Gedeo times

Gedeo times stragelling for justice

ትኩረት ለጌዴኦ ልማት ማህበር የጌዴኦ ልማት ማህበር እስካሁን የግል ጥቅምን ከማሳደድ ባለፈ አንድም የሚያይ ስራ አልሰራም ምክኒያቱ ምንድነው መታወቅ አለበት በትምህርት በጤና በመንገድ የተለያ...
25/02/2022

ትኩረት ለጌዴኦ ልማት ማህበር የጌዴኦ ልማት ማህበር እስካሁን የግል ጥቅምን ከማሳደድ ባለፈ አንድም የሚያይ ስራ አልሰራም ምክኒያቱ ምንድነው መታወቅ አለበት በትምህርት በጤና በመንገድ የተለያዩ ልማት ማህበራት በርካታ ስራ እየሰሩ ማህበረሰቡን እየጠቀሙ ይገኛሉ የእኛ ልማት ማህበር ለራሱም ሆነ ለህዝቡ ምን የሚታይ ስራ ሰራ መኪና እየገዛ ለወረዳዎች ከመሸጥ ያለፈ ምን የሚታይ ስራ ለታችኛው ክፍል ማህበረሰብ ሰራ ለፒኤዲ ለማስተርስ ተማርዎች ገንዘብ ከመስጠት ባለፈ አዳሪ ትምህርት ቤት ውሃ ጉድጓድ ጤና ጣቢያ መንገድ የት አለ ጠይቁልኝ

የህግ የበላይነት እንደ ዞናችን ካለ ለእነዚህ የዲላን ከተማ እድገት ገደል የከተቱ ሌቦች ፍርድ ሊያገኙ ይገባል ሀብታቸው ተጣሪቶ ለመንግስት ገቢ መሆን አለበት የከተማዋን እድገት ያቀጨጩ መንገ...
09/01/2022

የህግ የበላይነት እንደ ዞናችን ካለ ለእነዚህ የዲላን ከተማ እድገት ገደል የከተቱ ሌቦች ፍርድ ሊያገኙ ይገባል ሀብታቸው ተጣሪቶ ለመንግስት ገቢ መሆን አለበት የከተማዋን እድገት ያቀጨጩ መንገድ የሆነን ቦታ ለግለሰብ ቤት መስሪያ የሰጡ በኢንቨስትመንት ስም ምድሪቱን ከንቱ ያደረጉ ከንቱዎች ፍርድ ያግኙ

Address


Telephone

+251985169948

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gedeo times posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share