Daily manchester united news/ሁሌ ስለ ማንቼ

  • Home
  • Daily manchester united news/ሁሌ ስለ ማንቼ

Daily manchester united news/ሁሌ ስለ ማንቼ ስለ ማንችስተር ዩናይትድ የሚወጡ አዳዲስ እንዲሁም ወቅታዊ ዜናዎችን የምታገኙበት የኛ የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ገፅ ነው GGMU❤

HBD Dalot❤
18/03/2024

HBD Dalot❤

 #ማንችስተር ዩናይትድ 2-0 ኤቨርተን
09/03/2024

#ማንችስተር ዩናይትድ 2-0 ኤቨርተን

 #ይቅናን @ኦልትራፎርድ  #ማንችስተር ዩናይትድ ከ ኤቨርተን 9:30
09/03/2024

#ይቅናን @ኦልትራፎርድ
#ማንችስተር ዩናይትድ ከ ኤቨርተን
9:30

የፕርሜርሊግ✅ራስሙስ ሆይሉንድ የወሩ ምርጥ ተጫዋች✅ኮቢ ማይኖ የወሩ ምርጥ ጎል
08/03/2024

የፕርሜርሊግ
✅ራስሙስ ሆይሉንድ የወሩ ምርጥ ተጫዋች
✅ኮቢ ማይኖ የወሩ ምርጥ ጎል

 #ራስመስ ሆይሉንድ የእንግሊዝ ፕርሜርሊግ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል.....GGMU❤
08/03/2024

#ራስመስ ሆይሉንድ የእንግሊዝ ፕርሜርሊግ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል.....GGMU❤

✅ለእኔ በቀጣይ ማንችስተር ዩናይትድን ቢያሰለጥኑ ብዬ የማስባቸው 3ት አሰልጣኞች 1.ዩልያን ኔግልስማን2.ሀንሲ ፍሊክ3.ሲሞን ኢንዛጊ
06/03/2024

✅ለእኔ በቀጣይ ማንችስተር ዩናይትድን ቢያሰለጥኑ ብዬ የማስባቸው 3ት አሰልጣኞች
1.ዩልያን ኔግልስማን
2.ሀንሲ ፍሊክ
3.ሲሞን ኢንዛጊ

✅ዲዘርቢ ክለባችንን የማሰልጠን አቅም አለው ብላችሁ ታስባላችሁ??
06/03/2024

✅ዲዘርቢ ክለባችንን የማሰልጠን አቅም አለው ብላችሁ ታስባላችሁ??

 #ማንችስተር ዩናይትድ በfacup 5ተኛ ዙር ከብሪስቶል አልያም እና ኖቲንግሀም አሸናፊ ጋር የሚገጥም ይሆናል
29/01/2024

#ማንችስተር ዩናይትድ በfacup 5ተኛ ዙር ከብሪስቶል አልያም እና ኖቲንግሀም አሸናፊ ጋር የሚገጥም ይሆናል

 #ሊቻ 26ተኛ አመቱን እያከበረ ይገኛል ....HBD
18/01/2024

#ሊቻ 26ተኛ አመቱን እያከበረ ይገኛል ....HBD

 #ነገ ምሽት ማንችስተር ዩናይትድ ከ ቶትንሀም በሚያደርጉት ፍልምያ ማንችስተር ዩናይትድ ወሳኝ ተጫዋቾች  ያገኛል
13/01/2024

#ነገ ምሽት ማንችስተር ዩናይትድ ከ ቶትንሀም በሚያደርጉት ፍልምያ ማንችስተር ዩናይትድ ወሳኝ ተጫዋቾች ያገኛል

✅ሜሰን ግሪንውድ 1ጎል እና 1አሲስት ማድረግ ችሏል ሜሰን ❤❤
16/12/2023

✅ሜሰን ግሪንውድ 1ጎል እና 1አሲስት ማድረግ ችሏል

ሜሰን ❤❤

✅ከሊቨርፑል ጋር ላለብን ግጥምያ አሰላለፋችን ይሄንን ሊመስል ይችላል ሁሉም የመጫወት ፍላጎት እና ተነሳሽነት ያላቸው ተጫዋቾች ናቸው
16/12/2023

✅ከሊቨርፑል ጋር ላለብን ግጥምያ አሰላለፋችን ይሄንን ሊመስል ይችላል ሁሉም የመጫወት ፍላጎት እና ተነሳሽነት ያላቸው ተጫዋቾች ናቸው

✅ድል ለማንቼ አሸንፈን እናልፋለን ....❤
12/12/2023

✅ድል ለማንቼ አሸንፈን እናልፋለን ....❤

✅የማንቼ ደጋፊዎች ከስር ያለወደብ ሊንክ ተጫኑhttps://www.fb.com/l/6lp1kJRRR
02/12/2023

✅የማንቼ ደጋፊዎች ከስር ያለወደብ ሊንክ ተጫኑ
https://www.fb.com/l/6lp1kJRRR

This version of Facebook uses less data and works in all network conditions.

✅ራስሙስ ሆይሉንድ እና አንቶኒ ሳንቶስ ለነገው የሻምፒዮንስ ሊግ ጫወታ ብቁ ናቸው
28/11/2023

✅ራስሙስ ሆይሉንድ እና አንቶኒ ሳንቶስ ለነገው የሻምፒዮንስ ሊግ ጫወታ ብቁ ናቸው

✅ሊክ ሾው ማንችስተር ዩናይትድ ከኤቨርተን በሚያደርገው ጫወታ ወደ ሜዳ እንደሚመለስ ይጠበቃል
20/11/2023

✅ሊክ ሾው ማንችስተር ዩናይትድ ከኤቨርተን በሚያደርገው ጫወታ ወደ ሜዳ እንደሚመለስ ይጠበቃል

 #የድል ቀን ምሽት 12:00 ማንችስተር ዩናይትድ  ከ ሉተን በኦልድትራፎርድ ስታድየም  #ማንቼ ደሜ ነው ❤
11/11/2023

#የድል ቀን ምሽት 12:00 ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሉተን በኦልድትራፎርድ ስታድየም

#ማንቼ ደሜ ነው ❤

07/11/2023

ስለ ነገው ጫወታ ምን ታስባላቹ??

 #ብቸኛው ጥሩ ነገር...ራስሙስ ሆይሉንድ
04/10/2023

#ብቸኛው ጥሩ ነገር...ራስሙስ ሆይሉንድ

 #የዛሬው ዩናይትድ በጣም ግሩም ነበር ❤
26/09/2023

#የዛሬው ዩናይትድ በጣም ግሩም ነበር ❤

23/09/2023

3ነጥብ ግድ ነው ዛሬ
ድል ለገናናው ማንቼ

✅ቫራን እና ማውንት ወደ ቡድን ልምምድ ተመልሰዋል አምራባትም በግሉ ቀለል ያሉ ልምዶችን መስራት ጀምሯል ኮቢ ማይኖም ቀለል ያለ ልምምዶችን ጀምሯልመልካም ዜና ከስንት ጊዜ በኃላ
19/09/2023

✅ቫራን እና ማውንት ወደ ቡድን ልምምድ ተመልሰዋል አምራባትም በግሉ ቀለል ያሉ ልምዶችን መስራት ጀምሯል ኮቢ ማይኖም ቀለል ያለ ልምምዶችን ጀምሯል

መልካም ዜና ከስንት ጊዜ በኃላ

18/09/2023

#አሮን ዋን ቢሳካ 10ረኛ የጉዳት ሰለባ ሆኗል

 #ቢሳካ ባጋጠመው የሀምስትሪንግ ጉዳት ለወራት ከሜዳ ይርቃል .....ኦ ፈጣሪ በቃቹ በለን
17/09/2023

#ቢሳካ ባጋጠመው የሀምስትሪንግ ጉዳት ለወራት ከሜዳ ይርቃል .....ኦ ፈጣሪ በቃቹ በለን

17/09/2023

#በማንቼ ተስፋ አልቆርጥም ::

 #ድል ለማንቼ #ቢሳካ ፔሊስትሪ??
16/09/2023

#ድል ለማንቼ

#ቢሳካ ፔሊስትሪ??

 #የድል ቀን 3ነጥብ  #በኦልትራፎርድ 11:00ሰአት  #ማንቼ❤
16/09/2023

#የድል ቀን 3ነጥብ
#በኦልትራፎርድ 11:00ሰአት
#ማንቼ❤

Address


Telephone

+251910898808

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Daily manchester united news/ሁሌ ስለ ማንቼ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share