SN TV

SN TV Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from SN TV, TV Channel, .

03/08/2022

የልመናየን ቃል ሰምቶኛልና
እግዚአብሔር ይመስገን
መዝ 18-14

ሰላም የጌታ ቤተሰቦች ወንድማችሁ ነብይ አሰፋ ጌታየ ነኝ በመዝ 40-1ላይ ቆይቼ እግዚአብሔርን ደጅ ጠናሁት እግዚአብሔርን ለጠበቃችሁ ሰዎች መልክት አለኝ የጠበቅከው/ሽው ጌታ በችግርህ ላይ ድ...
02/06/2022

ሰላም የጌታ ቤተሰቦች ወንድማችሁ ነብይ አሰፋ ጌታየ ነኝ
በመዝ 40-1ላይ ቆይቼ እግዚአብሔርን ደጅ ጠናሁት
እግዚአብሔርን ለጠበቃችሁ ሰዎች መልክት አለኝ
የጠበቅከው/ሽው ጌታ በችግርህ ላይ ድንገት ይመጣል።።

20/05/2022

የጉብኝት ወራት ነው።እግዚአብሔር ድንቅ ና አስገራሚ ነገርአደረገ።
በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር ያስገርማቹህ።

27/04/2022
ካየከው/ሽው ነገር ምንም አያስቀርህም/ሽም የተነገረህ/ሽ የትንቢት ቃል እርሱ ይቀድምሀል/ሻል።በኢየሱስም  ከውድቀታቹህ በፊት የእግዚአብሔር እጅ ቀደመ።                         ...
30/03/2022

ካየከው/ሽው ነገር ምንም አያስቀርህም/ሽም
የተነገረህ/ሽ የትንቢት ቃል እርሱ ይቀድምሀል/ሻል።
በኢየሱስም ከውድቀታቹህ በፊት የእግዚአብሔር እጅ ቀደመ።
የትንቢት ቃላቹህ ቀደመ።
ላይክ ሸር ያድርጉጉ,.,.....

እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው።ዝም ያለህ/ሽ ቢመስልህ /ሽ  እግዚአብሔር ስለናተ ጉዳይ በስራላይ ነው። አሜን? ላይክ ሸር ያድርጉ
21/03/2022

እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው።
ዝም ያለህ/ሽ ቢመስልህ /ሽ እግዚአብሔር ስለናተ ጉዳይ በስራላይ ነው። አሜን? ላይክ ሸር ያድርጉ

በዚህ ቃል ሰዎች ምንይላሉ??????የተስፋን ቃል የሰጠዉ የታመነ ነዉና እንዳይነቃነቅ የተስፋችንን ምስክርነት እንጠብቅ  ዕብ 10-23                 ቃል አለን   አሜን ያለ  ላይ...
14/03/2022

በዚህ ቃል ሰዎች ምንይላሉ??????
የተስፋን ቃል የሰጠዉ የታመነ ነዉና እንዳይነቃነቅ የተስፋችንን
ምስክርነት እንጠብቅ ዕብ 10-23
ቃል አለን አሜን ያለ ላይክ ሸር ያድርግ

እኔ ህያው ነኝ ይላል ጌታ ጉልበት ሁሉ ለእኔ ይንበረከካል።ምላስም ሁሉ እግዚአብሔርን ያመሰግናል። ሮሜ 14-11      አመንክም አላመንክም ታላቅ ምስጋና በቤትህ/ሽ ይሆናል።
25/02/2022

እኔ ህያው ነኝ ይላል ጌታ ጉልበት ሁሉ ለእኔ ይንበረከካል።
ምላስም ሁሉ እግዚአብሔርን ያመሰግናል። ሮሜ 14-11
አመንክም አላመንክም ታላቅ ምስጋና በቤትህ/ሽ ይሆናል።

መዝ 20:1-41.በመከራህ ቀን እግዚአብሔር ይስማህ:የያቆብ አምላክ ስም ያቁምህ።2.ከመቅደሱ ረድኤትን ይላክልህ:ከፅዮንም ያጥናህ።3.ቁርባንህን ሁሉ ያስብልህ የሚቃጠል መስዋእትህን ያለምልምል...
16/01/2022

መዝ 20:1-4
1.በመከራህ ቀን እግዚአብሔር ይስማህ:የያቆብ አምላክ ስም ያቁምህ።
2.ከመቅደሱ ረድኤትን ይላክልህ:ከፅዮንም ያጥናህ።
3.ቁርባንህን ሁሉ ያስብልህ የሚቃጠል መስዋእትህን ያለምልምልህ።
4.እንደ ልብህ ይስጥህ ፈቃድህንም ሁሉ ይፈፅምልህ ።
ይህ ሁሉ በኢየሱስ ስም ሆነላችሁ!!! አሜን ያለ ላይክ ፡ሸር ያድርጉ ። እግዚአብሔርን ለሚጠብቅ ሁሉ መልስ ነዉ።

እግዚአብሔር ያለዉ ይሆናል፡ሀሳቡን ማን ይሽረዋል።
12/01/2022

እግዚአብሔር ያለዉ ይሆናል፡
ሀሳቡን ማን ይሽረዋል።

ዘንድሮስ እንዴት ነዉ አሉኝ ገርሞአቸዉ መውጣት መግባቴየሰሩት ስላልተሳካ  ገልብጦት ደጉ አባቴ                           ገልብጦት ኢየሱስ አባቴ!!!!በናንተ ላይ የተነገረ ክፉ...
30/12/2021

ዘንድሮስ እንዴት ነዉ አሉኝ ገርሞአቸዉ መውጣት መግባቴ
የሰሩት ስላልተሳካ ገልብጦት ደጉ አባቴ
ገልብጦት ኢየሱስ አባቴ!!!!
በናንተ ላይ የተነገረ ክፉ ንግርት በኢየሱስ ስም ተሻረ !
ባንተ/ቺ የተጀመረዉ ባንተ /ቺ ይፈፀማል!!!! አሜን ሆነባችሁ።

16/12/2021

እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው!

አስገራሚ የእግዚአብሔር ጉብኝት!     ጊዜዉ ነው። በሚል እርእስ  ኤልያስን አለው ለአካብ ተገለጥ::በኢየሱስ ስም ላመነ ሁሉ  ነገርህ/ሽ በክብር ሊራመድ ጊዜዉ ነዉ። ያየልህን /ሽን ልትወስ...
16/12/2021

አስገራሚ የእግዚአብሔር ጉብኝት! ጊዜዉ ነው። በሚል እርእስ ኤልያስን አለው ለአካብ ተገለጥ::በኢየሱስ ስም ላመነ ሁሉ ነገርህ/ሽ በክብር ሊራመድ ጊዜዉ ነዉ። ያየልህን /ሽን ልትወስ/ሽ ጊዜዉ ነዉ። ውድቀት በቃ። ሀዘን በቃ።ችግር በቃ። ልመና በቃ ። መንከራተት በቃ። ልትነሳ ጊዜዉ ነዉ። ልትደሰት ጊዜዉ ነው። ልትጎበኝ ጊዜዉ ነዉ።አምኖ ለተቀበለ ሁሉ ሆነ!አሜን።

Address


Telephone

+251952544604

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SN TV posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share