AWON TV WORLD WIDE

  • Home
  • AWON TV WORLD WIDE

AWON TV WORLD WIDE Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from AWON TV WORLD WIDE, TV Channel, .

አሁን የ ኢየሱስ season ነው !! ስብከት ስለ እርሱ ብቻ መዝሙር ስለ እርሱ ብቻ መንገድ የዘጋችሁ ስሙ እንዳይጠራ የሸፈናችሁ የጋረዳችሁ ተንቀሳቀሱ ከሁሉ የሚበልጥ እርሱ አለና .........
09/04/2023

አሁን የ ኢየሱስ season ነው !! ስብከት ስለ እርሱ ብቻ መዝሙር ስለ እርሱ ብቻ መንገድ የዘጋችሁ ስሙ እንዳይጠራ የሸፈናችሁ የጋረዳችሁ ተንቀሳቀሱ ከሁሉ የሚበልጥ እርሱ አለና ........ ወንጌል ስለ ልጁ ብቻ ነው !!

ማንም ከእርሱ ውጭ የዘልዓለም ህይወት አይሰጥም
እንዳልክ
የክርስቲያን ቲዩብ የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ አዳዲስ መረጃዎችን በየቀኑ ያግኙ https://youtu.be/lDSKdsratW0

06/04/2023

በእውነት ኢየሱስ ይወደናል!
“መድኃኒታችንም ከዓመፅ ሁሉ እንዲቤዠን፥ መልካሙንም ለማድረግ የሚቀናውን ገንዘቡም የሚሆነውን ሕዝብ ለራሱ እንዲያነጻ፥ ስለ እኛ ነፍሱን ሰጥቶአል።”
— ቲቶ 2፥14

06/08/2022
03/11/2021

ዋጋን ማወቅ

ዳግማዊ ዐፄ ምኒልክ ከዕለታት በአንዱ ቀን መኳንንቱና ሊቃውንቱ በተሰበሰቡበት “ለመሆኑ እኔ ብሸጥ ስንተ አወጣለሁ?” በማለት ጥያቄ አቀረቡ ። ጥያቄው ድንገተኛ ፣ ለመመለስም አስቸጋሪ ነበር ። የሚወዷቸውና የሚያከብሯቸው ነበሩና ለእርሳቸው ዋጋ ለመተመን ሕሊናቸው ተጨነቀ ። ሁሉም መልስ መመለስ አቅቶት ዝምታን በመረጠበት ጊዜ አንድ የቆሎ ተማሪ “እኔ አለሁ” በሚል ስሜት መንቆራጠጥ ጀመረ ። መልስ አለኝ ብሎም ብድግ ብሎ ቆመ። ምኒልክም “በል ተናገር” ብለው ዕድሉን ሰጡት ። ሊቃውንቱና መኳንንቱ ያቃታቸውን መልስ ተማሪው በድፍረት መለሰ ።
“ንጉሥ ሆይ ሃያ ዘጠኝ ብር ያወጣሉ” አላቸው ።
ዳግማዊ ዐፄ ምኒልክም ቆጣ ብለው፡- “እንዴት እኔን በሃያ ዘጠኝ ብር ገመትከኝ?” ቢሉት ተማሪውም፡-
“የሰማይና የምድር ጌታ የሆነው ክርስቶስ የተሸጠው በሠላሳ ብር ነውና ምን ደግ ቢሆኑ ከክርስቶስ አይበልጡም ብዬ ነው በሃያ ዘጠኝ ብር የገመትክዎት” አላቸው።

በተማሪውም መልስ ንጉሡና በዙሪያቸው የነበሩ መኳንንቱና ሊቃውንቱ ተደንቀው ሳቁ።
በዚህ ዓለም ላይ የራሳችንን ዋጋ ማወቅ የምንፈልግበት ቀን አለ ። ንጉሥም ሆነ ሎሌ “እኔ ስንት አወጣለሁ?” ብሎ ራሱን ይጠይቃል፤ ዙሪያውንም መልስ ፍለጋ ያማትራል ። ምን ያህል ሕዝብ ይወደኛል ? ብሞት ማንን አጎዳለሁ ? ብኖርስ ማንን እጠቅማለሁ ? የሚሉ ጥያቄዎች በውስጣችን ተረግዘው ይወለዳሉ ። እነዚህ ጥያቄዎች ከጽንሰት እስከ ልደት ድረስ አስጨናቂ ናቸው ። አንዳንድ ሰው ራሱ በራሱ ፊት ዋጋው እያነሰበት “መኖር ትርጉም የለውም” ብሎ ይደመድማል ። ምክንያቱ ካለቀበት አንድ እርምጃ መጓዝ ሁሉም ሰው ሊከብደው ይችላል ። ወደ እግዚአብሔር “አቤት” ብሎ “ጌታዬ ሆይ ዋጋ ሁነኝ” ካላለ ውስጡን መገሠጽ ፣ ማዕበሉን መቅዘፍ ይቸገራል።
?

በቅርብ ቀን ይጠብቁን!! እንዴ እግዚአብሔር ፈቃድ መልካሙን ዜና ለማሰማት የአለሙን ሁሉ ጆሮ እንጠራለን ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ ይከታተሉን  #ክርስቶስ  #ሁል  #ጊዜ  #በእኛ  #ዘንድ  #አዎ...
26/10/2021

በቅርብ ቀን ይጠብቁን!! እንዴ እግዚአብሔር ፈቃድ መልካሙን ዜና ለማሰማት የአለሙን ሁሉ ጆሮ እንጠራለን ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ ይከታተሉን #ክርስቶስ #ሁል #ጊዜ #በእኛ #ዘንድ #አዎን #ነው

Address


Telephone

+251963904524

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when AWON TV WORLD WIDE posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share