Halala mereja

  • Home
  • Halala mereja

Halala mereja Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Halala mereja, News & Media Website, .

ገሳ ሁለም ልማዷ ዶክተሮችን መዉለድ ነው ጀግኖች እንኳን አደረሳችሁ ዶክተር አስራት እና ዶክተር ሙሉዓለም
10/04/2024

ገሳ ሁለም ልማዷ ዶክተሮችን መዉለድ ነው
ጀግኖች እንኳን አደረሳችሁ
ዶክተር አስራት እና ዶክተር ሙሉዓለም

ታርጫ ዙርያ ወረዳ ሜላ ክላስተር ዱፋር ት/ቤት  የወባ ወረርሽን አፋጣኝ መፍትሔ ይፈልጋል
09/04/2024

ታርጫ ዙርያ ወረዳ ሜላ ክላስተር ዱፋር ት/ቤት የወባ ወረርሽን አፋጣኝ መፍትሔ ይፈልጋል

ለ8ተኛ ክፍል ተፈታኞች
09/04/2024

ለ8ተኛ ክፍል ተፈታኞች

የዳውሮ ማህጸን ብዙ ድንቅ ልጆችን ወልዳለች እመኑኝ እንደዝህ አይነት ድንቅ ልጅ ግን አሁንም ይናፍቀናልዶክተር አስራት እንኳን አደረሰህ
07/04/2024

የዳውሮ ማህጸን ብዙ ድንቅ ልጆችን ወልዳለች እመኑኝ እንደዝህ አይነት ድንቅ ልጅ ግን አሁንም ይናፍቀናል
ዶክተር አስራት እንኳን አደረሰህ

29/03/2024

ዋካ ተርጫ በድል ተጠናቀቀ

ዋካ ተርጫ መንገድ  በድል ተጠናቀቀ
29/03/2024

ዋካ ተርጫ መንገድ በድል ተጠናቀቀ

27/03/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Getahun Bore, Bini Cho Love, James Tek, Muse Tomas Missionary, Yile Ayisa, Eyobe Yohanis, Israel Js Ise, MA Nde LA, Tare Oscar Kebede, Esyas Awoke Samako, Marekegn Merkine, Misge Ela, ተፈራ ታደሰ, Mitiku Abrham, Halala Kela Loma, Adugna Abreham, Bürïkà Gïrmà, Yisahak Asefa

!!?ያለእኛ -ሰምምነት-የተቆረጠብን- ደመወዛችን- ይመለሰ- ጥያቄ ፤ የገሳ ደልባ አጠ/2ኛ/ደ/ትም/ቤት መ/ራን እና አሰ/ር ሠረተኞች እየጠየቁ ናቸው!!========================...
26/03/2024

!!?ያለእኛ -ሰምምነት-የተቆረጠብን- ደመወዛችን- ይመለሰ- ጥያቄ ፤ የገሳ ደልባ አጠ/2ኛ/ደ/ትም/ቤት መ/ራን እና አሰ/ር ሠረተኞች እየጠየቁ ናቸው!!
===========================

የገሳ ደልባ አጠ/2ኛ/ደ/ትም/ቤት መ/ራን እና የአሰ/ር መሠረተኞች ፤የዳውሮ ባህል ታረክ ምርምር አዳራሽ ግንባታ የልማት ጥሪን በተመለከተ ፦ልማቱ የእኛመሆኑን አኛ መገንባት ያለብንም እኛ ስለሆንን ፤የአቅማችንን ለመሰጠት እና ለመደገፍ ህጋዊ ካርኒ ወይም ደረሰኝ እንዲሁ ም ፣በልማት ሰም የተከፈተው አካውንት እንድቀረበልን እየጠየቀን እያለን ይህ ሳይሆን ቀርቶ፣
ያለመ/ራን እና አሰ/ር መሠረተኞች ስምምነት ዉጭ ደመወዛችንን በጉልበት የገሳ ከተማ አሰ/ር አመራር እና የፋይናንስ በኃላፈው በግዳጅ የቆረጠ ሰለሆነ የተቆረጠብን ደመወዛችን በአሰቸኳይ እንዲያሰመልሱልን ከዚህ መዋቀር ከፍ ብሎ ኃላፈነት ያለው አካል የመ/ራን በደል በደላችን ነው!! ብሎ ጊዜ ሳይሰጥላቸው ምላሽ እዲሰጠው መ/ራን እና አሰ/ር ሠረተኞች ይጠይቃሉ /እንጠይቃለን!!

⁉ፍትህ ለገሳ ደልባ አጠ/2ኛ/ደ/ት/ቤት መ/ራን እና አሰ/ር ሠረተኞች!!

እንኳን ደስ አላችሁ‼️ በዳውሮና ኮንታ አካባቢ የሚትገኙ ቅዱሳን በሙሉ‼️ከመንፈሳዊ አገልግሎት ጎን ለጎን የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማህበረሰቡ በማቅረብ በመላው ዓለም አንቱታን ያተረፈው የ7ኛ...
13/03/2024

እንኳን ደስ አላችሁ‼️ በዳውሮና ኮንታ አካባቢ የሚትገኙ ቅዱሳን በሙሉ‼️

ከመንፈሳዊ አገልግሎት ጎን ለጎን የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማህበረሰቡ በማቅረብ በመላው ዓለም አንቱታን ያተረፈው የ7ኛ ቀን ዓለም አቀፍ አድቬንቲስት ቤ/ያን አዲሱንና የተንጣለለውን ባለ G+2 ህንጻ በታርጫ ከተማ ላይ በመገንባት ከመንፈሳዊ አገልግሎት ባሻገር በትምህርት፣ በህክምና እና በሌሎችም ዘርፎች የአካባቢውን ማህበረሰብ በቅርበት ለማገልገል ዝግጅቱን ጨርሷል።

ህንጻው ተጀምሮ እስከሚያልቅ 25,000,000 (ሃያ አምስት ሚሊየን) ብር የሚያስፈልግ በመሆኑ አጠቃላይ ምዕመኖቻችን እንዲሁም የጌታን ሥራ ለመስራት ቀና ሀሳብ ያላችሁ ሀገር ውስጥም ይሁን ከሀገር ውጭ ያላችሁ ቅዱሳን ሁሉ አሻራችሁን እንዲታሳርፉ ስንል በጌታ ፍቅር እንጋብዛችኋለን‼️

“የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን።” ነህምያ 2፥20

ወ/ሄነ ዱርግ ዱራሜ ማስጀመሪያ
08/03/2024

ወ/ሄነ ዱርግ ዱራሜ ማስጀመሪያ

ፊዮና 😭dislike የብዙ ቲክ ቶኬሮች ገመና ያጋለጠችው ሌባ
03/03/2024

ፊዮና 😭
dislike
የብዙ ቲክ ቶኬሮች ገመና ያጋለጠችው ሌባ

@💪
03/03/2024

@💪

02/03/2024
28/02/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Um Zedo Man, Sho Man, TamratDawana Tamrat, Devi Yedebiritu Liji Darato, Degu Deneke, Mulee Ye Abir Lij, Tegu Lij, Ashu Yeboss, Tesema Shuke

የዳውሮ ባህል አዳራሽ ታርጫ
28/02/2024

የዳውሮ ባህል አዳራሽ ታርጫ

Chebera churchura national park Ethiopia
26/02/2024

Chebera churchura national park Ethiopia

Halaba,CE
26/02/2024

Halaba,CE

Wolaita ,Sodo,Ethiopia
26/02/2024

Wolaita ,Sodo,Ethiopia

Dawuro,Tercha,Ethiopia
25/02/2024

Dawuro,Tercha,Ethiopia

DINKA
25/02/2024

DINKA

https://www.facebook.com/100064325666044/posts/795962155891299/
21/02/2024

https://www.facebook.com/100064325666044/posts/795962155891299/

በአሜሪካ በስህተት ሎተሪ የወጣለት ግለሰብ የ340 ሚሊዮን ዶላር ክስ መሠረተ
*******************

በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ የሚኖር አንድ አሜሪካዊ በስህተት ሎተሪ ደርሶሃል ከተባለ በኋላ የ340 ሚሊዮን ዶላር ክስ የዲሲ ሎተሪ አስተዳደር እና ‘ፓወር ቦል’ የተሰኘው ሎተሪ ድርጅት ላይ አቅርቧል።

ግለሰቡ በእጁ የያዘው የሎተሪ ቁጥር ከአሸናፊው ቁጥር ጋር አንድ ዓይነት የነበረ ቢሆንም፤ ቆይቶ ሎተሪ አስተዳዳሪው ቁጥሩ በስህትት ይፋ እንደሆነ አስታውቋል።

ጆን ቺክስ የተባለው አሜሪካዊ ለመጀመሪያ ጊዜ ባለፈው ጥር ወር የያዘው ‘የፓወር ቦል’ ሎተሪ ከአሸናፊው ቁጥር ጋር ሲመሳሰል “በድንጋጤ ደርቄ ቀረሁ” ብሏል።

ሆኖም ቺክስ የሎተሪ ትኬቱን ይዞ ወደ ሎተሪ እና ቁማር ኤጀንሲው ሲያቀና አሸናፊ አይደለህም ተብሏል።

ሰውየው ስለጉዳዩ ለቢቢሲ ሲናገር “አንዱ በኤጀንሲው የተነገረኝ ነገር የያዝከው ሎተሪ ትክክል አይደለም፤ በቃ፣ ቆሻሻ መጣያ ውስጥ ጣለው” የሚል ነው ብሏል።

ቺክስ ግን ቲኬቱን ሳይጥል የሚከራከርለት ጠበቃ አግኝቷል።

ግለሰቡ ለደረሰበት ጉዳት እና ገንዘቡ እጁ ቢገባ በየቀኑ ሊያገኝ የሚችለውን ገቢ በማስላት በአጠቃላይ የ340 ሚሊዮን ዶላር ክስ በኤጀንሲው ላይ መስርቷል።

‘ፓወር ቦል’ በቴክኒካዊ ስህተት ምክንያት ያልተገባ ሰው አሸናፊ መባሉን በዲሲ በቀረቡ የፍርድ ቤት ሰነዶች አመልክቷል።

ቀጥሎም ቺክስ ሎተሪ በገዛበት ወቅት የተቋሙን ድረ ገጽ ደኅንነት የሚያጣራው ቡድን ሙከራዎችን እያከናወነ እንደነበርም ተጠቅሷል።

በዚህም ምክንያት በዚያ ቀን ቺክስ ከያዘው ‘የፓወር ቦል’ ሎተሪ ቁጥር ጋር የሚመሳሰል ቁጥር በድረ ገጹ “በድንገት” ወጥቷል ሲል ድርጀቱ መከራከሩን ሰነዶች አሳይተዋል።

ይህ ግለሰቡ አሸናፊ እንደሆነ የሚያሳየው ቁጥር በጥር ወር ውስጥ ለሦስት ተከታታይ ቀናት ድረ ገጹ ላይ ቆይቷል።

ተቋሙ ግን አሸናፊ ነኝ የሚለው ግለሰብ የያዘው ቁጥር በትክክለኛው ሂደት የወጣ አይደለም ማለቱን ቢቢሲ ዘግቧል።

https://www.facebook.com/100064477671423/posts/789569086535673/?app=fbl
20/02/2024

https://www.facebook.com/100064477671423/posts/789569086535673/?app=fbl

ለውድ የባንካችን ደንበኞች በሙሉ
================================
በባንኩ መረጃ ማስተላለፊያ የፋይበር ኦፕቲክስ ገመድ ላይ ተፈጥሮ የነበረው ችግር በመስተካከሉ በቅርንጫፎች፥ በኢንተርኔት ባንኪንግ፥ በሞባይል ባንኪንግ፥ እንዲሁም በሲቢኢ ብር ላይ ተቋርጦ የነበረው አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ የጀመረ መሆኑን እንገልጻለን።
ተፈጥሮ ለነበረው የአገልግሎት መስተጓጎል ይቅርታ እንጠይቃለን።

Address


Website

https://www.youtube.com/@Halalamereja, https://www.youtube.com/@Halalamereja, htt

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Halala mereja posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Halala mereja:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share