qeelidaqar daqaarak Tamma kee duddi ku/buxa

  • Home
  • qeelidaqar daqaarak Tamma kee duddi ku/buxa

qeelidaqar daqaarak Tamma kee duddi ku/buxa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from qeelidaqar daqaarak Tamma kee duddi ku/buxa, News & Media Website, qeelidaqar daqar, .

06/10/2022
06/10/2022

የሥራና ክህሎት ሚንስቴር ከክልል እስከ ወረዳ ለሚገኙ 4709 ለሚሆኑ ባለሙያዎች በዘርፉ አዲስ እሳቤዎች እና ዕቅድ ላይ በሀዋሳ፣ በአዳማ እና በባህር ዳር ከተሞች ዛሬ ስልጠና መስጠት ይጀምራል።

በአዲሱ የዘርፉ እሳቤ፣ የ2015 ዕቅድ እና የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ በየደረጃው የሚገኙ አስፈፃሚና ፈፃሚ አካላት የተቀራረበ ግንዛቤና አረዳድ እንዲኖራቸው ማድረግ የዚህ መድረክ ዋና ዓላማ ነው፡፡

ለሦስት ተከታታይ ቀናት በሦስት የክልል ከተሞች በሚካሄደው በዚህ መድረክ ከክልል እስከ ወረዳ ባለው መዋቅር በስራ ዕድል ፈጠራ፣ በቴክኒክና ሙያ ስልጠና፣ በአሰሪና ሰራተኛ ዘርፍ ሥር የሚገኙ 4709 የሚሆኑ የዕቅድ፣ የስራ ዕድል ፈጠራ፣ የክህሎት ልማትና ሰላማዊ የኢንዱስትሪ ግንኙነት የስራ ክፍል ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ተሳታፊ ይሆናሉ፡፡

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በሀገራችን የሰለጠነና ብቁ የሰው ሀብት እንዲሁም ምቹና አስተማማኝ የሥራ ዕድል የመፍጠር ራዕይን ሰንቆ የተቋቋመ ሲሆን ገበያ መር የክህሎት ልማትን እውን በማድረግ፤ ምቹና አስተማማኝ የሥራ ዕድል በመፍጠር፤ ሁለንተናዊ ብልጽግናን በማረጋገጥ ዜጎችን ፍትሃዊ ተጠቃሚ የማድረግ ተልዕኮ የተሰጠው ተቋም ነው፡፡

Asaaku Qunxa-garabluk 23/01/2015 SamaraQa/Ag/Ra/Do/Taamaa kee duddi biiro magaalak daddos seftineetih programay ni Rakaa...
04/10/2022

Asaaku Qunxa-garabluk 23/01/2015 Samara

Qa/Ag/Ra/Do/Taamaa kee duddi biiro magaalak daddos seftineetih programay ni Rakaakayih caddol gexisaanah baxaabaxsa le qokol abak yemeeteenim tamixxige.Away kaaduk Abqaalak magaalâ xiinissoh caddol takke magaalâ seftineetih qokol takukkuh Rakaakayak Taamaa kee duddi biiroh saqla gifti Mayram waylesim gabaak Abqaalak magaalâ xiinissoh saqalah yan gifta Qali nuur qabdallah gabal tabsen.Tamakkel gifti Mayram waylesim intemihiiy tama makiina le taamal asissaanam faxximtaah nanu kaaduk foocâ fana faxximtaamal sin qokolenno axcuk elle kassisse.

በብልጽግና እሳቤዎች የማይፈቱ ችግሮች የሉም፤*********************መላው የአገራችን ህዝቦች የውስጥና የውጭ ጠላቶቻችንን በብቃት በመመከት አገራችን የጀመረችውን የለውጥና የከፍታ ጉ...
03/10/2022

በብልጽግና እሳቤዎች የማይፈቱ ችግሮች የሉም፤
*********************
መላው የአገራችን ህዝቦች የውስጥና የውጭ ጠላቶቻችንን በብቃት በመመከት አገራችን የጀመረችውን የለውጥና የከፍታ ጉዞ በጽናት በማስቀጠል ብሎም የተሳሳቱ ትርክቶችን ለማረም፣ ዘላቂ ሰላምን ለመገንባትና ብሄራዊ መግባባትን እውን ለማድረግ ፓርቲው ባለፉት አራት የለውጥ አመታት በየደረጃው ከፍተኛ ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል::

ፓርቲያችን ፍትሀዊ ተጠቃሚነትን፣ አብሮነትን፣ የአንዱ ስኬት የሌላው ስኬት፣ የአንዱ ህመም የሌላው ህመም እንደሆነና እድልና እጣፈንታችንም አንድ ላይ መሆኑን የሚያሳዩ የፖሊሲ ሀሳቦችን በማቅረብ እንደ አገር ቀላል የማይባሉ ለውጦችን ማምጣት ተችሏል፡፡

እንደ ሀገር ያደሩ ችግሮችን ለመፍታት በቁርጠኝነት እየተሰራ መሆኑ ባያጠያይቅም ከሚፈለገው ደረጃ ደርሶ ለማዬት ግን የሁላችንም ርብርብና ገደብ የለሽ ተሳትፎ ያስፈልጋል፡፡

በእርግጥ ችግሮቹ በአንድ ጀንበር የማይፈቱ ግን ደግሞ መጪው ግዜ ብሩህ ተስፋ የሚታይበት እንደሆነ ጥርጥር የለውም፡፡ ከእውነት ጋር መጋፈጥ መርሆው አድርጎ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ብልጽግና ችግርን በመሸሽ ሳይሆን ችግርን አውቆ በማከም ላይ ተመስርቶ እየሰራ ይገኛል ፡፡

የብልጽግና እሳቤዎች ጥልቅ፣ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገሩ፣ እውነትንና እውቀትን መሰረት ያደረጉ፣ የችግሩን መሰረት በጥልቀት የሚፈትሹና ለኢትዮጵያ የከፍታ ጉዞ ሁነኛ መፍትሄዎች በመሆናቸው ህዝቡ እነዚህን ሀቆች አውቆ ከፓርቲው ጎን መሰለፍ ይኖርበታል፡፡

Address

Qeelidaqar Daqar

Telephone

+251912349029

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when qeelidaqar daqaarak Tamma kee duddi ku/buxa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to qeelidaqar daqaarak Tamma kee duddi ku/buxa:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share