15th January 2023.
Time : 10AM-10PM
Location: Hotel Hyatt Regency, Addis Ababa

Reserve Your Arrival & Avail The Offer.

Contact :
NADEEM
Portfolio Manager
+971 543481461
Arkvision.ae

13/12/2022

የተበለሸ ታሪክ
ጥቁር አሻራ)
ሀገራችን ኢትዮጲያ ብዙ ትልልቅ ሠዎች ያሉባት ብዙ የሀይማኖት እና ዘመናዊ እዉቀት የተማሩ ሠዎች ባለቤት ስትሆን :
ለም መሬትና ምቹ የአየር ፀባይ የታደለች።
ግን ሀበሻ መማሩ ማወቁ እየጨመረ በዛዉ ልክ ምቀኝነቱ ያድጋል ፐሮፌሰር ሁኖ ይዋረዳል: አመራር ላይ ሲቀመጥ ለእድገት ሳይሆን ቡድን ፈጥሮ ሀገርን ያተራምሳል:
ኢትዮጺያ እያነባች ነዉ :ዜጎቿ አንደ በጦርነት አንደ በድህነት ሌላ ግዜ በሴረኞች ትታመሠለች ።
ህዝቡም ግራ ተጋብቷል ወይ መሪዉን አይከተል (ከመሪዉ ስር ተቀምጠዉ ሌላ ቡድንን ያሉትን)
ሀገራችን የማያልፍላት በራሷ ልጆች ስር በሰደደ የጥላቻ አስተሣሰብ ነዉ። ወለጋም ሆነ ጎንደር ያለዉ ስር የሠደደ የጥላቻ አስተሣሠብ ሁላችንንም አድምቶናል ። አላህ ሠላሙን ያዉርድልን በመካከላችን ፍቅርን ያንግስ
ስቃይን ያንሳልን

ጥላቻ እውር ያደርጋል‼=================✍ ኳታር በቻለችው አቅም በርካታ ጫናዎችን ተቋቁማ እስልምናን የሚገልጹ እሴቶችን ተግብራበታለች። በመክፈቻው ላይ ቁርኣን መነበቡ እንኳን የውጮ...
25/11/2022

ጥላቻ እውር ያደርጋል‼
=================
✍ ኳታር በቻለችው አቅም በርካታ ጫናዎችን ተቋቁማ እስልምናን የሚገልጹ እሴቶችን ተግብራበታለች። በመክፈቻው ላይ ቁርኣን መነበቡ እንኳን የውጮቹን የኛዎቹን ትምክህተኞችም አበሳጭቷል። የኛዎቹ ቂሎች ለመደገፍም ይሁን ለመንቀፍ ምክንያታዊነት የራቃቸው ኢ-ሎጂካል ናቸው። መቼም እግር ኳስ ነውና ተሸናፊና አሸናፊ መኖሩ የሚጠበቅ ነው። ደግሞ ገና ነው። እስኪ ኳታር የተሸነፈችው በቁርኣን መድረኩን ስለከፈተች ነው ካሉ ሌሎች የሚሸነፉበትን ምክንያት ደግሞ ቢያብራሩልን አዩሐል አሕመቅ! ተበን ለኩም!
ኳታር የተቃወመችው ግብረ ሰዶማውያንንና ሰካራሞችን ነው። እነዚህ ግን ኃይማኖተኛ ነን ብለው በተዘዋዋሪ ለግብረ ሰዶማውያንና ሰካራሞች ድጋፍ እየሰጡ መሆናቸው አልገባቸውም።

ኳታር የተሸነፈችው መክፈቻውን ባልተለመደ መልኩ በቁርኣን ስላደረገች ነው ከሚሉ ሞኞች በላይ ዘመኑን የማይመጥን የክፍለ ቀመኑ የደናቁር ስብስብ ከየት ይገኛል? Stupidity at its peak‼
ለጥላቻም ገደብ አለው። እነዚህ ግን ጥላቻቸው አግባብና ድካ የሌለው፣ መደበቅ እንኳ የማይችሉንና ከንቱነታቸውን የሚመሰክርባቸው ናቸው። ኳታር ግን ሥራዋን ሠርታለች። ሂዳያ ከአላህ ነው። ከፍጡር የሚጠበቀው ሰበብ ነው። በየጎዳናው ድንኳን ተክለው ስለ ኢስላም ከመስበክና አውደ ርዕዮችን ከማዘጋጀት ጀምሮ በየሆቴሉ ስለ እስልምና የሚሰብኩ መልዕክቶች አሉ። አላህ የብዙዎችን ለኢስላም መወፈቅ ያሰማን።

የእኛዎቹን ግን ታዘቧቸው። ቀንበር ጠቧቸው እንጂ ቢችሉ ምኞታቸው ብዙ ነው። እነዚህ በይፋ ያወጡት እንዳሉ ሆነው የደበቁት ስንቶች ይሆኑ? አላህ ከሴራቸው ይብቃን።በሙራድ ታደሰ

||

22/08/2022

እርዳታ
እራስህን መርዳት ከቻልክ ብዙ ሠዉ መርዳት ትችላለህ
ለራስህ እየሠራህ ለሀገርህ ግብር ትከፍላለህ
አንተ እራስክን ስትረዳ ሀገርህን እደረዳህ ቁጠረዉ!
ግን በየመንግስት መስሪያ ቤቱ ተወሽቀህ ሀገርና ህዝብን እየገደልክ አንተም ላትለወጥ ብዙ ሰዎችን የምታስለቅስ ደደብ የተመረ ድንጋይ ከሆንክ አንተ የዉድቀት መንጠቆ ነህ!እራስህን
አካባቢህን እና መህበረሰብህን መቀየር የምትችለዉ በጥሪ አስተሣሠብ እና ለሌሎች ባለህ ጥሩ አመለካከት ለሥራ ባለህ ፍቅር ነዉ::
1+1+1+1+1+1.....
አንድን አትናቅ በየ አካባቢህ ለስራ ተነስ

22/08/2022

ዘመናዊ
የዘመናችን ዘመናዊ ፕሮፌሰር
ተራቁታ የምትሔድ እህት እድትኖረዉ ይፈልጋል
ከተሸፋፈነች ለሱ ጥንታዊ ናት
ደግሞ የሱ መዘመን ሁለት ጉማ ቂጡን ማሣየቱ ነዉ
ሽንቱን ሸንቶ ሱሪዉ ላይ ማንጠባጠብ!!
አይገርምም የተማረ ጥንታዊ ሠዉ
ትምህርት ቤት ተሸፋፍኖ መልበስን እየከለከለ በጡት ማስያዣ ብቻ መልበስን የሚያበረታታ ትዉልድ?

ጉዞ መድረክ 4 ወሎ ደሴ
14/08/2022

ጉዞ መድረክ 4 ወሎ ደሴ

በቅርብ ቀን ተወዳጁ #ጉዞ መድረክ 4 በወሎ እንብርት ደሴ ከተማ ወሎ ባህል አምባ አዳራሽ በድምቀት ይከናወናል።

Address

ወሎ

312

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Telephone

+251910032060

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wello Business and commission posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Wello Business and commission:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Opening Hours
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share